የልጅነት ስቃዬ! የጎዳና ህይውቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2023
  • በዚህ ቪዲዮ አለቀስኩኝ::ስሜታዊ ያደረገኝ ነገር ምን ይሆን? ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ::

ความคิดเห็น • 288

  • @LuelisCute
    @LuelisCute 6 หลายเดือนก่อน +53

    እግዚአብሔር ይስጥህ የነዚህ ልጆች ልብ እንዲነካ ጊዜህን ሰተህ ስላፅናናሀቸው ፈጣሪ ደሞ ህይወታቸውን ይመልከት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +70

    ማኔ ዛሬ ብቻ አለቀሰ ሰው ማለት ያለፈበትን የማይረሳ ነው በርታ ወንድማች የኔ በጣም ነው እማደቅህ❤❤❤

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢❤❤አወወላህ አላለቅስም ይልነበር ግን ሁላችንም ያለፍንበት ብዙ ስቃይፈተነአለ 😢

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በእውነት ኡፍ ራብ በጣም መጥፎ ነው እኔም ያለፍኩበት ነው ዛሬ ግን ታሪክ ተቀይሮ ል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @banawelday1032
    @banawelday1032 6 หลายเดือนก่อน +21

    አኔ ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም ነበር መክንያቱ ኤርትራዊ ነኝ ኣሁን ስችል ግን ኣንተ ምትገልጸው በተለይ የ ፈጣሪ አምነት አና ፍቅር በቃ ይገርመኛልል ያስደንቐኛል ያስደስተኛል ❤❤❤❤ ማኔ ጀግና።

    • @topten2031
      @topten2031 6 หลายเดือนก่อน

      ijig betam

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 หลายเดือนก่อน +23

    ማንያዘዋል እጅግ አብዝቶ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ። ጌታዬ ክፉውን ግዜ ጨርሰኸዋል። ከዚህ በኋላ በነፍስህም በስጋህም ብዙ በረከት እንድታፍስ ያመንከውን እግዚአብሔር መንገድ ከፍቶልሀል። ክፉን ነገር ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ እየቀደም ያጽዳልህ። ድንግል ማርያም እንደሣራ የተባረኩችውን፣ ንጹህ፣ እውነተኛ፣ አማኝ ፣ ዘመኑ ያላበላሻት፣ በጸሎት እግዚአብሔር ፊት ጥዋት ማታ የምትቆመውን፣ እመቤቴ በጸጋዋ ሞልታ ያከበረቻትን ድንቅ ሚስት ትስጥህ። በጣም አከበርኩህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ። እንደው እነዚህን ልጆች ሰብስቦ በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ቢወሰዱ ህይወታቸው እስከመጨረሻው ይለወጣል። ገና ለሀገር የሚተርፉ ይሆናሉ። ከሱስሳቸውም ይላቀቃሉ።

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ መርዳት አልችልም ፈጣሪ ቢፈቅድ እነዚህን ልጆች አንዳቸውም ሳይጎድሉ ታሪካቸው ተቀይሮ ባያቸው ምንኛ ደስ ባለኝ።

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 6 หลายเดือนก่อน +29

    ማንዬ አንተ በቃ ጀግና ነህ የህይወት መርህ የገባህ ጀግና ጀግና

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 6 หลายเดือนก่อน +25

    ማኔ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እንዲናገረን ስለሚያረግህ የተመሰገነ ይሁን አንተንም በሞገስ ይጠብቅክ አደበትህን አይቀይረው

  • @bezawtedla1587
    @bezawtedla1587 6 หลายเดือนก่อน +11

    መሻትህን አይቶ ትንፋሽህ ይቀይራቸው አተ ከደረስክበት ቦታ ይድረሱልህ በየትኛውም ሁኔታ እራስህን ያወጣህ ጀግና ነህ ማኔ ጀግና በርታ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማኔ የ40 ምንጭ ልጅ ነኝ አሁን በአውሮፖ የምኖር እና ያቺ ኩልፎ ት/ት እንዳንተ ዓይነት ጀግና በሐይሉ ሽፈራው ወ ዘ ተ ስላፈራች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጎበዞች ❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 6 หลายเดือนก่อน +10

