ኤርፖርት ውስጥ የተከሰተው ለማመን የሚከብድ ክስተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ የምታቀርበው አሪፍነው ብራቦ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 ปีที่แล้ว +4

    ስላም የሀገሬ ልጆች ውድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ የሀገራችነን ዳር ደበር ልደትየ ትጠብቅልን በየ አለንበት እመቤቴ ትጠብቀን። የበረከት ስራ መስራት የምፈልጉ ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ድርሻወን ይወጡ።
    ስላም ለምየ ሀገራችን ይሁን

  • @alexgunners3444
    @alexgunners3444 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋውው የማርከን አባት 300k ይገባል ላንተ በርታ ይህ ጥቂት ነው ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og 3 ปีที่แล้ว +5

    ፊልም ማየት ትቻለሁ በአገኘሁት አጋጣሚ ደስ እያለኝ ማዳምጠው ቻናል አቤል ከዚህ በላይ ይገባሀል

  • @dugdhg7593
    @dugdhg7593 3 ปีที่แล้ว

    Betame yegrimal Abila konjo breta

  • @UNKNOWN-oz1if
    @UNKNOWN-oz1if 3 ปีที่แล้ว +7

    የሠውዬው ድፍረት ግን በጣም ደስ ይላል

  • @genetahmed7169
    @genetahmed7169 3 ปีที่แล้ว +6

    300kእንኩን ደስ አለህ ወንድሜ ለየት ያለ ነገር ስራልን

  • @zedo_highlights
    @zedo_highlights 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ መረጃ ነዉ በርታልን አቤሎ

  • @akiya3736
    @akiya3736 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምትመቸኝ ደፋር ነህ አደንቃሀለው congrat 300k subscriber

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤል እናመሰግናለን

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 ปีที่แล้ว +3

    Akami bulte abelo ⚘⚘⚘⚘

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ በጣም በጣም ጀግና ነህ ጠንክር በርታ ሌላው ግን ስለ ቤርሙዳ ተጨማሪ ነገር ብትነግረን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እኔም እዛ ቦታ መሄድ እፈልጋለሁ የምኖረውም እስራኤል ነው

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ሼር አርግልን

  • @mikeshowga8160
    @mikeshowga8160 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አቤል እባክህን ስለ ቪዛ ጉዳይ አጣራልን።አመሰግናለሁ።

  • @Syx_.111
    @Syx_.111 3 ปีที่แล้ว +6

    300k እንኳን ደስ አለህ 😀

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለህ አቤላ 300kሰብራይብ

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወዮዮዮዮዮ ወደኃላ ማብረር ፈልጊያለው😂😂😂😂😂😂ሆሆሆሆሆይ ይሄማ እብደት ብቻ አይደለም ስንት ጋኔል ቢሰፍሩበት ነው ይህ ሁሉ ድፍረት😨😨 ፍፃሜው ያሳዝናል

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ኢትዮጵያ ትክክለኛ ታሪክ አቅርብልን በጣጥስለማምንህ ነው ሁሌም የምጠይቅህ?

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +1

    የምር ጀግና ብዬዋለሁ ከሞቱ አይቀር ታሪክ ሰርቶ መሞት ነው ክክክክክ ጉድ ነው በአለማችን ያልተሰራ የለም ታልተነገረ እንጂ ያልከው በምክንያት ነው አቤላ ሶስት መቶ ሺ በመግባትህ ደስ ብሎኛል አንተን ለየት የሚያደርግህ በራስህ ስራ ብቻ መምጣትህ ነው እኔ ስከታተልህ አመታትን አብሬህ ቆይቻለሁ ምንም የማትቀየር ፅኑ ሰው ነህ አሁንም በርታ ወንድማችን

    • @betlhembetlhem7434
      @betlhembetlhem7434 3 ปีที่แล้ว

      Yehiko tarek aydelm kezete new tarek malte lehageru teru nger yesera new lol

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +21

    አቤል ስለ አለም ጦርነት ታሪክ ስራልን

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 ปีที่แล้ว +12

    እንደዛሬ ሥቄ አላቅም የጌም ተጨዋቹ አውሮፕላን ሠርቆ ሢያበር ከዚያም ሙድ ሢይዝባቼው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክ ወቸው ጉድ አብራሪው

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ሰው ነው ደግሞ አንተ አጣፍጠሀዋል😍😍😍😍😂😃😃😃😃

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @tigisttig1761
    @tigisttig1761 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ዴስ አልክ 300k

  • @idayi4286
    @idayi4286 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw abelo I'm happy to your subscribers 300k good be blessing you my brother love you

