Shintam kizenam ahya Amhara game is over. The phenomenal gallant Tigreans TDF is destroying your weak, discouraged, cowards army. Independent great Tigray nation will be real soon!
I know Worku, he is / was the most corrupt person in the country. That was the reason for his 13-year sentence. When I was a child he rented my family's house in Addis Ababa 22, I know him very well. Today he behaves like a decent patriot. Folks, this is Ethiopia, all the so-called "prosperity party leaders" were a puppet of the TPLF, don't always forget that.
የፈጣሪ ያለህ አቶ ወርቁ አይተነው ከጠበኩህ በላይ ሆነህ አገኘውህ፡፡
መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ፡፡ አምላክ ረጅም እድሜ ይሰጥህ፡፡
ሀብት ብቻ ሳይሆን ጨዋታም አዋቂ ነህ፡፡
አገሬ ገብቼ አንተን ማዬት ነው የምፈልገው ማርያምን አንደበተ ርቱዕ
የእሥታሌና የጌታቸው ነገር እንደት እንደገለፅካቸው😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ የኛ ጀግና ወርቁ አይተነው የእውነት የኢትዮጵያ ወርቅ ነህ🌷🌷🌷❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
የኔ አንበሳ ፈገግታህ እራሱ ገዳይ ነው ሁሌም ሳቅልን ወርቃችን😘😘
ወርቅየ ወርቃችን ወርቃማው ለወርቅህም ለወርቅነትህም ያልሣሣህ የዘመኔ ጀግና
ወርቃችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ወርቃችን ሰላምህይብዛ ባለህበት፣
ሩህ ሩህ ኢትዮጵያዊ ወገኑን እሚያከብር ከራሱ በላይ ወገኑን የሚያሰቀድም ከዬት መጣልን ይሄ ነው መሪ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Wow, I am so impressed with Ato Worku's reasoning. He is blessed with wealth, charity, knowledge and patriotism. God bless him.
በስማም ይህንን ሰው አለማድነቅ ንፎግነት ነው በእውነት ከግምቴ በላይ ምጥቁ አእምሮ ያለው ጀግና ሰው ነው እናንተን ስናይ ኤትዬጽያ ተስፋ እንዳለት እንረዳለን እረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ ዋውውውውው
ሁሌም ንግግሩ ደስ ይለኛል የሚያዝናና ቁምነገር። ወርቁ አይተ ነው
ወይኔ ምን አይነት በሳልነት ነው? አገላለፁ ልብ ያሞቃል ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ ጀግና የአማራ ኩራት ነህ 💚💛❤️
ምርጥ ኢትዮጵያዊው ምነው ሁሉም ባለሀብት ልባቸው እንዳንተ ቢሆኑ ስንት ነገር ይቀይሩ ነበር ጀግና ነህ
አላህ ረጅምእድሜይስጥህ ምርጥሰው ወርቃችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
እንደ ወርቅ ተወዳጅ
እንደ ማር ጣፋጭ
እንደ ሽቶ ተወዳጅ ያርጎት የኢትዮጵያ ጀግና
አምሐራ ነኝ ግን አንተሰው እባክህ ተጠንቀቅ ጋዜጠኛው ግን በጣም የገባህ ጀግና ነህ አመሰግናለሁ
Wow ልዩ ንግግር ነው 👏👏👏
ወረቅየ ለኛ ከወርቅም በላይ ነህ የኒ አባት
የዘመኑ ጀግና የዲሆች አባት ወሪቁ አይተነዉ
እረጂም እዲሜ አላህ ይስጥህ
እኔ በበኩሌ እንደዚህ አይነት ነገዴ አላቅም ብዙ የታመቀ እውቀት ውስጣቸው እንዳለ ይታየኛል እግዛብሄር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
ትክክል ብለካል።ፍኖን የነካ ፀር አማራ ነው።አማራ ሁሉም ፍኖ መሆን ግዴታ ነው ውዴታ ሳይሆን
አንተ ጀግና ነህ እናት ወልዳለች እናቴ ወላዲት አምላክ ከፊት ከሆላ ሁና ትተብቅህ በርታ ወርቃችን!!!
ዘፋኝ ከማፍቅር ይህንንጀግና ማፍቅር ይሻላል የኛ ጀግና
ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከፊት እና ከሆላህ ይክተልህ ቃላት የለኝም !!!!!!......
በጣም. አከብርሀለው. ፈጣሪ. እድሚና. ጤና. ይሰጥክ.
