Thank you very mach for the wonderful explanations for the gastritis . About humanity thing every body is one, Adam and Eve are human starter. And we recycle according our vibration, what we hate will take over, what we love will take over according to the size, is love bigger? Or is heat bigger?
አብሳላት እግዚአብሔር ይባርክሽ።ሠውን የተረዳሽበት ልክ እንደእግዚአብሔር ቃል ሰለሆነ ሁሉን ለጌታ እየሠጠሽ ለተፈጠርሽበት አላማ መኖርሽን ቀጥይ።ይሀ የመጨረሻ ዘመንም ስለሆነ ተቃዋሚዎችም ተሳዳቢዎችም ለሠይጣን አላማ ለትምቢቱ መፈጸሚያ መኖራቸወ የግድ ነው።በሀይማኖቶች መካከል እርቅ ፍጹም አይመጣም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ብቻ እንደ ቃሉ የተሰጠው ጸንቶ ስለሚኖርና በመጨረሻም አሸንፎ ሰለሚወጣ ነው።እግዚአብሔር አንችንና ቤተሰብሽን እምትወጃትን አገርሽን ይባርክ ።
አብሣላት ጀግና !!!እመቤቴ ትጠብቅሽ በርቺ የኔ ቆንጆ።
እኔ የማስባት ሀገር አንቺ ውስጥ አለች እንደ አንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልንንን!!!
ይችልጅ በጣም አስተማሪ መልክት ነው ያስተላለፈችው ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አልገባኝም ግጥም ነው ወይስ የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ነው አኔ ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ
selam selamshi ybza melkamye enkuwan dehna metashi absalat gobez nechi gn fkad yelatm
እማየ እድግ እድግ በይልን እውነት አፈርኩ ልጅ እንዲት ወጣት ፀጌረዳ ይህ ስትመክር
ድንቅ ተባረኪ እውነት እውነት ክርስቶስ ነው እድግ በይልን
ሰላምሺ ይብዛ እባክሺ ጨጎራየ እንደ ቁጠት በጣም እያመመምኝ አበገር ነኝ ግኝ አይወሰዱንም ምን ይሸለኛል እባክሺ መፋተ ነገርኝ ወደ አገር እሰከምገባድርሰ
ምርጥ ግጥም ነው መልካምዬ❤❤❤
አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ ትለያለሽ ሰዉ ነሽ ዘንድሮ ሀገሬ ያጣችዉ ሰዉነት ነዉና በልእልናሽ ቀጥይ አምላክ ይጠብቅሽ
አንቺ ነሽ ኢትዮጵያ
እንኳን ደህና መጣሽ መፍትሄ ከድፍረት ጋራ በርች እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ፕሮግራምሽ መጥፎን ለሚናገሩ መልስ ባሠጭ ምክንያቱም ሁሌም እንክርዳድ ከምንለቅም ንፁሁን ስንዴ ብቻ ብንዘራ ሠው ደንዝዟል ማዘን መፀል መስራት ብቻ ብንቀጥል ለሁሉም ዝም ብለሽ ቀጥይ
እኔ ሚዲያ አልወድም ፅፌም አላውቅም ምክንያቱም እኔንም ሀገሬንም ህዝቤንም እሚያንፅ እስከ አሁን አላገኝሁም እየተገፋሁም ቀና እያልኩኝ መስራት ብቻ ነው ያንች ፕሮግራም ግን በዚህ ከቀጠልሽበት ትልቅ ቦታ ትደርሽበትና ብዙ ሠው ይጠቀምበታል ግን የሌሎችን ትችት ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
ስምን መለአክ ያወጣዋል አስተሳሰብሽ ነገሮችን የምትመለከችበት እንደ መልክሽ ያማረ የተዋበ ነው። እውነትም አብ የሳላት ያስዋባት ❤❤❤❤❤❤❤
ውድ እህት እናመሰግናለን! እባክሽ ለአይን ግፊት (glaucoma) የሚሆን ምክር ካለሽ ለግሺን።
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛ ልሽ❤❤
ውድ ኣብሳላት ባለቤቴ የ8 ወር ሰብሰጡር ናት ሆኖም በጣም ኣስቸጋሪ የሆነ የጨጓራ በሽታ ኣለባት ኣብሶ ከሁለቱም ጡቶቿ ማህል ላይእብጠት ኣለብኝ ትላለች የለበሰችው ልብስ ሁሉ ይጎዳታል እባክሽ መፍቲሄውን ንገሪኝ፡ ሌላው ከእርግዝናው ጋር በተያያዘ የእግር እብጠት ኣለባት ለዚህም መፍቲሄ ካለሽ እባክሽ፡
የኔ ዉድ እባክሽን መልሺልኝ ጎሮሮዬ ካመመኝ ሁለት ወር አልፎኛል ቶንስል ነው ብለዉኝ መድሃኒት በተደጋጋሚ ወስጀአለው ግን ለትንሽ ጊዜ ይተወኝና ወድያው ይመለሳል ለዉጥ የለኝም እባክሽ እባክሽ እባክሽ መብትሄዉን ንገረኝ 🙏
የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው በነገራችን ለይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
የኔ ቆጆ
በእርግዝና ግዜስ?
