አወል ዛሬ ምርጥ የንቁላል ፍርፍር ሰርቶ አበላኝ 🥰🇪🇹❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 ปีที่แล้ว +1321

    ብዙ ልጆች አወልና ሰአዲ አቅርብልን እያላችሁ ነዉ እስኪ እድቀርቡላችሁ የምፈልጉ👍

  • @الحمدللهالكلحل-ف8ل
    @الحمدللهالكلحل-ف8ل 4 ปีที่แล้ว +187

    ማሻአላ እደው ማነው እደኔ ባል አግብት አብሮ ዘና ፈታ ማለት ያማረው ላይክ ስጡኝ

    • @seadashawul9715
      @seadashawul9715 4 ปีที่แล้ว +1

      Enaaaaa kkkk

    • @azil9509
      @azil9509 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔሀቢቢቲ

    • @ሉባባየወሎዋቀበጥ
      @ሉባባየወሎዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

      አግብቻለሁ ግን ናፍቆኛል እኔም እድህ ማሳለፍ እፈልጋለሁ ይሄ ስደት ለያይቶን እጅ

    • @hawayasine6491
      @hawayasine6491 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @جينامحمد-ت3ج
      @جينامحمد-ت3ج 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂእኔም። ሀያቴ። አላህ። ይወፍቀን።

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  4 ปีที่แล้ว +563

    As wr WB ሴቶችየ ሰርቶ እሚያበላ ባል ይስጣችሁ አሚን በሉ 😂 በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንም አላህ ስላም ያድርግልን ❤️

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 4 ปีที่แล้ว +124

    ስጦታ ተሰጣጡ ፕራክ ግን አትደራረጉ ምክንያቱም ውሸት ለቀልድም ቢሆን እዳንጠቀመው ነብዬ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከልክለውናል

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 4 ปีที่แล้ว +244

    በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +47

    ወልይኩም ሰላም ወራህመትሎሂ ወበረካቱ ምርጦችየ መጣችሁ ሰወድላችሁ ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዉቦችየ እሰኪ እነሰአድን እምትወዱ ልያችሁ ላይክ ሰአድየ የኔ ቅመም ትለያለሽ ልዩ

  • @لاإلهإلااللهلاإلهإلاالله-د2م

    ማሻአላህ እናንተን ሳይ ትዳር ትዳር ይለኛል የመዳም ቅመሞች ሷሊሁን ባልይወፍቀን

    • @hayatyimam5511
      @hayatyimam5511 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን

    • @speedcall8776
      @speedcall8776 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ያረቢላለሚ

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @f2271
      @f2271 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-jGiJWs0188/w-d-xo.html አሚን ወዴ ኔም ጎራ በሉ

    • @mshdhdhd2694
      @mshdhdhd2694 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 ปีที่แล้ว +22

    ከእናንተ መሀል መልካም ስነምግባር ያለው ማለት ለባለቤቱ መልካም የሆነ ነው ።
    ረሱል ሰዐ ወ💚💚

    • @ghch3697
      @ghch3697 ปีที่แล้ว

      ሡለላአለይሂ ወሠለም

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 4 ปีที่แล้ว +136

    በጣም ታምራላችሁ አሏህ የሁለት ሀገር ዘውጆች ያድርጋችሁ ከእዱኒያ እስከ አሄራ አይለያችሁ አሚን አሏሁማ አሚንንንንንንን ያርብ

    • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
      @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 4 ปีที่แล้ว +2

      እሚንንንንንያርብ. እርለኔምዱአ አርጉልኛ ማማየ. ከባሌጋር. በዱናም በአኸራም እዳይለየኛ. ያርብ. ከተለየሁት. 3 አመቱነው. በጣምናፍቆኛል. ከ4 ወርቢሀላ. ጉዞ ወድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +3

