Fekerte Kassahun - gelaglung | ፍቅርተ ካሳሁን - ገላግሉኝ | New Ethiopian music 2024 -{official video} פקרטה

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #abyssiniarecordsam #gojammusic #gondermusic #wollomusic #minewshewa #eritreanmusic #tigirignamusic #oromomusic #israel #ethiopianmusic #עדןבןזקן #עםישראלחי #שלמהארצי #שיעורתורה
    פקרטה קסהון Fekerte Kassahun-gelaglung | ፍቅርተ ካሳሁን - ገላግሉኝ | New Ethiopian music 2024 -{official video} #פקרטהקסהון

ความคิดเห็น • 807

  • @elsi.1
    @elsi.1 หลายเดือนก่อน +43

    ምሰሶ ነው ጎጃም የማይነቀነቅ
    በነካኩት ቁጥር የበለጠ እሚጠቅ 💯🔥
    እውነት ነዉ ማርያምን 😢

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e หลายเดือนก่อน +67

    አለን አለን አለን አማራየ.
    የዘሜ እህት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Ethio364
    @Ethio364 หลายเดือนก่อน +9

    አለን አማራዊነት ከሶማሌ ነኝ

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x หลายเดือนก่อน +60

    አማራ ሥትሆን ፍቅር ትቀኛለህ🎉🎉

    • @y.eshetu5224
      @y.eshetu5224 17 วันที่ผ่านมา

      Definitely

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 หลายเดือนก่อน +61

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ ተመስገን የዚህ ህዝብ ደም ያደረከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h หลายเดือนก่อน +51

    ደስ ይላል አማራ መሆን መታደል ነው 👍👍👍👍 💚💛❤👌👌👌

    • @user-um8wl8kf9q
      @user-um8wl8kf9q หลายเดือนก่อน

      በጣም መታደል ነዉ ፍቅርወይ በርችልን❤❤❤

  • @yosefanteneh4758
    @yosefanteneh4758 หลายเดือนก่อน +62

    ጎጃም የጀግናው የዘሜ ሀገር ጎጃምዬ ሚስጢር የሆነች ምድር አይ ግዮነ❤❤❤❤❤😊

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳንም አማራ ሆንኩኝ እዉነት ፍቅርተ የፍቅር ሰዉ ኑሪልን ክፉ ቀን አማራን አንድ አደረገዉ
    ምን ይቀርብናል ፍቅር ካለ አባይ በእኛ ላይ ነዉ እሚፈሰዉ
    እርጎዉ በእኛ
    ጤፉ በእኛ እግዚያብሄር የአማራን እና ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs หลายเดือนก่อน +6

    ትልቁ ሀይላችን ያለው ስማችን ላይ ነው። አማራ አማራ አማራ!!!!

  • @bekaludagn9786
    @bekaludagn9786 หลายเดือนก่อน +50

    ወሎ የውበት ሀገር ጎጃም የጀግና ሀገር ናቸው ድል ለዋርካው ድል ለዘሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ หลายเดือนก่อน +4

      እረ ባክሽ ከወሎዬ ውዳ ተኳሽ ከየት ይምጣ ወሎ ጀግና እንዴ ምንጭ ውሃ ሚፍልቅበት ምድር ነው ወሎ ውበቱም ጀግንነቱም ፍቅሩም ሁሉ ሙሉ ወሎ 💪💪💪

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 หลายเดือนก่อน +3

      ከፋፋይ ዝም ብይ እስቲ መልካም ኮመንት ስጪ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน +1

      ዲቃላ ጎጠኛ ዉሻ 😂😂😂😂

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 หลายเดือนก่อน

      @@addisemetiku1495 ስድቡን አቆየው በመልካም ቃላት ንገራት

    • @Tdhdh-pk5pt
      @Tdhdh-pk5pt หลายเดือนก่อน +1

      ጎጠኞች አፈር ብሉ

  • @GetachewChalie
    @GetachewChalie หลายเดือนก่อน +17

    ቤተ አማራ(ወሎ)+ጎጃም ❤❤❤❤❤

  • @meseret-u3c
    @meseret-u3c หลายเดือนก่อน +10

    ሙሉ ጎጃም የጀግኖቹ ሀገር የኔ ዘመን ጀግና ዘሜ የወሎዋ ነግስት መጣም ምረጥ ስራ ነው በረችልን የኔ ፍኖ❤❤❤❤ ድል ለተገፍው አማራ ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 หลายเดือนก่อน +23