እንካን ደህና መጣሽ መልካሜ❤🎉አብስራት ምርጥ ጀግና ነች ብዙ ነገር ትሰራለች ብዙ ሰወችም ድነዋል አመስግነዋታል ፍጣር ይጠብቅሽ እህታችንን 👍👍😘😘እኔ እቅልፊ አይዘኝም😢መፍትሄ በነገርችኝ😢
ትክክልእህቴአላህልቦናይሥጠን
አብሳላትዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
thanks Absalat ,,,,what do you have for hepatitis?
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን❤🎉❤🎉
እንኳን ደህና መጣሽ መልካምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀቅይበት❤❤❤❤
ምርጥ ትምህርትነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ያጮገራ በሽታ ያለበት ሰዉ ወተት ብጠጣ ምን ችግሪ አለዉ
ጉበዝ ምርጥ ትምህርት ነዉ
እናትየ ሰላምሽ ይብዛ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ማዮማያ ዕጥ ኦፕራስዮን አድርጌ ነበር ስለዚ አውሁን እንደገና ተመለሰብኝ መድሃኒት ካለው ምክርሽን
ፈልጌ ነው፡፡
እኔ ጨጎራ ኣሲድ ነው እና ጭንቅላቴ ያዞርኛል ጎሮሬ ይደርቃል
ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
እኔ ሔጀ ባክተሪያ ነወ አሉን መድሃኒት ሰጡኝ ግን መፍትሔ የለውም እስኪ ንገሪኝ
ሰለም ሰለምሽ ይብዛ ሰላማችን ይብዛ ሰለም ለሀገራችን በረች
በጣም ጎበዝነት የተፈጥሮ ነገር እምታሳየው የተፈጥሮ ነገር መጠቀም ይጠቅማል አይጎዳም
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄ ይባርሽ
Le Hormon mezabat ebakeshe eheta?
