በፍል ውሃ አግልግሎት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @meseretbezuayehu5747
    @meseretbezuayehu5747 ปีที่แล้ว +1

    ባለሙያዋ የተጠየቀችው ጥያቄም ይሁን የሰጠቻቸው ምላሾች ተገቢዎች ናቸው፣ ለሕብረተሰብ አገልግሎት መስጠት ቀላል አይደለም፣ ሆኖም ግን አገልግሎት ሰጭዎች እንደመሆናቸው መጠን ሁሉንም ማስደሰት ባይቻልም እንደ እኛ አይነት ሕብረተሰብ ከዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የማኖር ጀምሮ በአጠቃላይ አገልግሎት እንዲያገኙ በሚቻለው አቅም እየሰሩ የሚገኙ ናቸውነው፡፡ የደንበኞች አስተያየት ተገቢ ቢሆንም ሁሉንም ለማረም የሚቻለውን የሚያደርጉ ይመስለኛል፣

  • @adnewworkneh4990
    @adnewworkneh4990 ปีที่แล้ว +1

    The most dirty place and poor service. It should be renovated.

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +2

    ፅዳት በጣም ነው የሚጎለው ሳይፀዳ በላይ በላዩ አይደል የምታስገቡት ሽታው ያንገፈግፍል

  • @AandC1130
    @AandC1130 ปีที่แล้ว

    ድንግል ወስጃለሁ ፊንፊኔ ፍልውሃ። ግን ለበለበኝ

  • @fanreg
    @fanreg ปีที่แล้ว

    ፍልውሃ እኮ የሚያስተናግደው ሁሉንም ማህበረሰብ ይመስለኛል፡፡ አቅም የሌለን እንደኔ አይነት ሰዎች ከፍልውሃ ውጪ ምንም አማራጭ የለንም፡፡ እስከችግሩ እየተጠቀምን ነው፡፡ ይሸጥ ከተባለ አስቡት እኔ እና አንተ ፍልውሃ አንኖርም፡፡ ያለው ደግሞ የተለያዩ አማራጭ አለው፡፡ ቢሆንም ግን ፅዳቱ ላይ ግን መታሰብ አለበት፡፡ እና ስንናገር እያስተዋልን

  • @DerejeFeler
    @DerejeFeler ปีที่แล้ว +1

    ርዕሱ ከፈዋሽነቱ ጋር ቢያያዝ

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt ปีที่แล้ว +1

    መስራት ካልቻላችሁ ለግለሰብ አስረክቡ። ዋጋ ጨምሩና በደንብ አድሱት።

    • @eyosiyasm2347
      @eyosiyasm2347 ปีที่แล้ว +1

      አገልግሎቱን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ያለበት ማህበረሰብ እንዳለ አትርሳ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ​@@eyosiyasm2347
      እንዳንቺ አይነቱ ቡዳ ነዉ አገር የሚጎትተዉ ፠ የዋጋ ጭማሪ ሲኖር ድሀዉ ይረሳል ማለት አይደለም በሳምንት ሁለት ቀን የርካሸ ቀን ይኖራል ሰኞና ማክሰኞ በቅናሸ ሐሙሰ አርብ ቅዳሜ እሁድ ደግሞ በዉድ ሕብረተሰቡ ቢሰተናገድ ለእድሳትም ሰራተኞቹንም ደሞዛቸዉን ጭማሪ መክፈል ብዙ የገንዘብ ማግኝያ ዘዴ ይፈጠር ነበር
      አትርሺ ማዕረግም እንዳለዉ ሻወር በቁም ታጥቦ ለመወጣት ለሚፈልግም ቢዘጋጅ ብዙ ሰዎችን በአንዴ መሰተናገድ ይቻል ነበር

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว

    ለግል ባለሀብት ቢሰጥ ይሻላል ዋናዉ ጵዳት ነዉ

  • @eyerusalematomsa5932
    @eyerusalematomsa5932 5 หลายเดือนก่อน

    የጽዳቱን ነገር አስቡበት!! ሂሳብ ጨምራችሁም ቢሆን ንጹህ ላይ በደንብ ሰሩ። እባካችሁ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 ปีที่แล้ว

    PM Abiy or Adanch need to see this place. This is place is a disgrace to the city of Addis Ababa. I went this place 6 years ago. I was very disappointed. The building built in time of the King is 1000% times better.

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 ปีที่แล้ว

    ሰለ ፍልውሃ ነው አርእሰቱ ሰለ ፖለቲካ ምን አመጣው ?

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 ปีที่แล้ว

    Maybe you need to increase the price for your service. So that you can expand your business. People are complaining means, your business need to grow. That means you need to increase your price. Without money you can't do anything. Good job for keeping it open for as long as you have, but need to think outside the box. You need to think bigger than your litter space. Greed is not an acceptable. Think big. In addtion to that, there is one issue with your out door ambiance. I am trying to understanding Why is it you have a nood woman standing infront of your interest? Why not just a beautiful flowers bed with a healthy tree in the center, and bricks around it for sitting place. Very simple but beautiful idea. This statue is offensive. Please change it. Thank you.

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว

    ጣሊያን ይመሰገኝ ፍልዉሃን ሰለሰራልን

  • @Abebebelow
    @Abebebelow ปีที่แล้ว

    በዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ የሚመራው አራዊት ሰራዊት ማሊያውያን እየቀያየረ በወለጋ በሻሸመኔ በቡራዩ በአጣዬ በምዕራብ ሸዋ በጣፎ በሸዋሮቢት በጎጃም በደብረ ኤሊያስ በአዲስ አበባ በአንዋር መስኪድ ንፁሀንን በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገድል የሽብር ቡድን ነው በአጭር ቌንቌ አሸባሪው ዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ እያለ ያለው ስገላችሁ ሳፈናቅላችሁ ኃብት ንብረታችሁን ስቀማ ቤታችሁን ሳፈርስ በማንነታችሁ ስገላችሁ ከስራ ሰባርራችሁ አትቃወሙኝ ዝም ብላቸሁ በተራ ሙቱ ምክንያቱም እኔ የታላቋን አገር ኦሮሚያ ምስረታ ላይ ነኝ የሚል ነው ይኸን የሚጠራጠር ካለ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ማየት ነው

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 ปีที่แล้ว

      God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abey
      God bless ethiopia 🇪🇹 Airlines 🇪🇹

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ሚሰተር ሰፋሪ ሰባሰቲያን
      ይህ ሁሉ የተገለጠሎት አሁን ነዉ ወይሰ መቀሌን ሲወር ነዉ ቀሰ ብለሸ ንገርኝ የደጋፍ እልልታሸን ታቀልጪዉ እንደነበር ጨርሳቸዉ ብለሸ አሁን ደርሰሸ ጨዋ ወግድ በቄዬህ ምን አባሸ ትሰሪያለሸ ወለጋ ተቀምጠሸ ወለጋ የአማራ ነዉ ሰትይ ቢያፈናጥርሸ ለምን ይከፋሻል