    ማኔ ማርያምን እልሀለው የዛሬ አመት በአጋጣሚ ጓደኛዬ ቪዲዎህን ልካልኝ እጭ ይዬ ዝብሎ የሚጮ ልጅ ለምድነው የምሰማው ብዬ ደጋግሜ አልፍ ነበር አንድ ቀን እስኪ ልስማው ብዬ ቪዲዎ ሙሉ ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ ነበር የተከታተልኩ ከዛ ግን ሌሎቹንም መከታተል ጀመርኩ ዛሬ ላይ በጣም ብዙ ነገሬን ቀይሬ እግዚአብሔር አመስጋኝ ሆኛለሁ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Manuhe-gx9tj1kk7c
    @Manuhe-gx9tj1kk7c 6 หลายเดือนก่อน +9

    😭😭😭😭😭😭😭
    ማኔዬ አይዞህ ወንድሜ የሚያለቅሱትን ብዙዎችን የምታጽናና እና የምታክም ነህ ዛሬ ግን ስታለቅስ ዳግም አለቀስኩኝ ወንድሜ
    ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ጠንካራና የሁሉም አርአያ ነህ ኑርልኝ ውድ ወንድሜ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 6 หลายเดือนก่อน +8

    😭😭😭😭 ወላኢ በጣም ነው ያስለቀስከኝ ጀግና ነህ በፈጣሪ ላይ ያለህ። እምነት ይገር ማል።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 หลายเดือนก่อน +7

    💔💔💔😭😭 በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ግን መጭርሻህን ያሳምርልኝ ጅግና ነህ የእውነት የኔ አንበሳ 🙏🏾🙏🏾

  • @selamdesu5795
    @selamdesu5795 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማኔ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 6 หลายเดือนก่อน +7

    መፈተን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ማንዬ አሁን ላይ ሁነህ ያለፈን ስታይ እግዚአብሔር ሁሌም ሚፈትነው ለበጎ ነው ❤

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድምዬ ተባረክ የሁላችን ሄወት የምናልፍበት መንገድ ሁሉ ውጣ ውረድ ቀላል አይደለም አንተ ለትውልድ አስተማሪ ነህ እናንተም ተማሩ

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ልቤ የተነካው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ❤ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ ነው ያለቀሰኩት ዋው 😢 እንኩዋን ለሌሎች ተረፍክ ብዙዎቻችንን እያፅናናክ ነው እናመሰግናለን 🙏ምክንያቱም በየጓዳው ብዙዎችን እያፅናናክ እያበረታክ እያነቃክ ነው 👂👂ተባረክ እግዚአብሔር ማንንም አይተውም ❤🙏🙏

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ሙሉ ቪዲዮህን አይቻለሁ ሳቅህን እንጂ ለቅሶ አይቼ አላውቅም ነበር በጣም ትገረማለህ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ በሂወቴ የሚገርም ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @enqubel0721
    @enqubel0721 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ታሪክ እንደሚቀይር ባንተ በተግባር እያሳየን እያስተማረን ነው።ቅን ልብ ያለው... መልካም መንፈስ ያለው ይረዳል! እናመሰግናለን! ፈጣሪ የእነዚህንም ልብ ከፍቶ የሚቀየሩበት ያድርግልን!🙏❤ ጀግና ነህ!
    ደሞ አስለቀስከን!እ!

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 6 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም ጤና ይስጥልን ማንያዘዋል ቤተሰቦቼ እስኪ ማነዘን የምትወዱ ሰዎች ስወዳችሁ መቼ አታሳፍሩኝ ማንያዘዋልን የምትወዱት

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 6 หลายเดือนก่อน +9

    Great job motivating the youth by sharing your own struggles & success!