የምር ጀግና የሚል ቃል ያንስብሀል ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከባለሀብት ታሪካዊ ዘማችና የአርአያነት ሥራ በመስራት፣ በኢትዮጵያዊነት አሻራ ላይ ታሪክ ፅፈዋል ። እናመሰግናለን ለበጎ ተግባርዎ☘️🌻🏵️‼️
የአማራ ጀግና ነህ
በርታልን ጀግናችን ።አሁንም እራስህን ጠብቅ አደራክን ማንም እንዳታምን
ይህን ሰው ከጠበቅኩት በላይ ሆኖ አግኝቼዋለሁ!!
Eshi 🤓
Me too
Shintam kizenam ahya Amhara game is over. The phenomenal gallant Tigreans TDF is destroying your weak, discouraged, cowards army. Independent great Tigray nation will be real soon!
በቅንነት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ፥ ቅድስትዬ፦ እንዴት ነበር የጠበቅሺው? 'እንዲህ ነበር የጠበቅኩት' ለማለትሽስ ምክንያትሽ ምን ነበር? አቶ ወርቁ አይተነው የእልፎች ጀግና ነው፤ በእኔ እምነት፥ ከረዥም ጊዜ በኋላ የተከሰተ የትውልድ ማሳይያ ነው።
This guy is so genius !!! Just naturally blessed !!!!!
Senkewo eshenfalehu,ejun kalkortehut besteker 👌💚❤💛
በእዉነት በጣም አስተዋይ ጀግና ሰዉ ነህ ባለስልጣኖች እንዳተ ቢረዱ በጣም ቆንጆ ነበር
ስሜነህ ባይፈርስ እትዮጵያ ካልዋት በጣት ከሚቆጠሩ እጅግ የላቀ የጋዜጠኝነት ሳይንሳዊ ክህሎት ባለቤት። አንዲሁም በአዉቀት ሞጋች አነትህን ሰመለከት በሀገሬ ላይ በስፋት አየተለመደ የመጣዉ የጋዜጠኝነት ሞያ ምት አንተ እንደትንሳዬ ሆነህ ትታየኛለህ በርታ
አንደበት ሲከፈት አዕምሮ ይታያል! ኢትዮጵያ ሚስጢር ናት!
እግዚአብሔር ሲባርክህ እንደ ወርቁ አይተነው : ሀብትን : ደግነትን : ልበ ሙሉነትን : ሀገር ወዳድነትን: አንደበተ እሩህሩህነትን እና የህዝብ ፍቅርን ትላበሳለህ :
ምርጥ ሰው የገባው ኢትዮጵያዊነት አክብሮቴ ይድረስልኝ ለወርቁ አይተነው
እግዚአብሔር ያቆይህ አቶ ወርቁ የአገሬ ልጅ
ዉነት ነዉ ይመቻችሁ ወድሞቸ
የሱን ስራ እግዚአቢሄር ዪፍረደን
እማ ዪቶባየ ታሸንፋለች ዉነት አላት
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Worku you’re very humble!! God bless u
ጋዜጠኛው፣የኛዋልታ፣ሰላም፣
እንደሥምሕ አነጋገርሕምወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአማራ ብርቅ ልጅ እንወድሃለን
Wolku Aytenew jugna Mirt sew God bless you more! 🙏🦁🦁🦁🦁🦁👏👏👏
His speech is like cold water on a hot summer day
Always unique, God bless you and your family.
ማርያምን ጀግና ነህ
የእቶ ጃግነ💪🇪🇹🌏👈
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
Wawu👍👍👍👍👍👍👍👍👍
I love this guy so much!!! Very wise ❤️❤️❤️
God bless u sir!
ትልቅ ሰውን የጠየቀ ታላቅ journalist!
ስታሊንን እኔ ማየው እንደ ሮቦት ነው አላለም ኧረ ሞትኩ በሳቅ😆😂😂😂😂😂
♥️♥️♥️♥️
Wow great man great mind respected
አቶ ወርቁ አይተነው የፓለቲካ ንቃቱ ከብዙዎቹ ፓለቲኮኞች እጅግ የተሻለ ነው ።
ወርቁ አይተንው ስምህን ከዚህውጭ ቢሆን ኖሮ አይመጥንህምነበር እንወድሀለን ሀቢቢ
የኔ ጀግና ጀግና ጀግና 😍😍😍😘😘😘😘
Wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪
እጀራ ልጋግር ብነሳ ማለዳ ሊጡን ጠጥቶታል ጌታቸው እረዳ
ክክክ እሄ ቅዘናም መቅዘን ይዟል
😂😂😂
ይህ ሰው የገንዘብ ብቻ አይደለም የዕይታም ሃብታም ነው። ሃሳቦችን የሚያዋድድበት ዕይታው ግሩም ነው። በተለይ ስለጌታቸው የተናገረው!