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም በጣም አሰገራሚ ነው

  • @danielethio-7283
    @danielethio-7283 3 ปีที่แล้ว +1

    300k congrats

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnetim neka yaregew new

  • @nahomasmerom322
    @nahomasmerom322 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤላ እስኪ ስለ ቴስላ እና 3 6 9 ሚስጥራዊ ኮድ ስራልን

  • @yetijilijtube8955
    @yetijilijtube8955 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰ አታስቀኝ ነካ ያረገኛል😆😂ሾጥ በልው እንጂ

    • @NEBx2
      @NEBx2 3 ปีที่แล้ว

      Abela Lela vidio lemlekek tesfa enda koret

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 3 ปีที่แล้ว +1

    Congra Abelu 300 shee tenshi zewer zewer lebel alalem kkkkkkkk selemtakrebln merja tnx Abelu bertaln

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    የጠላት ስራ ዎው ሪቻርድ tnx abelo

  • @tube-yu5vq
    @tube-yu5vq 9 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @bekele3060
    @bekele3060 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤ እንኮን ደስ አለህ 300ሺ በርታ ከዚ የበለጠ ገና አለህ💔👍👍✌️

  • @አላኸአንድነዉ
    @አላኸአንድነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    እር ፍትኸ ፍትኸ ያረብ ፍትኸ አምጣልን

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

    Betami yemigermi difreti new yemirri 🤭

  • @NewGenerationtube
    @NewGenerationtube 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚደነቅ ድፍረት ነው ።

  • @meh2832
    @meh2832 3 ปีที่แล้ว +2

    ለማንኛውም ምስጥ ብለንበታል

  • @rakisanita8045
    @rakisanita8045 3 ปีที่แล้ว +8

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትንሽ ዞር ዞር ልበል አላለም 🤣🤣🤣🤣አውሮፕላኑ ወደ ዃላ ይሄዳል እንዴ🤣🤣🤣አዝግ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 ปีที่แล้ว

    Wow 😲😮😲😮

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳኡዲ ላሉት ወገኖቻችን ድምፃችንን እናሰማ ዩትዩበሮች በተለይ እናንተ ትልልቆቹ እባካችሁ

  • @netsuberehun5433
    @netsuberehun5433 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @saminasgirma851
    @saminasgirma851 3 ปีที่แล้ว +2

    Congra abelo 300000

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 ปีที่แล้ว +3

    Abela ebakh besawdi lemisekayut wedmochachn dms hunlachew😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @MamaMama-tr5tt
    @MamaMama-tr5tt 3 ปีที่แล้ว

    thenk you bro

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 3 ปีที่แล้ว

    Thank you.The story is sad and funny too.

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነትም ነካ ያረገዋል

  • @bmbante6161
    @bmbante6161 3 ปีที่แล้ว +1

    302k..u deserve it bro!!😁😁

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 3 ปีที่แล้ว

    You gat 300k

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 ปีที่แล้ว +1

    Aiy ye sew lij it's so funny 🤣 😆 😂

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤል ምርጥ ፕሮግራም 👍👍👍👍

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    Rasachewin berasachew katefut demirewalhu nefs yimar

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 3 ปีที่แล้ว +2

    Zor zor libel 🤣🤣🤣😅

  • @yegetershitatube8816
    @yegetershitatube8816 3 ปีที่แล้ว +6

    በሳቅ ሞትኩኝ ምኑ ጠማማና ደፋር ልጅ ነው ክክክክ

  • @MamaMama-tr5tt
    @MamaMama-tr5tt 3 ปีที่แล้ว

    betam asgerami new

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦ አንዳንድ ሰው የሚሰራውን አያውቀውም ከዚህ ይሰውረን

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @henokashenafi681
    @henokashenafi681 3 ปีที่แล้ว +1

    Abelo wdd nw mnaregih enem betesebochem

  • @mistirmuktar5200
    @mistirmuktar5200 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ🤔🤔🤔

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    ayt motwan sitishaaa heda tashetalechhh ydimet afinicha ale Yager sewv

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 ปีที่แล้ว +15

    ያም ሆነ ይህ ህልሙን አሳክቶል ለህልምህ ጥግ ድረስ መህድ አዳዴ ሂወትንም ያሳጣል በርታ አቤል እናመሠግናለን

  • @enguchedaniel4428
    @enguchedaniel4428 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አለክ!!!!
    300k ደረስክ👍👍

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል አመት ሳይሆን ሁሉም ይቱበር በራሱ እደአቤል ቢሰሩ እዲህ ለዉጥ ያገኙ ነበር

    • @NEBx2
      @NEBx2 3 ปีที่แล้ว +1

      Lemnu

  • @boudiecell635
    @boudiecell635 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ ወክ ለማድረግ ይሆናል ተዋቸው 😂