  • @msganewjember110
    @msganewjember110 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ፈጣሪ ይባርክህ ማናዜዋል
    በጣም ነዉ ያስለቀስኝ
    እንወድሃለን

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 6 หลายเดือนก่อน +7

    አይይ ዘንድሮ የማያለቅስ ሰዉ አለ ብለህ ነዉ ወተን ስንገባ ልባችን ይሰበራል መንገዱን እንፈራዋለን አሰቃቂ ብቻ አምላካችን ፊቱን ይመልስልን

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 6 หลายเดือนก่อน +5

    አብሺር ወንድሜ አሁን ያ ሁላ አልፎል አንተ ጀግና ነህ አሁን ለላሎች ተምሳሊት ነህ ፍቅር ለኢትዮጲያ ሰላም ለኢትዮጵያ አላህየ አንድ ያድረገን ዘረኝነት ያጥፋልን ዱአ አድርጉ ሙስሊሞችም ክርስቲያንም ችግርን እንዋጋ ሰውን በጦርነት መዋጋት አይደለም እስከመሺ የሌላ ሀገር ሰራተኛ እምንሆነው እችን ወርቅ ሀገር ወርቅ እንሁንላት በምንም አንከፋፈል በስደት 12አመት ሆነኝ ከአርብ ሀገር ወደ አሜሪካ ሄድኩ ግን ኢትዮጵያ ሳስብ ይከፋኛል ማን እንዴ ኢትዮጵያ ሁልጊዜ ግን የምስላት ❤❤ኢትዮጵያን❤❤ ከዓለም በላይ ነው ንፋስ አናስመታት ለጥላት አንስጣት ጠባቂው ፈጣሪ ነው እኛ ግን ስበብ እናደረስ ጦርነት እኮ ምንም ጥቅም የለውም የሰው መግደል ውድድር ነው ሀገራችንን ዝቅ የሚደርገው ጥቅሙ ምንድነው ንገሩኝ ጥፋተኛ ከሆንኩ ይቅርታ

  • @Wedititi-ip1sp
    @Wedititi-ip1sp 6 หลายเดือนก่อน +8

    You are authentic
    That's why you vibrate with high frequency 🙏

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ላቅም እሰከዛሬ ከሰማሁህ ሁሉ
    የዛሬው ለኔ ህወቴን ማንነቴን አቋሜን ቆም ብዬ እንዳሰብ አርጎኛል
    በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ተመስገን ከነሐጢያቴ እየጠበቀ የታገሰኘ አምላኬ ምን እልሐለሁ ተመስገን

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምንግዜም እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ሰው አልሆነ ዛሬ ላይ ማንም ቆሞ አይሄድም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ወንድሜ ያለፍንበት ቁስል ለሌሎች እንድናዝን እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው ዛሬ የምትሆነውን እግዚአብሔር ቀድሞ ስለሚያውቅ ነው ወንድሜ. እወድሃለው አደንቅሀለው ጥንካሬህ ተባረክ ለእግዚአብሔር ያለህ ነገር መልካም ነው፡፡

  • @user-pm6rq8nz3f
    @user-pm6rq8nz3f 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ዛሬ የታመቀዉን አወጣከው እንደዚህ አይነት መልካም ማንነትህ ነዉ ያለህ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያልወደከው የታመንከው የማይጥለው አምላክን ቸሩ አባትህን የድንግል ማርያምን ልጅ ሰለ ተደገፍክው ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @hibaguzi
    @hibaguzi 6 หลายเดือนก่อน +2

    አልላህ ቀጥተኛውን ይምራህ ጎበዝ በርታ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሥቃዩን የቀመሠ ሠው ሢመሠክር ያምርበታል ሥለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሥገን

  • @user-mz5xu3vs3f
    @user-mz5xu3vs3f 6 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ጀግና ነህ ወጣቱ ወደመል ካመንገዱ እንዲይዙ አርያ የሆንክ ሰዉ

  • @user-fv8qi8hj5t
    @user-fv8qi8hj5t 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም በጣም ነው ያስለቀስከኝ ታርኪን ቀያሪ እግዛብሄር ነው እመ ኘምላክ ትጠብቅህ