Brilliant
ውይኔ. አለጋገር. ከጀግንነትጋርአባቲሽአመትኑርልን
ወርቁ አይተነዉ እግዛብሔር ያኑርሕ ከእዉቀት እዉቀትሕን ከገንዘብ ገንዘብሕን ከሕይወት ሕይወትሕን ያካፈልከን የኢትዮጲያ ፈርጥ ነሕሕሕሕሕ
እዉነትም ወርቁ ወርቅ የሆነ ዜጋ!!
አንተ የአማራ ኩራት ቀለል ብለህ የከበድክ ተራራ ነህ::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እመቤቴ ትጠብቅህ ወርቁ አይተነው
intelligent man ,,,berta
የተመቸኝ እስትራቴጂ ጌቾን እራሳቸው እንዲገድሉት የተጠቀመበት የትግል ስልት አንደኛ ነው
Fascinating anyalsis
no words
He is smart!!!
የስታሊን የትግራይ ሮቧት ትንሽዬ ውሸት እና ልመናው😂😂😂😂😂
ክክክክ በሳቅ ገደለኝ ወርቃችን
😂😂
TMH spokesman Stalin Is very Funny Guy, the way talk also 🤣🤣😂
He isnot funny ,,, he is zegemetegna 😂
Anbesaaaa 🥰
Can you believe this gentleman said we have to roast the Tegaru and eat them either for breakfast or lunch either with bread Or injera.
How about Aman Andom, Ato Werku? He run the country when Janhoy left and stayed for many years...🇪🇷💚🇪🇹
ወርቁን ለቁም ነገር /ለሐገርና ለሕዝብ የሚበጅ ሥራ ስላለኝ/ እፈልገው ነበር?
ጌታቸው ረዳ ሲዖልም ገብተን ብሎ የተናገረው ትክክለኛው ትርጉሙ የምንሰራው ሥር ሲዖል ቢያስገባም አናደርገዋለን ማለቱ ነው። ንግግሩ ገብቶን መዘጋጀት ነበረብን።
😂😂😂እስታሊን ተመቸኝ
Brain Dynamism at its Best!
አገር ውስጥ በተለይ ብልፅግና ውስጥ የወርቁን ያክል ፖለቲካን መተንተን የሚችል የለም!
እዉነትም እሮበት አሳከኝ እኳ
Ato weriku filkilik Allah yakoyih jegina neh
እባካችሁ አስጠብቁት ወይም ጠብቁት
ወርቁ ማለት ወርቅ ብቻ ሳይሆን አልማዝና ዳይመንድም ነው።
Ken jegna Egziabhiar ytebkh chemro chmamro yestik
የሚገርመው እዚህ ውስጥ የሚገርምሙገሳ አለው ወርቁ አይተነው ይገባሀል የእውነት ጀግና አዛኝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ጁንታዋች ውጡ እዚህ ቁጭ ብላችሁ ቅጥል አትበሉ እናንተ ደናቁርት ናችሁ
ወርቁ አንበሳው
ሁሉም ባለሀብት ነኝ ባይ ያንተን ያህል የሀገሩን ታሪክ ያውቅ ይሆን🤔
የ ጭለማ ቤት እስር ነው የዝህችን ኣለም ከንቱነት ያስተመረህ
Hi.greatman.werksh
መአዛ መሀመድን ፍቷት
KUNCHA NEK ENDE KUNCHAM MINEW AKEMSAH NEW DEDEB
አይ ጌቾ😂😂😂😂😂 መጨረሻህ መሳቂያ ሆነ😂😂😂ስታሊን ሮቦት😂😂😂😂
መለስ ሌብነት ራነው እስካልተያዘ ድረስ ስላለ ነው ትግሬወች አሁን ሙልጭ አርገው የሰረቁት እነሱ በይፋ አረጉት ትግሬወች ደሞ ጨዋ ትግሬ ሞልቷል ሁሉም አይባልም
stalin 11:48
Idel journalist
worku anbsaw jegena nehe
Werku ayetenew egame ayenehe gegenaw asetewaye etyopeyawe
I know Worku, he is / was the most corrupt person in the country. That was the reason for his 13-year sentence. When I was a child he rented my family's house in Addis Ababa 22, I know him very well. Today he behaves like a decent patriot. Folks, this is Ethiopia, all the so-called "prosperity party leaders" were a puppet of the TPLF, don't always forget that.
bla...bla... he is smarter than you. he fought the Junta passionately I respect him.