በጣም አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ኪያዬነኝ
    @ኪያዬነኝ 2 ปีที่แล้ว +432

    አባቴን በስደት አጣሁ ማመን ከበደኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አልቻልኩም ዱአ አርጉልኝ😭😭😭😭

    • @montahahussain5899
      @montahahussain5899 2 ปีที่แล้ว +8

      ኣብሽሪ አላህ ዩሰብርሽ

    • @miri8656
      @miri8656 2 ปีที่แล้ว +5

      አብሽር እህት ሁላችንም ነን አላህ የጀነት ይበላቸው😥

    • @ወሎየዋነኝያውምከቦረና
      @ወሎየዋነኝያውምከቦረና 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን አላህይዘንለት አችንምአላህይሶብርሽ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርሃማቸው አንችንም አላህ ይሰብርኪ አብሽሪ ሀያቲ

    • @amina8801
      @amina8801 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሦብርሽ እህት ይከብዳል በሥደት ላይ አላህ ይራህመው

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ያሽርሽ ሰአዲ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +172

    ጥቁርቁር ብላችኋል ወይኔ ብርዱ አይ የኛ ነገር በቃ ለፍተን ለፍተን መጨረሻችን በሺታ 😭😭😭😭😭የኛስ የስደተኞች ባስ ያረብ አላህዋ ገዘቡ ቢቀር ጤና ስጠን

    • @Medi-vn1kw
      @Medi-vn1kw 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንያርብብብ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 ปีที่แล้ว +2

      ግን እኮ ወደ ነበርንበት መልክ የምንመለሰው

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል እህቴ የኛ ነገር ድካም ብቻ ነው እኔ ከ9አመት የስደት ህይወት በኃላ ሀገር ብገባ አንድ ቀን ወጣ ብየ ሳልዝናና በበሽታ ታሰሬ ነው የተቀመጥኩት 😪😪

    • @ሀዩነኝያአባቴልጅ
      @ሀዩነኝያአባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ንፁህጆሲ 😭😭😭

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክልወላሂ አለመታዴላቺን ለፍቶመናነን

  • @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
    @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ 2 ปีที่แล้ว +19

    እርግዝና ነው እሚሆነው አይዞሽ አኪሞቹ ቀርሞን ምኑን አውቀውት የኔም ጎደኛ ከስደት ገብታ እንደዝሁ ታማ በስተመጨረሻ እርግዝና ሆነ ለማንኛውም ፈጣሪ ይማሮሽ

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 2 ปีที่แล้ว +46

    አላህ የሽፊኪ የምፈራው ኤሄ ነው ከስደት ደክመን የምናርፍበት ሳአት በሽታ እንዳይጠብቀን ያረብ የሆዳችን አይተህ ጠብቀን

    • @አህመድጎጃምዮቱብ
      @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +9

      እህት በሽታው እዛ አይደለም የሚጠብቀን ከስደት ነው የዘነው የምንሄደው በስደት ስራ ስራችን እያየን እራሳችን አንቆጣጠርም

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሪኝ

    • @ኢክራምወሎየዋነኝ
      @ኢክራምወሎየዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ፣ይማርሽ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ያሽርሽ
    ጤና እኮ ትልቅ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว +62

    ስናሳዝን ግን እኛ ስደተኞች ለፍተን ለፍተን መጨረሻችን በሽታ 😢😢😢😢ስደት ስንመጣ ከራሰ እስከጥፍራችን ተመርምረን እንመጣለን ከዚህደሞ በሽታ ሸምተን እንገባለን አይይ😢😢😢

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጉልበታችን አልቋን በሰው ቤት ምንም ነገር መቋቋም አንችል

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 ปีที่แล้ว

      @@Umufetitube አሳዝናል አላህ ይሁነን ወይ ሰዉ አይረዳን ጊዛችን እድሜያችን ጉለበታችን አለቀ😢😢ዉጤቱ መጨረሻ ይህ ነዉ

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 2 ปีที่แล้ว

      እንዴው ምንይሻለናልያአላህ እንዴው ዛሬሥማነው ጤነኛው

    • @amenaamena3954
      @amenaamena3954 2 ปีที่แล้ว

      አላሕ ያሽርሽ

    • @ዙላይካዙላይካ
      @ዙላይካዙላይካ 2 ปีที่แล้ว

      በጣምም😓😓😥😥😥😥😪😪💔💔💔💔😥

  • @lubatube1646
    @lubatube1646 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽርሽ ሰአድ እርግዝና ነው መሰል ብዞወች ሶስት አራት ወር እስከሚሆን ያማቸዋል