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ዘመንህ ይባረክ እውነትን ስለምታስተምር በጣም ትባርካለሁ። ተባረክ ኢትዮጵያ መለወጥ ትችላለህ።

  • @user-lc8un8yv8f
    @user-lc8un8yv8f 6 หลายเดือนก่อน +6

    you are one of motivational spoker for me i proud of you always,why do you said?b/c you dont miss God , that is your uniqueness,keep it,God bless

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና ተባረክ የነሱ አምላክ ይመልከትህ እንደተመለከትካቸው

  • @seventube794
    @seventube794 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ ብዙዎቹ በዚህ ስቃይ ነው ያለፉት ግን ሌላው በፍጹም አይናገርም አተ ግን ከየት የት እንደደረስክ ሁሌ ትናገራለህ ሁላችንም ይህ ችግር ቀምሠናል

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን እናቴ ሙታብኝ ድሮውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ማኔ እንኳን እንዳተ አይነት ጠንካራ ሰው ላይ እንባ አይቼ እና ድሮውም 😭😭😭 ምግብ ሲበሉ እንዳለህ ይረሳሉ ቀላል ይረሳሉ እንደ ተፈጠርክም አያስታውሱም ስምክም ይጠፋቸዋል ስራ ሲሆን ግን እንዳተ ትዝ የሚላቸው በምድር ውስጥ ማንም የለም ግን መቸም የማይረሳ ኤልሻዳይ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እና ማኔ ።።።።።

  • @Addis42433
    @Addis42433 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስለቀስከኝ የዛሬው ደም ይለያል ያከበርከው አግዛብሔርነ ያክብርህ በጣም ነው ማደንቅህ ሁሌም ፈጣሪን ስለምትጠራ አከብርሀለው የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው በርታ እግዛበሔርን አና ድንግል ማሪያምን የያዘ ያሠበበት ይሰደርሣል 🙏❤

  • @meskeremgeleta909
    @meskeremgeleta909 6 หลายเดือนก่อน +3

    መፈተን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ሚፈትነው ለበጎ ነው ❤

  • @eliasgirma1418
    @eliasgirma1418 6 หลายเดือนก่อน +3

    You are Hero Bro የምታስተምራቸው እጅግ አንፀውኛል Thanks You are Brave Take Five

  • @rozasadam
    @rozasadam 6 หลายเดือนก่อน +7

    May Allah protect our my brother's and sister's ya rabb ❤ameen

  • @Mnewerabduljelil
    @Mnewerabduljelil 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሰው ማለት የመጣበትን ያለፈውን የማይረሣ ነው

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማኔ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እንዲናገረን ስለሚያረግህ የተመሰገነ ይሁን አንተንም በሞገስ ይጠብቅክ ስታለቅስ አለቀስኩኝ ወንድሜ ሰው ማለት የመጣበትን ያለፈውን የማይረሣ ነው

  • @abdigadisa
    @abdigadisa 6 หลายเดือนก่อน +2

    Maniye Tilayalek Thanks Bro

  • @behappy83tube74
    @behappy83tube74 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ምርጥ ሰው በእውነት አንጀቴን አንሰፈሰፋከው የኔ ጌታ እምነትህ ሳላደንቅ አላልፋም ።

  • @user-ob9cs2fn3f
    @user-ob9cs2fn3f 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት አስለቀስከኝ እኮ ማኔ ለካ እንደዚህ የዋህ ነህ

  • @DfFyy-sl3md
    @DfFyy-sl3md 16 วันที่ผ่านมา

    ማነ ጅግና ነህ እዉነት ነው ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ከጀመርነው ያምራል

  • @abinegntube6018
    @abinegntube6018 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ ማኔ የውስጥህ የተሰማህ የመጣህበት ህይወት ሳትደብቅ ስትናገር ብዙ ሰው ካንተ ይማራል።Blesss you God!!❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 6 หลายเดือนก่อน +3

    Eneza setegna adari wist yalew yelib hazeneta asilekesegn. Ene setegna adari metifo sew neber yememesilugn Allah yikir yibelegn.