      አሚንንን አለሁማ አሚን ያረብል አለሚንን

    • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
      @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ አብሽሪልኝ ውዴ አሏህዬ በሁለቱም ሀገር አይለያችሁ ያርብ ሀያቱል ጀና ይወፍቃችሁ ያርብ አችም በሱ የምትደሰች እሱ ባች የሚደሰት ሀቁን የምትጠብቂ ያድርግሽ ማማዬአሏህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ያርብ

    • @gjo5554
      @gjo5554 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሻላህ ወላሂ ኣማረኝ ኣወል የዌለክ እረጉዝ ነኝ ምንም እዳይለኝ ቀዝቃዛ ወሃ ጠጥቻለሁ ግን ባላህ ምንም ኣሉን ዱኣ ኣርጉልኝ

    • @ashkemashkem9336
      @ashkemashkem9336 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ታምራላችሁ አይላያያችሁ

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየህን ባል ማለት አንተነህ እስከመጨረሻው አላህ ያስደስታችሁ አይለያያችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ

  • @ዜድ.YouTube
    @ዜድ.YouTube 4 ปีที่แล้ว +63

    አወሌ ስአዲን በጣም ስነስረአትዋ ሰለወደደኩላት አድቀን የምትወደዉነገረ የስበችዉን ወይም ያላሰበችን ብዙምሊሆይችላል ብቻ ደስዲላት ሰርብራይዝ አርግልኝ አወሌ አደራ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ የኔ ባል ሞያው ስነስረአቱ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ባል አለኝ እንደናተ ቪዶ አንሰራም እንጅ እንዳተ ምርጥ ባል አለኝ ይመቻችሁ ሚስትህ ሰአድ ከነስሞ ያክስቴን ልጅ ትመስለኛለች

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 4 ปีที่แล้ว +12

    _አንድ ጊዜ ስንጠራው 99 ጊዜ አቤት የሚል ባል ይስጠን ያላገባችሁት ጉሉ አሚን A&S ማሻአላህ ደስ ስትሉ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁ እስከወዲያኛው አለም ይሁን_

    • @newfasr3097
      @newfasr3097 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ 99 ግዜ አያሥሽም

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

      አሚን 😄🤣

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ😀👍

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 2 ปีที่แล้ว

      አላነሰም 99 ግዜ ወላ በሳቅ😁❤🌷

    • @tameatopto8217
      @tameatopto8217 ปีที่แล้ว

      ወለህ፡በስቅ፡ሞትኩኝ፡99፡ግዜ፡ኡሱን፡ኬት፡ኢነማጠለን

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
    @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ባሌ እርጉዝ ሁኔ ተይዞብኝ ሄደ ተኮሮና በፊት ነው ተይዞ የሄደው. ልጅ ይዥ ቁጭ ታልኩ አመቴ ልጅ ይዞ ስራም የለ. ልጀንም እዳልክ በረራ የለ ብቻ ከባድ ነው. አልሀምዱሊላህ እያልኩ በተስፋ ቁጭ ብያለሁ. እድ ቀን አላህየ ኸይር ያመጣልኝ ይሆናል በዱአ አትርሱኝ ሙስሊም ወገኖቸ

    • @ሀዩነኝየደሴዋ
      @ሀዩነኝየደሴዋ 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ማማየ

    • @mtube3391
      @mtube3391 4 ปีที่แล้ว

      ተስፋ ያደረግሽበት አላህ የኸይሩን በር ሁሉ ይክፈትልሽ

    • @ggggggg765
      @ggggggg765 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህተየ እሪያድ ከሆንሽ ልጅ ይዘሽ ስራ ልፈልግልሽ ...ትንሽኳ ያግዝሻል.እኔ ልጅ ጋ ነው በ1500 መስራት የያዝኩት