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 ปีที่แล้ว +27

    _ለሠው ልጅ ዋናው ነገር ጤና ነው የትም ሆነን አላህ ጤናችንን ይስጠን ሰአድየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ_

  • @Nebiha771
    @Nebiha771 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ሱለይማን ተመለሰ ሲሄድ አሳዝኖኝ ነበር

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ6ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እያሰብኳችሁ ነበር አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአዲዬ

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ሰአድየ ዱንያ እድህ ነች መች ሞት እደምትመጣ አናውቅምና ወደ አላህ እንቃረብ ከመያዛችን በፊት

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እማበጣም ስጠፍ ጨንቆኝ ነበር😭😭😭😭😭😭😭 እመቤቴን ስአዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽእማ ምን ነካሽማማዬ አይዞሽልኝ እግዚአብሔርየሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉየእኔዉድ አይሽሽ አትመመኝ አይባልም አንተ ማረኝእንጅ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽየእኔ ልዩ በክርስቶስ ፍቅር ዉዲዲዲዲነዉ የማረጋችሁ♥️

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 2 ปีที่แล้ว

    ስአድየ እግዚአብሄር ይመርሺ ሀገሩ በሺታነዉ ማለትነዉ ከዚህ ሲዱ መታመም ወይኔ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እህቴዋ አላህ ያሽርሽ ሰአድዬ ወላሂ ስትጠፉ ምን ሁናችሁ ብዬ ሁሌ አስባችሁ ነበር በሰላም ነው የጠፉት እያልኩ ስልካችሁን አላውቀው አልጠይቃችሁ አብሽሩ አላህ ያሽራት

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያስርሽ ሱለይማን በሰላም ነዉ የጠፋህዉ ግን

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +34

    አይዞሽ ሰአድዬ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      ቲጂየ ደምሪኝ አስደምሪኝ

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሬ ይማርሺ የኔ ቆንጆ ምን አልበት ንፋስ መቶሺ ሊሆን ይችላል

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ሳኢዳ እኔ ሰሞኖን ምነዉ ጠፉ እያልኩ ነበር በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማርያምን

  • @kayriyahabesisa5608
    @kayriyahabesisa5608 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፍያ ያርግሽ ሰአድዬ በለፎ ከወሻችሁ በኋላ መየት አስጠልተችሁኝ ነበር ግን አሁን አማማኝ ስትል አልቻልኩም አላህ ያሽሪሽ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወዶቹ እኳን ሠላም መጣችሁ ሰአዲ ሰላምትሸ ሀያቲ አላህ አፊያ የመልሰልሸ

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 2 ปีที่แล้ว

    አይይይ ዋናው ነገር ጣና አደል ያረቢ ጥቁር ብላችሆል አላህ ያሺርሺ ሰአድየ

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj 2 ปีที่แล้ว +39

    ፈጣሪ ይማሪሽ ስአዲዬ 💝💝💝💝

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 2 ปีที่แล้ว

      ማርየ ፈጣሪ ይማርሽ ሠአዲ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በማሪያ ደምሩኝ

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 2 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @goshbixh2271
      @goshbixh2271 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ወድ አላህ ያሽረሽ ሞክሽየ አወልየ ተከባከባት

  • @ወረባቦyoutube-u9z
    @ወረባቦyoutube-u9z 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰአዲየ አላህ ያሽርሽ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆጆ አላህ ያሺረሺ ሰአዲ ❤አላህ አፈያችነን ይስጠን ያረብ🤲😭

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰአዲየ አላህ ያሽልሽ እህቴ ስደት ጉልበት ጨረሰ አልፎ ለማያልፍ

  • @Rita45738
    @Rita45738 2 ปีที่แล้ว +4

    🤰ይሆናል አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅንስ ነው አብሽሪ 🌹🌹🌹🌹 ትድኒያለሽ እንደዚህ ያደርጋል

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ሰአድየ ቸሩ መድኃኔአለም ይማርሽ ከምንም በላይ በሽታ ክፉ ነው ኡፍፍፍ በቃ የስደተኛ መጨረሻ በሽታ ነው 😓