  • @missyHouse871
    @missyHouse871 6 หลายเดือนก่อน +1

    Maniye ohhhh
    You touch my heart man
    You are the man
    May God bless you more and more

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 6 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ግዜ የደሀ ልጅ ነው ሚሳካለት እራሱን ያሸነፈ ሰው ሲመክር ያምርበታል ማኔ የተሻለ ስኬት ያግጠምክ

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are a brave man for being honest to teach others and good job👍thank you for saving others!

  • @matiwosyideresu2932
    @matiwosyideresu2932 4 หลายเดือนก่อน +1

    Really touch my hearts. You're brilliant never give up forever bro!!!!!

  • @LovelyBurrito-kn5fd
    @LovelyBurrito-kn5fd 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! great. One of Hope for our country.

  • @yomaidatradingplc1457
    @yomaidatradingplc1457 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your time and effort! May God bless you!!!!

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ማኔ ያሰለቅሳል ግን የመያልፍ የለም ሁሉም ነገር ታሪክ ሆኖ ያልፋል እና አምላክ ቢዘገይም ይቀድማልና እሱን የተደገፈ ወድቆ ዓይወድቅም ከእነዚህም ውሰጥ ሰንት ችሎታና ታሪካቸው የሚለወጡ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ምክናያት አለው ለዛ ነው ለዚህ ቀን ያደረሳቸው ወንድሞቼ የማያልፍ የሚመሰል ያልፋልና በረቱ ታዲያ በተሰጣቹሁ ምሳሌና ትምህርት ከክፉ ሁሉ እራሳችሁን ለመለወጥ ሰታዘጋጁ እግዚአብሔርም በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል ነውና በርቱ ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቹሁ መልካም ትምህርት !!!

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ አንተ እኮ ጀግና ነህ

  • @user-fg9rh5hp1v
    @user-fg9rh5hp1v 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም መስራት ከምፈልገው ነገር ጎዳና ልጆች ላይ ነው እና ተባረክ በርታ እና ምንም ነገር የለኝም ግን እውነቴን ነው የምረዳህ ነገር ካለ እባክህ

  • @betelhemhayilgiorgis223
    @betelhemhayilgiorgis223 6 หลายเดือนก่อน +2

    Mane Egzabhir yewdehale Egzabhire Erdetohim ezhi dersehale .... Egzabhir Yemsegani

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ የቅ ማንዬ አስለቀስከኝ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @SelamMeme
    @SelamMeme 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እኔ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበረ የወደደህ ያከበረ የሳደገህ ዛሬ ቁመ የምትመሰክርለት አምላክህ እስከመጨረሻው አይለይ አብዘቶ ይጨምርልህ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ማርያምን ሁሌም አድናቂክ ነኝ ፈጣሪ ይባርክክ👍👍👌👌👌👌👌

  • @abelhabtamu52
    @abelhabtamu52 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ ማኔ ወንድሜ!!

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ዘር በሙሉ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተድላህ መዉረት መቸልህ በረሱ መተደል ነዉ የእኔ ህይወት እድ ነት ግን ደግሞ መዉረት አቻልኩም😢😢😢😢😢

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas453 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከልብ ከተለመነ ቅርብ ነዉ እኔም ስቅስቅ ብየ አልቅሼ ደርሶልኛል ትምህርቴን እየተማርሁ ተስፋ ሳልቆርጥ ሙጭጭ ብየ እየፀለይሁ እያነበብሁ በተዘዋዋሪ ግን እራሴን አስቻለኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ur7fi2zz5h
    @user-ur7fi2zz5h 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማኒዬ የሰፈረ ልጅ እውነ ት ነው ያልከው ሁሉ ተባረክ ውንድሜ ❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 6 หลายเดือนก่อน +2

    wooow Mane Teleq Seranew YezekewFETARE Zemenekin hulu yebarekew!!!

