🔴✝እንኳን አደረሰነ!❀ቅድስት ጾመ ጽጌ (ወማኅሌተ ጽጌ)✿ተዝካረ ስቅለቱ ለመድኅን❀አባ ጽጌ ብርሃን (ዮሐንስ ዘጽጌ)❀ቅዱስ ኤዎስጣቴዎስ ሰማዕት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ስደቶአዋ ለኛ በስደት ላለነው በረከት ነው የሆነልን በስው አገር በረከት ሆኖልን በስላም በረድሄት በበረከት እየኖርን ነው ምስጋና ለመቤቴ ከነልጅዎ ከፃድቁ ዮሴፍ እና ከቅድስት ሶሎሜ ጋር ያሳለፈችዉ ስደት በረከትታችው ይድረስን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 7 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና በአገልግሎት ያቆይልኝ መምህር ።

  • @hewanhailemariam9700
    @hewanhailemariam9700 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ወንድማችንን የሰጠን አምላክ እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @FatfateAyalo
    @FatfateAyalo 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያስማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠጥልን መምህር

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 7 วันที่ผ่านมา +5

    🙏🙏🙏 ድካምህን ወላዲተ አምላክ ትመልከተው ❤ ድንቅ ሚስጥር የአለው ትምሕርት ነው ቃለሓይወት የአሠማልን 🙏😍

  • @stc6291
    @stc6291 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን የሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእቤታችን የቅድስትድል ማርያም ረደኤት በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ❤❤❤

  • @mekdesnega7688
    @mekdesnega7688 7 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህወት ያስማልን የጽጌን በረከት ያሳድርቦት

  • @almazabrha1651
    @almazabrha1651 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማለነ

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሩ አደርሰን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @zufanlegesse6218
    @zufanlegesse6218 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 7 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዝአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የዛሬው ደግሞ ድንቅ ትምህርት ነው ችሪቷ እማምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትከልልዎ የቅዱሳኑ በርከት እይለየን

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 7 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @rahelbogale3091
    @rahelbogale3091 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 7 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ፋኖነትጀግንነት
    @ፋኖነትጀግንነት 6 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 6 วันที่ผ่านมา

    መፅሃፍች ነህ ብንል አያንስም ለኝ ለወጣቶች ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @KfleMaryam-gm1sn
    @KfleMaryam-gm1sn 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት የስምዕቅልና

  • @rosehaile2466
    @rosehaile2466 7 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen Egzabhair yimesgen , Lege remember in your prayers

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen!!!

  • @helenabebe1747
    @helenabebe1747 7 วันที่ผ่านมา

    Amen kale Hiwet yasemalen wendemachen

  • @የድንግልማርያምልጅየኢየሱ
    @የድንግልማርያምልጅየኢየሱ 7 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasmalen❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasadane-f3p
    @ermiasadane-f3p 7 วันที่ผ่านมา

    በዛኛው ቻናል ተለቆ አልነበረምን?

  • @zufanlegesse6218
    @zufanlegesse6218 7 วันที่ผ่านมา

    እባኮ የንግድ ባንክ አካዉት ካለ ላኩልኝ የአዋቨ ባንክ እቢአለኝ ሞባይል ባንኪንግ ሰልክ አልቀበል አለኝ እኔ ያለኝ ንግድ ባክ ነዉ ያለኝ