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሰው ሆኖበኑሮው በስራው ሁሉ ነገሮች ተሟልቶ ደስተኛ መሆን አልቻለም እራሱን በገዛእጁ አጠፋው በጣም ያሳዝናል

  • @andystevo7
    @andystevo7 3 ปีที่แล้ว +1

    Can you do a video about Chicago gang war

  • @melalihd428
    @melalihd428 3 ปีที่แล้ว +2

    ወቸ ጉድ ለካ የኩዚ ድምፆ የ አቤ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ezanakflom47
    @ezanakflom47 3 ปีที่แล้ว +15

    300k በመግባት አስመልክቶ እንዴት ዩቱብ ላይ ብዙ view ምናገኘው ስራልን

    • @luliabe2193
      @luliabe2193 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ለምን አልነግርህም ሳትዋሽ ጠንክሮ መስራት ነው ቀላል ነው

  • @zenatyemameali1330
    @zenatyemameali1330 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህህህ ለእስረኞች

  • @r.k.h2875
    @r.k.h2875 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobz nahi katlebet

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 3 ปีที่แล้ว +1

    Abet deferat😂😂😂😅😂😅gn memotu 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @HEAL_STUDIO
    @HEAL_STUDIO 3 ปีที่แล้ว +1

    Kexay sile 911 ye americaw shibr siralin

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅ

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 ปีที่แล้ว +1

    Abelo betame now yemigermwe

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ አቤሎ ምርጥ ቻናል መልሱ መምቻው መጬርሻው ይሄ ነበር አለቀ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @KedijaKedija-p7s
    @KedijaKedija-p7s 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክ ምን ጉድ ነው ይገርማል

  • @shegerjema3470
    @shegerjema3470 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro sele asdenaki gamer mnamne seralen

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 ปีที่แล้ว

    አቤሎ (( የዘመናችን ጳውሎስ ኞኞ ))

  • @Militoto8
    @Militoto8 3 ปีที่แล้ว +1

    Good morning.abela you are 1 in quantity but 1000 in quality.i really appreciate all your work.

  • @WT_tube16
    @WT_tube16 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ Congra

  • @NureTamiru
    @NureTamiru 7 หลายเดือนก่อน

    Ajib

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 3 ปีที่แล้ว +2

    አጀበኮነው። ፍዝዝ። አረገኝ። መጨረሻውን። ለመስማት። ሱበሀናላህ። አላህ። ይጠብቀን

  • @zekariyastefera9888
    @zekariyastefera9888 3 ปีที่แล้ว

    300k oooooo Des sil 300m gewune gize bewala màriyamen

  • @natnaelyohannes4246
    @natnaelyohannes4246 3 ปีที่แล้ว

    ሀንተ ምንላርግ ጎበዝ በጣም በጣም 👍👍👍👍👍👍👍👍😁👍👍👍❤

  • @yabiyteddssa6284
    @yabiyteddssa6284 3 ปีที่แล้ว

    My brother so funny abi🤣🤣🤣🤣

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว +2

    300congra
    Abela

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ ወይ ጉድ

  • @bezawithaimro2951
    @bezawithaimro2951 3 ปีที่แล้ว +1

    300abelo congra gena yechemral

  • @bellatech6579
    @bellatech6579 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ አቤላ በዚ ቻናል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን plsssss

  • @zed8341
    @zed8341 3 ปีที่แล้ว +2

    የረቢ ራህመትህን ኢትዮጲያ ያላችሁ ለምነ ሠላማዊ ሠልፍ እድወጡ ድምጽ አትሆኑም 🍭 ቁርአን ለማወቅ አላማ ያለው ከበደን ለምትሉ ቤታችን ገብተው መጀመሪያ በማየት የተመቸው በላይክ ቁርአንን በቀላሉ በተጅውድ አብረን እናኽትም

  • @beakal1849
    @beakal1849 3 ปีที่แล้ว +2

    WoW 300k

  • @halimaseid7308
    @halimaseid7308 2 ปีที่แล้ว

    ዉዶች በያላችሁበተሰ ሰላም አቹሁ ይብዛ እንደማመር አብረን እንደግ

  • @samsonabayneh9428
    @samsonabayneh9428 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulation 300,000 sub 👏👏

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 ปีที่แล้ว

    እብደት ነው

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 ปีที่แล้ว +2

    የምን ሴጣን ሹክ አለው ታዳያ 🤔

  • @meryemali6139
    @meryemali6139 3 ปีที่แล้ว

    ምን ጉድ ነው እብድ ነው ልጂ ሆሆ 🤔🤔🙄🙄🥺😳

  • @artmidiya5126
    @artmidiya5126 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለህ አቤላ300 ሺ