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน

    ኦ ማንዬ የምር ግን ማልቀስ እረፍት አለው❤❤❤ ተባረክልኝ ይሄን ስሜት የሚያውቀው የሚረዳውም የኖረው ነው እንደውም እድለኛ እኮነክ በጣም እመቤቴን ዛሬን እዚ ደርሰሃል ማንዬ ታ ኢሻው❤❤❤ አድናቂክ ነኝ

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማንዬ አንተ የወንድምችን ህይወት ኑሮ ነዉ😂😂😂

  • @raduworku54
    @raduworku54 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደሥየሚል ህይዎትነው በርታ አላህን የሚያመሠግን ሠው ጨምሮ ጨማምሮ ይሠጣል ሠው ማለት ያለፈውን ሂዎት ሲያወራ በጣም ደሥይላል ተሥፋ ለቆረጡት ማውራትህ ደሥይላል በርታ ቀጥል እውነትን ይዞ የሚጓዝ ሰው ወድቆ አይዎድቅም ።።።።።

  • @user-rx1km5nl2y
    @user-rx1km5nl2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ፀጋ በረከቱን ታብዛልህ

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma 6 หลายเดือนก่อน

    Your amazing God bless you more &more l'm addicting watching your program 🙏

  • @EmeberhanEnate
    @EmeberhanEnate 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ❤

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሜኔ ጀግናው🎉🎉🎉

  • @ephremabate07
    @ephremabate07 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ያለፍክ አትመስለኝም ነበር😢።በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክህ በርታ.❤❤❤😊

  • @AndenetMoges99
    @AndenetMoges99 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ ምሳሌ ነህ በርታና አስተምር ያውም ከምርጡ አካባቢያችን የወጣህ።እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @FhbGgb
    @FhbGgb 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን ጎበዝ ነህ

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አለ በዚህ ዘመን ያሉ ተመፃዳቂ ባዶ ጭንቅላት በገንዘብ አማኞች ባለፀጋዎች ካንተ ቢማሩ እና የመጡበትን ባይረሱ ከገንዘብ ቤተሰብ የተፈጠሩ የሚመስላቸው ካንተ ቢያስተውሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketgebrhiwot
    @bereketgebrhiwot 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጎብህኝ እንደጎበኘሀቸው እውነት ነው ያልከው ማኔ ግን እንዴት ብለን ራሳችን እናሽንፍ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ወንድሜ😍❤

  • @FRAJOURNEY
    @FRAJOURNEY 6 หลายเดือนก่อน +2

    thank you mane

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክወንድሜ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ማኔ እኔንም አስለቀስከኝ ከምንም በላይ ሰው ማጣት ያማል😢

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 6 หลายเดือนก่อน +4

    አስለቀስከኝ ማርያምን

  • @Miko11925
    @Miko11925 6 หลายเดือนก่อน +3

    Maeyazewal እግዛቤር ይባርክ

  • @Abewondu
    @Abewondu 6 หลายเดือนก่อน

    Wow thank so much bro bexami buzu negari temarekunya thanks ❤

  • @maeregsolomonz4972
    @maeregsolomonz4972 6 หลายเดือนก่อน

    Mane, I'm proud of you 😊😊😊 !

  • @KiyaSileshi-oy7ow
    @KiyaSileshi-oy7ow 6 หลายเดือนก่อน

    It's amazing bro yemachih

  • @user-fm3ow2hk7q
    @user-fm3ow2hk7q 6 หลายเดือนก่อน +2

    አበሳየ በርታ ጀግናነህ

  • @Heymifekr
    @Heymifekr 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ❤🙏

  • @aspireinspiredeeds
    @aspireinspiredeeds 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 6 หลายเดือนก่อน +1

    You're great dear❤

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 6 หลายเดือนก่อน +2

    Mane jegna neh 👍

  • @user-br8cz9kz2g
    @user-br8cz9kz2g 6 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ያደረሰህ አምካክ እግዚአብሔር ይመስገን ብቱ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ካተካር ይሁን

  • @betibef7581
    @betibef7581 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏

  • @user-ur4fx1uq3n
    @user-ur4fx1uq3n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማአንየ ጀግንና

  • @yobi9322
    @yobi9322 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ !!