መሰረታዊ የእንግሊዝኛ የንባብ ትምህርት ለጀማሪዎች (ክፍል 12)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @Fretube
    @Fretube  4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ጓደኞቼ ማይክራፎኑ አልፎ አልፎ የሚረብሽ ድምፅ አለው መሰለኝ። ይቅርታ እጠይቃለው። መልካም ትምህርት !

    • @abelakele3520
      @abelakele3520 3 ปีที่แล้ว

      ፋርዬ አረ መጻሀፋም በዛዉ

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ፍልቅልቅ ወላሒ ቃል የለኚም ኑሪልኚ ሥሥቴዋ 🌹💞💞💞💞🌷🌷

  • @seadamohemed5580
    @seadamohemed5580 4 ปีที่แล้ว +3

    I love you my taecher i have laerned so much from you

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 ปีที่แล้ว

    Amesegnalhu techerye

  • @sarakabada9329
    @sarakabada9329 4 ปีที่แล้ว

    ታባረክ ያኔ ቆንጆ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 ปีที่แล้ว

    Well come back my teacher thanks a lot bless you forever

  • @fikrtebelcash-mg9sd
    @fikrtebelcash-mg9sd 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፍርዬ በዚሁ ቀጥይበት

  • @rodinass8208
    @rodinass8208 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታሽ ስወደው

  • @abdallahnur4489
    @abdallahnur4489 4 ปีที่แล้ว +1

    My teacher freye ሰላም ነሽ በጣም ነው የምናመስግነው
    እያዳዳቸው short vowel sound and long vowel sound አሳይተሽናል ግን ቫወሎቹ ዳብል እና እየተቀያሩ ዳብል ሲሆኑ አልዳሰሻቸውም ገና
    ምሳሌ eo eu uo የመሳሰሉ ይበል ከኛ አች ታቂ አለሽ

  • @sosenanaser8565
    @sosenanaser8565 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ ከኮሮናም ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ

  • @WebaleFikadu
    @WebaleFikadu 2 หลายเดือนก่อน

    Good.sister

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much my sister and my teacher😍😍

  • @konjit2724
    @konjit2724 9 หลายเดือนก่อน

    Thank

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤🎉🎉

  • @ሀና-ሠ8ጐ
    @ሀና-ሠ8ጐ 3 ปีที่แล้ว

    😗😗😗❤️❤️❤️

  • @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ
    @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    amesegnalhu❤🥀

  • @merekinamesele6842
    @merekinamesele6842 3 ปีที่แล้ว

    ምን ልብላሽ በጣምነው ተመቻኝ ጌታ ይበርክሽ

  • @endalkkebede6858
    @endalkkebede6858 4 ปีที่แล้ว +1

    የተማረ የስታምር ይላል ደስ ይላል በርች እህቴ

  • @aminatabdela8454
    @aminatabdela8454 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሰላንሽ ዪብዛል ፍርዬ

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ እንደኔ ግን ስጨርሺ ፈተና ውስጥ ብትገቢ ደስ ዬለኛል

    • @Fretube
      @Fretube  4 ปีที่แล้ว +1

      አስቤያለው ማሬ። I will

  • @mulu.jesus.4368
    @mulu.jesus.4368 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ፣በጣምአሪፍትምርትነው

  • @CherentMokane
    @CherentMokane 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አናመሰግናለን አደሰ ከሰቲመሰር ኛ

  • @MentesnoteSeifu
    @MentesnoteSeifu 3 หลายเดือนก่อน

    የ 10ኛው በጣም ተመቸኝ👍

  • @yishakyg3417
    @yishakyg3417 4 ปีที่แล้ว

    Think you teacher

  • @luluumer8440
    @luluumer8440 4 ปีที่แล้ว

    thanik you my love

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍርየ ለምን ደብል እደሚሆን ስንፅፍ ደብል ለመሆኑ እምናውቅበትን መንገድ ካለው ሹክ ብትይን ደስ ይለኛል