በጣም ምርጥ ምክር ነው የኔ ቆንጆ ጨጎራዬን በምክርሽ መሰረት ወስጄ ለውጥ አጊቺበታለሁ ተባረኪልኝ❤
እስኪ ምን እንደተቀምሺ ንገራኚ
አንዴት ነው አንየ መትኩ ስንት ወር yastwkgal የምግብ ፍልጎት yelgam
እኔም ተቃጠልኩ ንገረኛ😢😢😢😢🤲🤲🤲
እህቴ እንደትነዉ የተጠቀምሽዉነገሪኝ በፈጣሪ❤❤❤❤😢😢😢😢
እረ በፈጣሪ መድሀኒቱን ንገሪኝ ስሞትልሺ በጨጓራ ተቃጥየ ልሞትነዉ በአማርኛ መድሀኒቱን ንገሪኝ ስደት ነዉ ያለሁት ልሞትብሺ ነዉ ስራ አየሰራኝ አለ😭😭😭🙏
እናመሰግናለን ዉዴ
እህቴ ለማርገዝ ፈልጌ የቅርንፉድ አወሳሰድ ንገሪኝ እድሜ ግን 45 ነው ፔሬድም በ28ቀን ነው የሚመጣው አባክሽ አሰረጅይ
እናትዬ ይሄ ሰውን የሚያፈጁት ሌላ ሳይሆን የስልጣን ጥማት ነው::
እኔ ከቕርብ ግዜ ወዲህ ሰላሜን እየሳጣኝ ነው በተለይ ጡዋት ውሃ በደብ ስልጠጣ ከበለሁ በጣም ያመኛል ብቻ ሲረበኝ ይናሳል
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ መልካም
ዋዉዉዉ እናመሰግናለን 🎉👍👍👍👍👍👈
Yen konjo ebakeshe lezeh mfeteh kalshe dereten tuten gonun be enkelefe geze yelbelebgnal mndenew mefethew ebakeshe mlshelgn konjo 🙏🙏🙏🙏
የኔ አብሳላት ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት እንዳታልፊኝ ተቸግሬ ነው የማስቸግርሽ የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮ መረጨት ችግር ነው ያለብኝ ጉሮሮዬን ይቆረቁረኛል የተወተፈ ነገር ያለ ይመስለኛል እባክሽ መፍትሔ ካለሽ እባክሽን እባክሽን የኔ እህት እርጂኝ።ከፈጣሪ በታች አንቺን ነው ያስቸገርኩት።
Yenem semet endezaw new er mefita kale negregn
መፍትሄ አገኛችሁ ይሆን እኔም እንደዛው ነኝ😢
እኔም አለብኝ በተለይ ብርዲ ሳአት ላይ ቶንሲል ነበረብኝ እና እሱ እበጡ እያደገ መሰለኝ
አንቺ ልጅ ትገርሚያለሽ ከገባን እንደው ከሰማንሽ ፈጣሪ ይቅር ብሎን ትንሽ ማስተዋል ቢሰጠን እነዚህ አባባ ማሙሽ እማማ ሚሚ የሆነ ህብረተሰብ አንቺ በእድሜ የምታንሽን እስኪ አስተምሪ ቤታችንን ድምጥማጡ እየጠፋ መሆኑን ከገባን በጭላንጭል ከተረዳን
ebakish abi be anchi miker or be qurufule argizalew gin betam chegara himam alenyi
መጠኑ ይታወቃል?? እንዴትስ ነው አወሳሰዱ?
አሪፍ አሳብ ነዉ ቆነጆ አኔ የምጠይቅሽ የመገጣጠሚያ አጥንት (ኦሪክአሲድ)የሚባለዉን ህመም መፍቴዉንና መዳኒቱን ብትነግሪኝ አነቺ ጋ መፍቴ አይጠፋም ብዬ ነዉ አንድ እህቴ በጣም ያማታል አብሶ በቀዝቃዛ ሠዓት.እጅ እግሯ አይታዘዛትም አባክሽ መላ በይኝ 🙏🙏🙏
Wow I like it keep it up ❤❤❤❤
Yena Konjo Endat Nish Tana Sera Rasshein Tebky Btam Wedshalwe Absalat
የኔ ውድ ለ እግር ህመም ምንድነው ያልሽው?
ሰላምሽ ይብዛልኛ እህቴ መልካም እኳን ሰላም መጣሽ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏
አሪፍ ትምህርት ነው ❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የኔ ዉድ
በጣም እናመሰግናለን አብሱ እኔ በጣም የሚያስቸግረኝ ምግብ ከበላሁ በኋላ በጣም ያቅረኛል ሆዴን ይነፋኛል፣መፍትሄውን ንገሪኝ ፣
የጮጋራቁስለትመፍቴምንድነው
Thank you very mach for the wonderful explanations for the gastritis . About humanity thing every body is one, Adam and Eve are human starter. And we recycle according our vibration, what we hate will take over, what we love will take over according to the size, is love bigger? Or is heat bigger?
አች ልጂ ግን ጭቅለትሽ ከእድሜሽ በለይ ነዉ አለህ ይጨምርልሽ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
ፍቅር ነሽ የእኔ ዉድ ዉድድ ነዉ የማረግሽ
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ጎበዝ ናት በጣም ነው የምከታታላት
አምሠላትጎበዝእናጀርሞችአለብከተባልንሥሥሪልንሀያቴማይዳትጀርሡማከተባልንሥሪልንአደራሀያቴ
በትክክል ዝጅብልእና የሻይ ቅመም ጋዝ የኔ ትልቅ በሸታ ጨጓራዬን የመያስነሳው
Selam ehite beaking sodawun fotowun lakiling esti ene bizu gize liben ya katilengal
ለልጆች ይሆናል ወይ 11አመት ፒኪንግ ሶድያዉ
ሠላም ሠላም መልክዬዬ እደትነሽ እኳንደናኒጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሣም ያውርድልን በትክክል ማንም ሠው ዘር መርጦ የተወለደ የለም ማንም በማንነቱ ሊያፍር ሊሸማቀቅም አይገባም ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፍልን በርች👍👈🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ወላሂ እስማርት አነጋገር❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ
Lekoseles Chguara ?
አቢ,,, benatesh sele ማህፀን infection serelen
Amazing tolk I wish you go on forward
እናቴ የደም መርጋት ችግር አለባት መዳኒት ትወስዳለች ግን ለውጥ የለውም አንች ካወቅሺ መፍትሄ ካለው የኔ ውድ
ፕክን ሶዳምን ማለት ነው❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
የተለያዩ የአእምሮ ህመሞች አሉ ለምሳሌ
በምን መንገድ ያለህክምና በቤትውሰጥ በምን መንገድ ሰዎችን መርዳት እንችላለን
ቴሌግራም የለሸም
አብሳላትዬ ምነው ብዙ ግዜ ጠይቄሽ ዝም አልሺኝ የነርቭ ነገርስ እናቴ ኮ በጣም አሟታል ምነው ምነው እባክሽ መልሳልኝ ይሆን ብዬ ሁሌም እጠብቃለው በናትሽ
ውድ ጉሮሮዬ እየመጣ ያፍነኛል
ትልቁ ችግር የጨጎራ በሸታ LES stomach sphincter no one informed us why ???
😢😢😢ላምሽ ይቦዛ ውደ በርችልኝ
ቢከከግሰአወዳምንድነው ነገሩኝ
ቤኪንግሶዳ ማለት ቤኪንግ ፓዉደር ነው ወይ?
የሱው ዘር ነው ግን ሌላ ነው
አባክሽ ጨጎሬዬ ሲነሳ ያሰለኛል
ስላም ስላም መልካምዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ባለችበት ቦታ ❤❤
የጨጋራ ባክቴሪያ መድሐኒት ነገሪን
Min libelesh betam new yetemcheshgn Abslat kifu ayinkash
መድነዉ ቢክሶዳ🎉🎉🎉
Ehte ene chegoray koslwal atseram mgb sbela egreyn betam yamegnal kiloy 74 yene Bere 50 kilo honkugn ch palori yalgnim melak beygn ehte
ኤችፓይሎሪ ላለብን
Mndnew backing soda
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
you are varye good bersen i love it
ሰላምአምሳላት።ጨጋራዬሀሲድይረጫልምንልጠቀም
ተኔ ውድ ወጭ አፈር ነው ያለሁት በናትሽ ለፍተል በሽታ ለለበት ሰው የሙሆነ ነገር ካለ
እኛ አንድ አዳምና ሄዋን ልጆችስማችን ሰዉ ሀገራችን ኢትዮጽያ የዚ ዓለም አንድ አካል ነን በቃ
ሰላም እህቴ የጨጓራ መድሃኒቶች ምንምን ናቸው
9:13 ❤
ቆንጂት ጥቅል ጎመን እና ካሮትን ጥሪውን ፈጭቶ ጠዋት በባዶ ሆድ ቢጠጣ ለጨጉዋራ መፍትሔ ይመስለኛል ።
❤❤❤🎉🎉🎉