    • @Zehara-oi7lf
      @Zehara-oi7lf 4 ปีที่แล้ว

      Abshiri habibty

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 4 ปีที่แล้ว

      @@ggggggg765 Allah keyirune negare yisetish

  • @mama-dx3eb
    @mama-dx3eb 4 ปีที่แล้ว +105

    የኔን ባል ባያቺሁት መሸአላህ ነው

  • @حسنالشريف-ظ4د
    @حسنالشريف-ظ4د 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃቻሁ ኡም ሀሰን

  • @khaledhasan9173
    @khaledhasan9173 4 ปีที่แล้ว +26

    ታምራላችሁ ማሻ አላህ😘😚😍 ትዳራቸሁንያመረ የሰመረ ያርግላችሁ ጀሊሉ እኔም ከ4 ወር በሁዋላ የናፈቀኝና የናፈቅኩት ባሌ ዘንዲ እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ ውደታ እስከ ጀነት

  • @ፋጡማቢትሰብሥብ
    @ፋጡማቢትሰብሥብ 4 ปีที่แล้ว

    ዋልይኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበረካቱ. ማሻአላህ

  • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ጠ2ጨ
    @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ጠ2ጨ 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህየ እባክ አድ የትዳረ አፍቃሪ ስጠኝ እደው በአላህ አላህየ እደውስለምን የኔኑ እኩያ ፍቅረ የሆነ ሁሉንም አሞልቶ የሠጠ ያረቢ ያረዛቅ ያገፋረ ያረሂም

  • @seadibenitbabashada7731
    @seadibenitbabashada7731 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያረቢ ደሣሣትሉ ፍቅራችሁ ለዘላለም ኢንሻአላህ ውለዱክበዱ😘😘

  • @umin7742
    @umin7742 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአላህ ጉብዝ በርቱ 😘😘👍 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samirahaji3592
    @samirahaji3592 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አወሉ ከምር አደነኩህ አሰራርህራሡ ብሉ ብሉ ያሥብላል 😍😍😍😍

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዘ7በ 4 ปีที่แล้ว +53

    ውሀውን ከፍተህ ስታጠጣት እንባ ተናነቀኝ አሏህ ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ አሚን በሉ

    • @adasababa2089
      @adasababa2089 4 ปีที่แล้ว +3

      እንደዝህ ይደርጋል ብሉት የኔ ባል አንች ከፍተሽ ስጭኝ ይላል ይሄ ዶማ ክክክክክ

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@adasababa2089 😂ወዮ በሳቅ ፈነዳሁ

    • @hayathhaya9179
      @hayathhaya9179 4 ปีที่แล้ว

      @@adasababa2089 ወይኔ በሣቅ ገደልሽኝ

    • @yydittuur7r121
      @yydittuur7r121 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @ااا-ض4ج2د
      @ااا-ض4ج2د 3 ปีที่แล้ว

      ይመቻቹ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ባል አለሽ ሳአዳዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጎብዝች ናችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 4 ปีที่แล้ว +37

    ማሻአላህ. ያአላህ.የሚከባከበኝን.ባል.አምጣላኝ.ያረብ

  • @احبكأميياروحي
    @احبكأميياروحي 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰአዲ ታምራላችሁ አወል ደሞ ከጓናችሁ ሆኘ ባልበላም አሪፍ ምግብ ሰርተካል ማሻአላህ

  • @naemanaema1069
    @naemanaema1069 4 ปีที่แล้ว +32

    አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላች ማሻአላህ ማሻአላህ

    • @anjazfaleh1
      @anjazfaleh1 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ማሻአላህ

  • @hayateha4703
    @hayateha4703 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጦቼ ሥታምሩኝ ማሻአላህ ዉዴታ እሥከ ጀነት

  • @meje4180
    @meje4180 4 ปีที่แล้ว +3

    አወሌ ውሀውን ከፍተህ ስታጠጣት የሆነ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ ፍቅር የመሰለ ነገር የለም እዚህ አለም ላይ የለም

  • @ራመትሙሀመድ
    @ራመትሙሀመድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርታ ከካሜራም ጁረባ እደዚህ ከሆንክ ጥሩ ነው