  • @امعبدالله-ز2ط4ي
    @امعبدالله-ز2ط4ي 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኚ እኔ እንግሊዝኛ ማውራት እችላለሁ ግን ማንበብ አልችልም ያው የመናገር ችሎታ ከንጭወች ጋር ሰለምስር ነው

  • @mahmoodwanefsamahmood3010
    @mahmoodwanefsamahmood3010 4 ปีที่แล้ว

    እንዴው ምን ላረግ እንድገባኝ

  • @Yohanes-qx5rf
    @Yohanes-qx5rf 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰይላል

  • @munaseid9293
    @munaseid9293 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Frye it was very helpful God bless you my beautiful teacher

  • @ማርያምእናቴናት-ሠ3ኀ
    @ማርያምእናቴናት-ሠ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @serkalemhadsuh2143
    @serkalemhadsuh2143 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much my teacher very good this video

  • @ሚማእሙ
    @ሚማእሙ 4 ปีที่แล้ว

    ደሀብል ሲሆን አስተምሪን እባክሺ?

  • @addismegersaaddis5441
    @addismegersaaddis5441 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💋💋💋thank you sister love you

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @azmeragebrehiwet3509
    @azmeragebrehiwet3509 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much!

  • @maruf4465
    @maruf4465 4 ปีที่แล้ว

    thank you so much

  • @mlove3925
    @mlove3925 4 ปีที่แล้ว

    thank you 👏

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 4 ปีที่แล้ว

    Thanx

  • @ሚማእሙ
    @ሚማእሙ 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ።

  • @ቀበጧነኝየወልድያዋ
    @ቀበጧነኝየወልድያዋ 4 ปีที่แล้ว

    Welcome ❤

  • @mohammedhussein145
    @mohammedhussein145 4 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ከቻልሽ ሁሉንም ት/ት በአንድ አድርገሽ ብትሊኪልኝ ከይቅርታ ገ

  • @امعبدالله-ز2ط4ي
    @امعبدالله-ز2ط4ي 4 ปีที่แล้ว

    የመናገር ችሎታን እማዳብርበት ነገር ጠቁሚኚ

    • @Fretube
      @Fretube  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ቪድዮ ሰርቼ ነበር ቆይ ልፈልገው። በቅርቡ ደግሞ ተጨማሪ እሰራለው።

    • @امعبدالله-ز2ط4ي
      @امعبدالله-ز2ط4ي 4 ปีที่แล้ว

      የመናገር ሳይሆን የማንንበብ ለማለት ነው እህት

  • @user-vo9kj8uu8j
    @user-vo9kj8uu8j 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌

  • @اللهملكالحمد-ح4و
    @اللهملكالحمد-ح4و 4 ปีที่แล้ว

    እሺ አናባቢና ተነባቢን በመጠኑ ተረድተናል ከዚህ በኋላ እንዴት ነው በራሳችንም ቢሆን መለማመድ የምንችለው? ለምሳሌ ማንበብ ቻልን ግን ትርጉሙን አናውቀውም ስለዚህ ማንበብ ለሚችሉ የሰራሽው ቪዲዮ ካለ ጠቁሚንና እንከታተል። እናመሰግናለን!

    • @Fretube
      @Fretube  4 ปีที่แล้ว +1

      ሌሎቹ ቪድዮዎች ሁሉ ትንሽ ማንበብ ለሚችሉ ነው የሰራህዋቸው። ቻነሌ ላይ ከንባብ ውጪ ብዙ ትምህርት አለ።

    • @اللهملكالحمد-ح4و
      @اللهملكالحمد-ح4و 4 ปีที่แล้ว

      እሺ በቃ ቪዲዮችሽን አያቸዋለሁ
      ለመልካም ትብብርሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @serkalemhadsuh2143
      @serkalemhadsuh2143 4 ปีที่แล้ว

      OK Sensational Good job Thanks Frye God bless you

  • @ebu2482
    @ebu2482 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርት አለቀ ማለት ነው

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 ปีที่แล้ว

    ጠፋተሽብይ ነበር ወደኔ አይገባም

    • @Fretube
      @Fretube  4 ปีที่แล้ว

      Hana አለው ማሬ ምናልባት ደወሉን አልተጫንሹ ይሆን?