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሺ ሰአድየ መጀመሬ ሲቀር እድህ ያደርጋል አንድ 4ወር እስኪሞላሺ ፅሱ እስኪጠና ያማል አይዞሺ ምግብ ብይ

  • @fatemahvab7973
    @fatemahvab7973 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማር አላህ ያአሽርሽ😢😢😢😢የሰው ሀብቱ ጤናው ብቻ ነው

  • @osmantube514
    @osmantube514 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ለምን ጠፉ እያልኩ ሳስብ ነበር ሰዓድየ አላህ ያሽርሽ ሁቢ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ሳአደየ ፈጣሪ ይማርሽ 🙏🙏

  • @ፋፊነኝከውሎብሌንአፍቃረፋ
    @ፋፊነኝከውሎብሌንአፍቃረፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረግዝናነወአይዞሸ ወዴአላህአፈያሸንይመልሰልሸ አህቴ

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 2 ปีที่แล้ว +3

    አርግዛ ይሆናል የእኔም እህት አርግዛ ሳለ እንድህ ያደርጋት ነበር አይዞሽ እህት አስታማሜ ከታመመዉ በላይ ይጎዳል አሳቡ ብቻ😥😥

  • @susuyube151
    @susuyube151 2 ปีที่แล้ว

    ሰአድየ አይዞን አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ አውየ አይዞን

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 2 ปีที่แล้ว +27

    በይ አትጨማለቂ እርግዝና ነው እናቶቻችን ወፍጮ በጃቸው ውሃ በጀርባቸው ተሽክመው ቁመው እሳት እየገረፋቸው እጅራ ጋግረው ቤት አጥድተው ነው እያኝ ወልደው ያሳደጉን 😏🥺ያሁን ትውልዲ እዩኝ እዩኝ ሆነ አላህም ይታዘበናል 🥺

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @zdbentahmed4839
      @zdbentahmed4839 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አዋ ያዉም በያመቱ እዬዉለዱ ሰለዚ ዬኛ ጊዜ ጥሩ ነዉ አላህምዱሊላህ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว +6

      😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃😜አነፈርሸኝ የኔ ቆንጆ የመዳም ሀረካት ይዘው እየሄዱ ነው ማር

    • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
      @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 ปีที่แล้ว +8

      ውዶች አትፋረድ ይፈረድበሀል ይባላልና በተለይ ስደት ሄደን የተመለስን ሰዌች ከራሴ ጀምሮ በጣም ደክመናል አገር ቤት እያለሁ ያለው አቅሜ የለም ሀቂቃ ለምን እደሆነ ባላውቅም በሀባሳብ በናፋቆት ሰውነታችን ተበልቷል እና እኔም ሀገሬ ልገባ አስቤ አለሁ ግን ሳስበው በጣም አስባለሁ አሏህ ይጠብቀን ውዶችየ

    • @ኢማን-ሸ5የ
      @ኢማን-ሸ5የ 2 ปีที่แล้ว +10

      እጭ እናቶቻችጋር እኩል እዚህ እሰው ሀገር ጉልበታችንን ጨርሰን ነው ሀገር እምንገባው ምን አቅም አለንና በሰውላይ መፍረድ ቀላልነው

  • @Seada333
    @Seada333 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያሽርሽ ሰአዲየ የሀገሬ ልጂ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +28

    ወላሂ ሰሞኑን እያሰብኮችሁ ነበር ጠፉ እሳ እያልኩኝ
    አላህ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት 🙏💐

    • @makeyaadam5623
      @makeyaadam5623 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ እራሱ እያልኩ ነበር አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም እያሠብኩ ነበር ያርቢ አላህ አፊያ ያርግሽ ውዴ

    • @TUbe-ve5wn
      @TUbe-ve5wn 2 ปีที่แล้ว

      እኔምትናትናምንሆነውነውብየነበር

  • @bfgjbbbvgggh6430
    @bfgjbbbvgggh6430 2 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ ሳዓዲየ አሏህ ያሺርሺ ማሬ አብሺሪ እስከሚጠነክር ነዉ ሺሉ

  • @አደይአያዓለመይንዓይ
    @አደይአያዓለመይንዓይ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😢

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 2 ปีที่แล้ว

    ሰአድ አንችን አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሲቀጥል ፀጉራቼውን ለምንድን ነው ግን አናታቼው ላይ የሚቆልሉት አስተካክሉ በአላህ እስልምናችን አይፈቅድም አወል ሱለይማን አስተካክሉ አብሽሪ ሰአድ የመጀመሪያ እርግዝና ሲከሰት እንደዚህ ነው የሚያደርገው