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
    @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ስወዳችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናንተልጆች ስወዳችሁ አወል ጎበዝ ብዬሀለሁ

  • @mominamomina7127
    @mominamomina7127 4 ปีที่แล้ว +4

    መሻ አላህ ባለሙያ ነህ አወል ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ማሮቸ

  • @ggu7108
    @ggu7108 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የኔባል በጣም ባለሙያ ነው እናም የምርጦች ምርጥ ጡሩ ነው አላህ እርሜውን ያርዝምልኝ

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላቹህ ፍቅሩን ያብዛላቹህ የሳውዲ ፍቅር ከመባል ይጠብቃቹህ

  • @rahmbintislamddkdj5304
    @rahmbintislamddkdj5304 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስወዳቺሁ ታስቀናላቺሁ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ👉ማሻ አላህ👉እኔኮ ትዳር ትዝ የሚለኝ ጥድ ሆነው ሳይ ነው😍😍

    • @Rukya832
      @Rukya832 4 ปีที่แล้ว

      هههههه

  • @ሳራነኝእናታናፋቅ
    @ሳራነኝእናታናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ,ጡሩባለሞያ,,,ባልሰጡተሽልኣላህ,እኛምየወፍቀን,,,,,,,ኣሚን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ታምራላቹህ ሁሌም ስራላት አግዛት

  • @hawangus5485
    @hawangus5485 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ ሞያህ 100

  • @እሙኢክራም-ጨ9ዘ
    @እሙኢክራም-ጨ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ምግቢቱ እጅ ታስቆረጥማለች ቀመስኩላችሁ 😘😘😘

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአወልየ በደብሠርተኸዋልፍቅራችሁንያብዛው

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +5

    *_ማሻአላህ ተባረከላህ ሙያ👌አላህ ይጨምርልህ እኔም የባሌ ጉርሻ ናፍቆኛል የኔ ውድ ባል አላህ ይጠብቅህ_*

  • @ZaheraHussen
    @ZaheraHussen 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሳአድ ስታምር ደስስስ ትላለች በአላህ አይቼ አልጠቅባት አልኩኝ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 4 ปีที่แล้ว +73

    ታዉ ልሸቅልበት ጥንድ እየሆናችሁ አታስቀኑኝ ወየነክ ያጥንቴ ፍላጭ👌👌👈

  • @ያልፋን
    @ያልፋን ปีที่แล้ว

    ሳኡድ አርቢ ከተጋቡ ባል ያገኝችዉ ሰአዳ ብቻ ናት ማሻላህ አላህ ይጨምርራላችሁ❤❤❤❤❤❤😊

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +9

    ተዉ ግን አታስቀኑኝ 😏ለኔም ወን እሲኪወጣለኝ😂 ቀናሁ እዉነት ኧረ የኔ አዳም የት ነህ😁😂😂

    • @neim624
      @neim624 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂አብሽሪ ሶብረን ጀሚላ

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂💪💪👍👍👌👌💃👈👌

  • @siydtoum5471
    @siydtoum5471 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላህ ተባረክ ኣላህ ሕልዊን ፍቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ ውድድድ ❤️❤️❤️❤️

  • @halweyiathalweyiat2418
    @halweyiathalweyiat2418 4 ปีที่แล้ว +21

    ባል ብሎ ዝም 😍😍😍

  • @mm-qk4mn
    @mm-qk4mn 4 ปีที่แล้ว

    እረታዉእኛእንኑርበት።ምርጥሻቃላነን።የቤትልጂ🤗

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 4 ปีที่แล้ว +45

    ቢል አፊያ እናተ ስትበሉ የኔ ምራቄን መዋጤ ምን ይሉታል ክክክ

    • @awal2125
      @awal2125 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማርኪኪኪኪ

    • @አላህወኪል-ደ5ኰ
      @አላህወኪል-ደ5ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

