Ethiopia - የኢትዮ-ቴሌኮምን አክስዮን ልግዛ? አዋጭ ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 49

  • @gezu1573
    @gezu1573 59 นาทีที่ผ่านมา +5

    ገዝቻለሁ 🙏አሁንም ተጨማሪ እገዛለሁ👍

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ልንገዛው ነው።

  • @yesheyeyesma1950
    @yesheyeyesma1950 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you for your info

  • @selamleethiopia1966
    @selamleethiopia1966 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    we are going to buy it

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የቴሌኮሙኒኬሽን እርምጃ መኖሩ ጥሩ ነው። እውነተኛ ሰው ስላልሆንን. መንግስትን አናምንም። እንደ እኛ እናስባለን

  • @girmaamen
    @girmaamen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የትልልቅ ካፓኒዎች ሲጀምርና አሁን ያሉበትን ዋጋ ተመልከቱና ሀሳባችሁን ስጡ የዛሬ አራትና አምስት አመት ያኔ በገዛሁ ኖሮ እንደሚባል አውቃለሁ ✍️✍️1

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንግስት በዚህን ሰዓት ለህዝብ አዝኖ የገንዘብ ግሽበትን መቆጣጠር ስላልቻለ ከገቢያ ላይ የሰውን ፍራንክ ለመሰብሰብ አስቦ ነው ምክንያቱም ይሄ የኢኮኖሚስቶች ሎጂክ ነው

  • @MohammedMohammednur-ec6rp
    @MohammedMohammednur-ec6rp 15 นาทีที่ผ่านมา

    አደንቅሃለው

  • @Mulutahtaka
    @Mulutahtaka 27 นาทีที่ผ่านมา

    ይህን ሰው ፈጣሪ ያሳልን ጋላን እጭ እንደት አድርጎ ሀገሪቱን አግማሟት

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 52 นาทีที่ผ่านมา +1

    how do we get this information for the people who live outside Ethiopia? I am sure hundred percent if benefit as if you invest for a long term.

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አንገዛም!! At this point how such gov't be faithful??

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይሔ ስግብግብ መንግስት ሀገራችንን ባዶ አደረጋት

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    This shareholder like this kind of investment is good for individuals to invest on money on the side. I believe this wonderful idea I wish the government do more like this in the future.

  • @SolomonMisganaw-k7z
    @SolomonMisganaw-k7z 2 นาทีที่ผ่านมา

    የቴ ሌካርድ በጣም አስጨኑቆናል😂

  • @abubekerahmed4002
    @abubekerahmed4002 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም በጣም አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ ! አንድ ነገር ላይ ሰፍ ብሎ ነገሩን ሳያጣሩ ዘው ብሎ መግባት ያው ችኩልነት በለው ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል።

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 39 นาทีที่ผ่านมา +1

    የአባይ ግድብን ቦንድ ሽያጭ ያዬ ይቀጣ አለች አርባምንጭ ያለችው ድሃዋ አማቴ።

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    lo vamos a comprar

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቴሌ አትራፊ መሆኑ አያጠያይቅም ። ግን የመንግሥት ድርጅት ነዉ ። አሁን ያለዉ መንግሥት ደግሞ በሕዝብ የተተፋ ነዉ ። እምነት አሣድረህበት በመከራ ያጠራቀምሃትን ጥሪት በአደራ ልታስረክበዉ አትችልም ። ነገ ሊክድህ ይችላላ ። በሕግ የማይገዛ ነዉ ቃሉንም አያከብርም ። ፍሬሕይወት በጣም ጎበዝ ናት ። አለቆቿ ግን ... ስለዚህ ጎመን በጤና ባልገዛ ይሻለኛል ።

    • @እቢ
      @እቢ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ይቅርብኝ

    • @teodorecity
      @teodorecity 28 นาทีที่ผ่านมา

      Lek nw

  • @abdilheyarebo6357
    @abdilheyarebo6357 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቅም ያለው ሰው ተሳታፊ ቢሆን ተጠቃሚ ይሆናል ባይ ነኝ🎉🎉🎉

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @meazabekele75
    @meazabekele75 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸኮል ወጋ ያሰከፎላል ልክ ነክ ግልፅ ነው በርታልን

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም❤❤❤

  • @SelahadinKedir
    @SelahadinKedir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ አደለህም!!