  • @hanantube9667
    @hanantube9667 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ሰአዲዬ👏

    • @KsaKsa-dn3hu
      @KsaKsa-dn3hu 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ሺን ይመልስልሺ እህቴ

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ውደ ነይ

  • @rabiaahmedali2649
    @rabiaahmedali2649 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰአዲየ አሳዘሺኚ አላህ ያሽርሽ ማር

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያሽርሽ ማማየ 😥 የመዳም ቅመሞች ብርዱ እደት ይዞችሁል አብሽር አላህ በሠላም ላገራችን ያብቃን አገራችንንም አላህ ሠላም ያውርድላት 😘😘😘😘😘😘

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ያአላህ የብርዱ ነገር አይወራ

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 2 ปีที่แล้ว +1

      አይይይ የብርድነገር ትትትትትትትት

    • @Zነኝየወግድዋፍልቅልቅ
      @Zነኝየወግድዋፍልቅልቅ 2 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽውድ😥😥🥰🥰🥰🥰

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 2 ปีที่แล้ว

      ጂዳ ብርዲ አላየሁም ሪያት ከሆነ ጠይብ

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 2 ปีที่แล้ว

      @@zahrahmohemd3204 እሪያድ ማማ ወይ ዝናብ የለ የዚህ አገር ብርድ ግርም ነው የሚለኝ 🤣

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 ปีที่แล้ว

    አርግዘሽ ነው ሰአድ አይዞሽ የእርግዝና ምልክት ኘው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ በስዴት #ሠውነታችን #ተጎድቶ ያረብ አላህ# ያሽርሽ #የኔማር💔💔💔💔

    • @asiay8063
      @asiay8063 2 ปีที่แล้ว

      እላህያሽርሽ

    • @ameena1195
      @ameena1195 2 ปีที่แล้ว

      አለህያሽራሽ፣ዉዴዴዴዴዴዴ፣ያራራራራራቢይ☝☝

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ስትጠፊ ምን ሆነው ነው እያልኩ ነበር ሰአድየ ሰላመቲኪ አላህ ይሽፍኢኪ አብሽሬ አላህየሚውደውነው የሚፈትነው

  • @tita3807
    @tita3807 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉድ አብሽሪ አላህ አፍያሽን ይመልስልሸ 🥺
    አስታማሚዎችም አላህ ያጠንክራችሁ አብሽሩ አትፈትነኝ አይባልም 🥺🥺🤕

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በአላህ ደምሪኝ

    • @tita3807
      @tita3807 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sebletube7412 እሺ ዉዴ አንቺም ደምሪኝ መጣለሁ ወደቤትሽ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      @@tita3807 እሺ ማሬ እደምርሺ አለሁ ዉዴ

  • @እሙዩስራዩቶብቻናል
    @እሙዩስራዩቶብቻናል 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ጨርሶ ይማርሺ አይዞሺ ስአድየ አትሞክረኚ አይባልም አትጨክንብኚነው

  • @ቲታጎራዳዋየአብዲሻታናሽ
    @ቲታጎራዳዋየአብዲሻታናሽ 2 ปีที่แล้ว +50

    አላህ አፊያ ያርግሽ ሰአዲዬ 🥺❤️

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 2 ปีที่แล้ว

    ,ዋይኔ ሰአዲዬ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማሪሽ ማሬዋ🙏

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ያርግሽ ኢሻአላህ ሳድዋ ስጠፍ ምን ሁነው ብየ ነበር.

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v 2 ปีที่แล้ว +13

    አይ የስዴት ትርፉ በሽታ ነው የኔ ውድ ከሳይ እግዚአብሔር ይማርሽ💝

    • @jemilanesro
      @jemilanesro 2 ปีที่แล้ว

      መሸጠጆጀል

  • @hayat1218
    @hayat1218 2 ปีที่แล้ว

    ሰአድየ አላህአፍያ ያድርግሽ ግን አርግዘሽ እዳይሆን ማማ

  • @heka3250
    @heka3250 2 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ አላህ ያሸ ረሽ እሽ 😭😭😭