      እረዛሬስ እንጀራ እየናፈቀኝነው

    • @zaynabahmed8659
      @zaynabahmed8659 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔኮሚንቶችናችሁዘናየምታረጉኝክክክ

    • @አላህወኪል-ደ5ኰ
      @አላህወኪል-ደ5ኰ 4 ปีที่แล้ว

      @@zaynabahmed8659 እኔም ወላሂ ፈታእላለሁ ሳነብ😀😀😀💝💝💝💝💝💝

    • @fatumaseid9906
      @fatumaseid9906 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥግሽን ይዘሽ ትስቂ አለሽ እያዳድሽ እኔ እጀራ አምሮኛል ወላሂ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሞያ ወላሂ ልክ እንደኔ ነው የሰራከው

  • @ኡምሀፊዝ
    @ኡምሀፊዝ 4 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩምእሰላም አህለን ፊኩም ትችላለህ ማሻ አላህ ግን ከኔ ባል አትበልጥም ክክክ

  • @saeedmuhedeen844
    @saeedmuhedeen844 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ምርጦችየ አሏህይጨምርላችሁ. ለኛም ለሌለነም አላህይስጠ ያረብ

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 ปีที่แล้ว +19

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሙያ ብሎ ዝም አሪፍ ሰርተህዋል አወል ጀግናዉ ፍቅራቹ አላህ ይጨምርላቹ ዉዶች

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 3 ปีที่แล้ว

    ልዩወች አላህይጠብቃችሁ ስታምርምርጥች ማሻአላህወድሜአወሌ ሰአድየኔምርጥአላህበሰላም ያገነኛችሁየፍቅር አምላክ

  • @hooahhooah7997
    @hooahhooah7997 4 ปีที่แล้ว +30

    ባልና ሚሥት ካዲ በሀር. ይቀዳል ሢባል ነበርኮ የኔው ሠምጦ ቀረደ ኸረ የት ነህ ብቅ በል

    • @eluhabeshawit4354
      @eluhabeshawit4354 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ ይመጣል ሶብሪ

    • @semuatube6219
      @semuatube6219 4 ปีที่แล้ว +7

      ይመጣል እየዋኘ ይሆናል😜😅

    • @lulubintaragaw8413
      @lulubintaragaw8413 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ዋና ውስጥ ነው ጠብቂው እስኪወጣ

    • @sadatesfaye7431
      @sadatesfaye7431 4 ปีที่แล้ว

      ሠአቱን ጠብቆ ይመጣል 😍😍😍

    • @እሙሀምዛ-ገ1ጘ
      @እሙሀምዛ-ገ1ጘ 4 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከ አብሽሪ ውዴ የትም አይቀር

  • @ሂወትቱዩብ
    @ሂወትቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሆይጨምርላችሁ የኔዉድባል ንፍቅብሌኛልሀቢቢ ያጉርሻዉ አላህበሰላምያገናኘን

  • @እሙቢላልእሙቢላል-አ5ደ
    @እሙቢላልእሙቢላል-አ5ደ 4 ปีที่แล้ว +4

    ታምራላችሁ ግን አልቀናም ጥሩባል አለኝ አልሀምድሊላህ መሻላህ በሉታድያ

  • @lubabaahmadyoutube3829
    @lubabaahmadyoutube3829 4 ปีที่แล้ว

    ከምስሩ ፍርፍሩን አድንቃለሁ ማሻአላህ ሳዳ ታድለሺ ሰርቶ የማበላ ባል ዋው

  • @ሂክማYouTube-e7j
    @ሂክማYouTube-e7j 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋሊኩም ሰላም ዉዶችየ ስወዳችሁ ግን ጥንድ ሳይ እቀናለሁ የኔዉ ግን ኧረ የት ነህ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዴ