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam arif new yigezal.period.

  • @samuelbanda366
    @samuelbanda366 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉❤birr alki lamen atgzame

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Le hageru donate byadereg men ygodal algezam yemilew telalakiw grisa new.

  • @MillionTeshome-i3q
    @MillionTeshome-i3q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ይታመናሉ

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዋጭ አይደለም

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ እይታ ነው

  • @SolomonGatachew-r1q
    @SolomonGatachew-r1q 22 นาทีที่ผ่านมา

    የባንክ አክሲዮን ነበረኝ ትርፋማ ነው አንተ እንዳልከው ከፈለገ ይሰጣል ካልኦነ ትልቅ ድርሻ ያላቸው ውሳኔ ነው። ቴሌንም አስቤው ነበር ይቅር

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትራፊ ስለሆነ ብቻ share መግዛት አዋጭ አይደለም። በዛ ላይ በመንግስት 90% የሚዘወረው ነው።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    😂😂😂ኢትዮ 1$ ኢንቨስት የሚያደርግ ያበደ ብቻ ነው ሀገሪቷ እንደ መንደር እየተመራች ማን ያበደ ነው ገንዘቡን ለዱርይ የሚጥለው

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Alabednem engezalen🎉🎉🎉

    • @Ihaveadream-l2y
      @Ihaveadream-l2y ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስካሁን ለመጀመሪያ አንተ ነው የገዛሀው😅😅😂

  • @simegnewagegnew3416
    @simegnewagegnew3416 17 นาทีที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ አብይ ለህዝብ አስቦ ሊያደርገው እንደማይችል ለመገመት ጠቢብ መሆን አይጠይቅም ሲቀጥል የመወሰን አቅሙን በብቸኝነት ከተቆጣጠረው ህዝቡ እጅ ላይ ያለውን ቀምቶ አቅም ለማሳጣት እየሰራ እንደሆነ ነው እኔ በግሌ የሚሰማኝ

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kotot tabezaleh

  • @zablon814
    @zablon814 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስቶክ ማርኬቱ ላይ እኔ የምገዛው ከፊቱ 8(0) የተቀመጠ ዋጋ ቢስ ሼር መሆን የለበትም! አንድን የሀገር ድርጅት ሁልጊዜ በዜግነታችሁ ብቻ ደግፉኝ ሊል አይገባውም! ስራው ያውጣው ሀገር ወዳድነት የተበላሸን መንገድ ሩቅ የማያደርስን እየጠገኑ ማለፍ አይገባም። እየተንከባለለ ነገ የማንወጣው እዳ ውስጥ ይከተናል! ዋጋው ለገባው ተጋኗል!

    • @zablon814
      @zablon814 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግሞም ይወርዳል! ነገ ሲስተካከል አዋጭ ሲሆን ለመግዛት ዝግጁ መሆን ጥሩ ነው

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግልጽ,, ነው,, ከ, ማጅራት,, መቼ,, ካምፓኒ,, ጋር,, ትርፍ,, አለ,, አራሱ, ደላላ,, እራሱ,, የአክሲዮን,, ሼር,, 🤣🤣🤣

  • @AbrehamBayisa-sw8fr
    @AbrehamBayisa-sw8fr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቆይ መንግስት ይኔን ያክል ቸግሮታል ወይስ በሌላ ጉዳይ ነው

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewket yiteyikal .awaki new migezaw gebah???

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@AbrehamBayisa-sw8fr ቸግሮታል? ተጠምቷል እንጂ ወደ እነሱ የሄደ ገንዘብ በረካ የለውም