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሩኝ

  • @جميلةحسين-ض5ل
    @جميلةحسين-ض5ل 2 ปีที่แล้ว +1

    አርግዛነው አብሽሪ ሳዱ አልሐምዱሊላህ በሉ ሰላምአይደሐንምአይባልም አወሎበማንኛውም ሁኔታ አመሥጋኝሁኑ

  • @fatuma4823
    @fatuma4823 2 ปีที่แล้ว +6

    ዉይይይ የኔዉዶች በሰላማቸዉነዉ ጠፉ እያለኩነበር ወላሒ ቪደወችሑን ተመልሸ እያየሑ 😭😭 ሰአድ የኔዉድ አላሕ ያሽርሽ አፍያሽን ይመልስልሽ ዉዴ ያርቢ የኛነገር

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሪኝ

  • @vipqa6144
    @vipqa6144 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማታ ዝንብየ ሣሥብ ለምን አለቀቁም ወይስ አልመጣልኝም እያልኩ ሳስብ ነበር አላህ ያሽርሽ የደሤን ብርድ የሚያቅ ያቀዋል አይዟችሁ

  • @leylayimam
    @leylayimam 2 ปีที่แล้ว +36

    አርግዛ ነዉ አብሽሩ👍❤❤❤❤

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

      እ ነው ጥሩ

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ጠርጥርያለሁ

    • @oumumusab2088
      @oumumusab2088 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛ ከሆነ። ጥሩ ነው አሏህ ርግዝናው ሁኖ ሰብራይዝ ያድርጉን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሉሉ-ኰ1ጠ አዳዱሰወያማዋል።እሰክሚርጋጋደርሰ

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 ปีที่แล้ว

      @@fatimanigus3261 አወ

  • @heyatendris5115
    @heyatendris5115 2 ปีที่แล้ว

    እዴው ብርቲ አቺ መውለድሽን ማመን እያቃተኝ ሳያችሁ ያቺ ልጅ አመስለኝም

  • @fozifozi6650
    @fozifozi6650 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ይህ እርገዝና ነው እኔም እዳንቺ ታምሜ በገድ ነው ልጁ ሴውርድ ነፍሴ ተመለሰች አላህ ይሁንሽ ሞት ነበር ሜሸተኝ በሰአቱ😥😥😥😥

    • @loveyoususu2976
      @loveyoususu2976 2 ปีที่แล้ว

      ሲወርድ ማለት🙄

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 ปีที่แล้ว

      @@loveyoususu2976 ስወልድ ለማለት ፈልጋ መሠለኝ

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽረሽ ሳአድየ ወላሂ ጠፉ እልኩ ነበር

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ይማርሽ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በአላህ ደምሩኝ

    • @-Ele
      @-Ele 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7412 ኩሚት አርቀምጪ አመጣለዉ

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ምንሁነሽ ነው ሰአዲየ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ

  • @ፈፉነኝወሎየዋ
    @ፈፉነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    አደኛ ነኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ👍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @sofyamohmmed5025
      @sofyamohmmed5025 2 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽ ሰአዲ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 2 ปีที่แล้ว

    ሰአዲ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ ያገሬ ልጅ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርሺ🥰

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በማሪያም ደምሩኝ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว

    እርግዝና ነው መሠል ሰአድ አይዞሽ አላህ አፋያ ያድርግሽ

  • @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ
    @የተዋህዶልጅድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว

      በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ

    • @merimayasin2154
      @merimayasin2154 2 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sebletube7412 ማርያም የእናተ ሰብስክራይብ መለመኛ ናትዴ እረ ተው እስተውሉ የፈለገ ያድርጋችሁ መገዘቱን ምን አመጣው

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว

    ሰአድይ ሰላምትክ ውደየ ጠፍታችሁነበር እኳንም ተሻለሽ አላህያሽርሽ የኔቅመም

  • @lialalaila3116
    @lialalaila3116 2 ปีที่แล้ว +4

    አለህ አፍየሽን ይማልስልሽ ሀበቢት

  • @sikosilo9718
    @sikosilo9718 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ግን ከተሞክሮየ አንፃር እርግዝና ነው ማፊ ጨጎራ

  • @fbintadam1991
    @fbintadam1991 2 ปีที่แล้ว +8

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ስአድ አላህ አፊያ ያድርግሽ አረለኔም ዱአ አርጉልኝ ወላሂ አሞኛል