    • @liontube5254
      @liontube5254 4 ปีที่แล้ว

      እይኝ እዚህ 😂😂

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 4 ปีที่แล้ว

      @@liontube5254 ክክክክ

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ሞክሽየ አንድ ቀን ይመጣል ባልና በራሱ ጊዜ ነዉ የሚመጣዉ ይባላል

    • @ሂክማYouTube-e7j
      @ሂክማYouTube-e7j 4 ปีที่แล้ว

      @@ገልቢ 😍

  • @ዜድብንትሁሴን
    @ዜድብንትሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ቲክቶክ ሳያችሁ ነው ቶሎ የምገባው ዩቱዩብ ስለምወዳችሁ ልዩዎች ሰአድየ አቤት ፀባይሽን ስወድልሽ የኔ ማር😍😘😘

  • @love-qy4gz
    @love-qy4gz 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቅመሞች 😘😘 አላህዋ ተውውው ተውውው ለኔም አከፍክፍ ብኝ 😭😭

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክእውነትደስይላሉለይቱብእንደይሆንእጅ

    • @love-qy4gz
      @love-qy4gz 4 ปีที่แล้ว

      @@seadamohammed7952 ቀላል ደሥይላሉ 😘😘😄😄

  • @Ekru-gx4hn
    @Ekru-gx4hn 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክቅ የምር የሌለ ነው የሳኩት ደብሮኝ ነበር እናንተን ሳይ ወላሂ ደሰስሥሥሥ ይለኛል አላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግ ላቺሁ ማሻአላህ ማሻአላህ አወሌ ሰዓድ ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ከልቤቤቤቤቤቤቤ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiyasebde4342
    @fatiyasebde4342 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጥዶች ማአሻአላህ በርቱ አላህ ይጨምርላቹ ቁርሱ ማአሻአላህ ነው

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ😍😍😍

  • @zabeebazabeeba9890
    @zabeebazabeeba9890 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ፍቅሩን ይጨምሪሊቹህ

  • @Hዬየመኖሬሚስጥር
    @Hዬየመኖሬሚስጥር 4 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እይ ለምን ክክክ

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 4 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ይጨምረላችሁ የኔባል ጉበዝነው ሲሠራ ልዬ አድርጉነው እሚሠራው

    • @ኢህዲናቱዩብ-ጠ5ኰ
      @ኢህዲናቱዩብ-ጠ5ኰ 4 ปีที่แล้ว

      መሸአለህ

    • @razagrazag571
      @razagrazag571 4 ปีที่แล้ว

      መካየወሎልጅነኝ
      ማሻአላበጣምነዉደሥየምትሎት
      ፍቅራችሁንአላህይባርክላችሁ

  • @hawatube955
    @hawatube955 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ፍቅራችሁ ደሥ ሢል አላህይጨምርእላችሁ

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣምምምምምም ነው እምወዳችሁ ግን አድ ነገር ልገራችሁ ስታወሩ ነቃ ብላችሁ አውሩ ቲክቶክ ላይ ስላነበብኩ ነው ብዙ ኮሜቶች ነቃ ብለው አይሰሩም ይላልሉ ለኔ ሁሌም ልዩ ናችሁ ግን ስላነበብኩ ምክር መስሎኝ ነው😍😍

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላተባረከላ ፍቅራቹ ያብዛላቹ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +8

    ተባርኩ ውለዱ ክበዲ ሴት የሚያከብርና የሚከባከብ ውንድ እወዳለሁ

  • @HayatHayat-jr4np
    @HayatHayat-jr4np 3 ปีที่แล้ว

    መሸ አላ ውሀ ከፍቶ ሢያጠጣት ደስ አለኝ አይለያችሁ ወልዳችሁ ሣሙ የልይልኝ ያሣያችሁ ጉሉ አሚን

  • @nuriyaidirisjilo9271
    @nuriyaidirisjilo9271 4 ปีที่แล้ว +3

    This is good food 👍👍👍👍👍👍

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአናችሁ
    ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
    አላህሱባሀነሁታአላ
    👍👌💋💋

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 4 ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ እንጀራ በእንጀራ የምንበላው ባህላችን እወዳወለሁ እናተስ በላይክ አሳዩኝ

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
    @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምእሰላመወራህመቱላሂወበርካትሁ
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህፍቅራችሁእሰከጀንትያድርገላቸሁ

  • @fafiim3259
    @fafiim3259 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashaa Allah ❤️❤️❤️🇪🇹🙏

  • @zinetabdulah3552
    @zinetabdulah3552 3 ปีที่แล้ว

    ሰአድየማር ስውድሺ ማማየ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @burtukanbaale6286
    @burtukanbaale6286 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzaber yitabikachu maroch

  • @አሚ-ረ8ሰ
    @አሚ-ረ8ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ፍቅራች የዘላለም ይሁንላቹህ 😍😍

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ቅዴም ተከተሉ ግን😂😂

  • @hanitubeethiopia4162
    @hanitubeethiopia4162 4 ปีที่แล้ว

    ያሰላም ማሻአሏህ በል ይልመድብህ እይሰራህ አብላልኘ ሰአዳዬን 😉

  • @hayathassen3218
    @hayathassen3218 4 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ተዉ ግን ደምሩኝ ዉይይይይይይ ልመና አሁንስ አፈርኩኝ በየቤቱ በመሮጥ

    • @የሱናሰዎችስብስብ
      @የሱናሰዎችስብስብ 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @madinasaeed6861
      @madinasaeed6861 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ተደመሪ

    • @mee7030
      @mee7030 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ወይኔ ሀያት ሁሴን አሳቅሽኝ ወላሂ

    • @hayathassen3218
      @hayathassen3218 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mee7030 ምን ላድርግ ወላሂ ትልልቅ ዩቱበሮችን ብቻ ነዉ የምንከታተለዉ እኛ የምንድኸዉስ ማን አለን እንደማመር ብዬ ነዉ በዚሁ አጋጣሚ

    • @mee7030
      @mee7030 4 ปีที่แล้ว

      @@hayathassen3218 አብሽሪ ውዴ አላህ ያሳካልሽ

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ በዉዲታላይ ወዳትይጨምረላቸሁ

  • @maremebrahim5783
    @maremebrahim5783 4 ปีที่แล้ว +4

    Wealeykum selam werahmetulahi wbereketu ahlan masha Allah tebareke Allah 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🍟

  • @hayath639
    @hayath639 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህተባረክአላህአላህይጨምርላቸሁ

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 4 ปีที่แล้ว +4

    ስአዲይ ሜካብ አትቀቢይ ባትቀቢም ታምሪለሺ ካጠፍሁ አውፍ በይኝ ነገር ግን ሂጃብሺ ይምራል በሜካብ አበላሽሺው ለባልሺ ብቻ ተቀቢ ሜካብ

    • @yx2243
      @yx2243 4 ปีที่แล้ว

      ምርጦች አላህ ፉቅራችሁን እሥከወዳው ያድርግላችሁ ያረብ እኒመቸም ከቢቸበትአላሁ እደነተ ባይሆን ም ለልጆቸ ምርጥ ፉቅር የሞላበት ትዳር እድሠጣቸው እመኛለሁ

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ ፍቅራቺሁ እስከ መቃብር ይሁንላቺሁ

  • @kedirbamudi7452
    @kedirbamudi7452 4 ปีที่แล้ว +10

    መሻ አለህ ፊቅረቹ ያስቃነል ለኔም ዱዓ አሪጉልኝ በቅሪቡ ልያገበነው

  • @ዙዙነኝወሎየዋ-ቐ7ዀ
    @ዙዙነኝወሎየዋ-ቐ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ በላአፉ እድት አባቱነው እምታምሩት ወላሂ ምናለ እኔም ባሌ አብሩኝ ቢሆኑሮ እስኪ በሰላም ያገናኝሺ በሎኝ ሀባይብ