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 2 ปีที่แล้ว

    ሳስባቹ ነበር ሰአዲ አላህ ጨርሶ ይማርሽ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያሸረረሽ ሰዓዲ

  • @ekruyoutube678
    @ekruyoutube678 2 ปีที่แล้ว

    ስአዲዬ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ የኔ ውዲ

  • @saadas9954
    @saadas9954 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአዲየ
    እርግዝና ይሆንደ ላንዳንዱኮ ይከፋል

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ። ስጥፉ። ምን። አስቤ ነበረ። ሰአድ አላህ አፊያሽን ይመለስልሽ እህት

  • @tube5674
    @tube5674 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ እህት በርግጥ ጨጓራ ማቅለሽለሽ እና ምግብም ይዘጋል ምንአልባት እርግዝናም ተጨምሮባት ሊሆን ይችላል በተረፈ አብሽሩ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

    እርግዝና ነው አይዞሽ አንዳንዱ በጣም ያማል የመጀመሪያሽም ስለሆነ ነው

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ሰአዱ ግን ይመስለኛል ነብሰጡር ነሽ መጀመሪያ ላይ እንደዚህ ያደርጋል አይዞሽ እማ አላህ ይርዳሽ

  • @sojoogoj8484
    @sojoogoj8484 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺርሺ ሳአዲ እሂማ እርግዝናነዉ

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሰጡር ስለሆነች ይሆናል አይዞህ ምንም አትሆን የኔም እህት ታማነበር ከስደት ነው የተመለሰችው

  • @zaidahassazn6222
    @zaidahassazn6222 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሙሉ አፍያሺን ይመልስልሺ ሰአዲ አይዞሺ

  • @jdjdjj
    @jdjdjj 2 ปีที่แล้ว

    ሠአድየ አሏህ ያሽልሽ የኔውድ በጣምነው እምወድሽ አይዞሽ ጠክሪ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @ራቢእነሶፊ
    @ራቢእነሶፊ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚስኪን አለህ አፊየ የርግሽ

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያሺርሺ ነፍጡር ሁነሺ መሰለኝ አይዞሺ ሰአድ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 ปีที่แล้ว

    ምን ሆንሽ ያረቢ አፊያ ያርግሽ የህመምን ልክ ስለማቀው እንኳን የሠው ልጂ እንስሳትም ሲያማቼው እኔን ያመመኝ ያህል ነው

  • @ዜድሻየደሤዋ
    @ዜድሻየደሤዋ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያሺን ይመልሥልሺ ሰአዳየ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይማርሽ ሰአዲ

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 2 ปีที่แล้ว

    ሡለይማን ተዉ አገራችንን አትሳደብ ዉርጌሳን ክክ ሠአድየ አላህ ያድንሽ

  • @Hg-pq6wh
    @Hg-pq6wh 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአዲ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፍያ ያርጋት ሀቢቢ ሱለይማን ጥሩ ልጅ ነው ከተዋለደ የተዋደደ ይበልጣል አወልየ አላህ ይጠብቃችሁ ያዋዳችሁ

  • @SaadaMohamed-jh3eb
    @SaadaMohamed-jh3eb 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ሳድየ ወጀልሽን ማበሻ ስበብ ያርግልሽ ሁቢ

  • @ttube7686
    @ttube7686 2 ปีที่แล้ว

    እያሰብኩዋችሁ ነበር እኮ ሰአዲ ምን ነው እህቴ አሏህ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @asitube7934
    @asitube7934 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺርሽ ሰአዲ

  • @ጃማዩቱብ
    @ጃማዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    መጠቀምየለለብሸነገር
    1 የማቃጥልነገር
    2 ጫወየበ ዛበትነግር
    3 ዘይት የበዛበት
    መጠቀምያለብሽነገር
    1 ታየርበሽ መብላት ቀለልያለምግብ
    2 ገብሰ ተጠቀሚ በሶ ወየም ጧጧት በጥብጠሸ ጠጪ
    አኔ መፈትሄያገኝሁበት ሠለሆነነዉ በተረፍ አላህለሁላችነም ጤናይሰጠን ያርብ በተረፈ አወደሻለሁⓈ💗

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ ጨጓራ ወላሂ መጥፎ በሽታ ነዉ ልፍት ቀንሽ እኔ ያመኝ ነበር ልክ እዳሰገዘ ሰዉ የምግብ ሽታ ሁሉ ያስጠላል ክሰል ሽታ እራቂ