  • @susubintbaba4816
    @susubintbaba4816 4 ปีที่แล้ว +10

    ፍርፍር አይቸግርንም ሸቃሎች ሀገር ስንገባ ባል ቤተሰቦች ጋ ስንሄድ የዶሮዋ አገነጣጠል ከባድ ናት ክክክክክክክ እሷን አሳዩን ፕሊስ ሴቷ ሙያ ካላት

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 4 ปีที่แล้ว +1

      ያሠጋኛል እኔም እሡ

    • @semirabintbaba1424
      @semirabintbaba1424 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አሳሥቦኛል😂😂😂😂ታናሽ እህቴ ድብን አድርጋ ትሠራለች እኔ ግን ሞክሬዉም አላቅ ወይኔ አማቴ ምን ትለኝ ይሆን ክክክክክክክክ

    • @እረህማ-ጸ2ቐ
      @እረህማ-ጸ2ቐ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እር ደሞእደይህም የለአለእንደ እንዳልተኛ አስስብችሁኛ። ወይጉድ 9ፍች የው የምፍተው ምንም አላውቅም

    • @susubintbaba4816
      @susubintbaba4816 4 ปีที่แล้ว

      @@እረህማ-ጸ2ቐ ክክክክክክ

    • @እረህማ-ጸ2ቐ
      @እረህማ-ጸ2ቐ 4 ปีที่แล้ว

      @@susubintbaba4816 ምንላርግ ብለሺ ነው ልላስታ እችላለሁ ግን ዶር መገጠል አልችልም ድለዝህ ስፍታ ልጂ ሰይሁን እናቶናት ቀድማየምፍተኛ

  • @kነኝየሱብቻአላህወኪል
    @kነኝየሱብቻአላህወኪል 4 ปีที่แล้ว

    ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ምርጦች ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ የምርደሰትላላችሁ

  • @tubeyimamwollo2068
    @tubeyimamwollo2068 4 ปีที่แล้ว +4

    የማዳም ጭናዳሞች ግን ምን ግዜ ቀደማችሁኝ🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌

  • @rabiyasaea5575
    @rabiyasaea5575 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አወል ጎበዝልጂ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱ

  • @KK-be8ty
    @KK-be8ty 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ አይ አይ ወላሂ ባሌን አስታወሳችሁም የስራቸውን ይስጣቸው እኒህ ሾርጦች ተተከያየን አመት ሆነን

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 4 ปีที่แล้ว

      አይይይ እደኔ ሁነሻል ሁቢ የሳኡድ ሾርጣ እንጀራ አይዉጣላቸዉና የኔንም ወሰዱብኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @KK-be8ty
      @KK-be8ty 4 ปีที่แล้ว

      @@ገልቢ ውዴ ጎደኛ ሁነናል ልጄ

    • @adresmohamed3725
      @adresmohamed3725 4 ปีที่แล้ว

      @@KK-be8ty ከውልዬ የኔ ማር የኔ አይት አዞሽ

    • @KK-be8ty
      @KK-be8ty 4 ปีที่แล้ว

      @@adresmohamed3725 ሁቢ እደው ነገር ቲጉራረሱ አይቼ ትዝ አስባሉኝ እጂ ተቆረጥሁ ቆየሁ

    • @adresmohamed3725
      @adresmohamed3725 4 ปีที่แล้ว

      @@KK-be8ty አትቁርጭ አይዞሽ እናመጠዋለን

  • @afddddegg1221
    @afddddegg1221 4 ปีที่แล้ว

    Ws wrwb ማሻአሏህ የእኔ ወንድም ባለሟያ እኮ ነው አወሎ ሰአዲየ አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቱ ዉዶች የኔ ምርጦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👈👈👈👈👈

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ አለባበሥሽ ማሻአላህ ቀጥይበት