    ዋው በጣም ትችያለሽ ፍቅርተየ በርችልኝ

    • @SsS-ky9jr
      @SsS-ky9jr หลายเดือนก่อน +2

      ሸር አድረግላት ከድሬ

  • @hdkd1416
    @hdkd1416 หลายเดือนก่อน +12

    አማራዋያን በሉ እኛ ደግሞ በማየት ፍቅራችንን እናሳያት አማራዊያ በርቱው ደሞቸ ከእዚህ ጀግና። ማህበረሰብ ባልወለድ እራሴን አጠፋ ነበር በቅናት❤❤❤❤💪💪💪 ድል ለተገፋው ወገኔየ❤❤

  • @toyba3234
    @toyba3234 หลายเดือนก่อน +16

    አለን ማይ ወሎ ጎጀ የዘሜ ሀገር ❤❤❤❤

  • @سعيدإيمار
    @سعيدإيمار หลายเดือนก่อน +15

    ባለ ታሪኩ አማራ 💚💛❤️

  • @user-xe7gx9hk6s
    @user-xe7gx9hk6s หลายเดือนก่อน +10

    May god bless Amhara people and protect them.
    Hope for you peace❤
    Love you from Eritrea❤

    • @aledwake
      @aledwake หลายเดือนก่อน +3

      Eri ♥️🇪🇷 our dear Eritrean ♥️ 🙋‍♂️

  • @samirychore7306
    @samirychore7306 หลายเดือนก่อน +34

    ድል ለፋኖ ለደጉ አማራ ህዝብ

    • @snr9054
      @snr9054 หลายเดือนก่อน +2

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🥲🥲

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ደጋግሜ ሰመሁት በጣም ደስ የሚል ጎጃምን እና ወሎን የሚገልጥ ሙዚቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @menberugebretsadik7425
      @menberugebretsadik7425 หลายเดือนก่อน

      አማራ ሆነህ አማራን አትከፉፍል አማራ አማራ ነው ።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 หลายเดือนก่อน +1

      @@menberugebretsadik7425 እኔ አማራን መች ከፋፈልኩ ጎደር እና ወሎም ሽዋም እና ጎጃም ሙዚቀው የምኮምት ኮይመት ነው ስለዝህ አማራ የበለጠ ፍቅራቸው እየተጠናከር ይኸዳልእጅ አይከፍፍልም የሚቀነ ሰው ታለ በጎጥ ተደብቆ እኔ ምንም ማረግ አልችል ወሎ እና ጎጃም ቢፋቀር ጎደር እና ሽዋ ቢፋቀር ጎጃም እና ጎደር ቢፋቀር ምኑ ነው የሚከፋፍለው ሁሉም አማራ ነው

  • @Bezawit-e6b
    @Bezawit-e6b หลายเดือนก่อน +9

    አማራነት መታደል ነው የዘሜ እህት ነኝ🎉🎉❤❤ የበላይ ዘነር
    ❤❤❤🎉🎉

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +11

    አለን፡አማራዬ፡የኔቆንጆ፡የዋርካው፡እህት፡ምርጥ፡ስራ፡ነው፡ጎጃም፡የጀግኖች፡የነዘሜ፡ሀገር፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot หลายเดือนก่อน +30

    በጣም ነው የምወድሽ ደግሞ በዚህ ስራዎች በጣም ደስ ብሎኛል አማራዎች የታላችሁ ሼር አድርጉ አድርጎላት እሺ እያደረጋችሁላት

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b หลายเดือนก่อน +16

    በርቺ ጎበዝ ልጅ በዚሁ ቀጥይ
    ድል ለፋኖ።

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa หลายเดือนก่อน +21

    የኔውድ መርጥ ስራነው በርችልን❤
    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ💚💛❤

  • @AlemuKassa-i1j
    @AlemuKassa-i1j หลายเดือนก่อน +28

    አለን አለን አማራዊት ከጎደር

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @kasanesh1232
      @kasanesh1232 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Historytube_hahuu
    @Historytube_hahuu หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ሙዚቃ ነው እህታችን ፍቅርተ ካሳሁን :: ደጋግሜ ነው የሰማሁት ማይጥገብ እንቁ የሆነ ስራ ነው:: ያማራ የቁርጥቀን ልጂ ነሺ በርቺ::ቀጣይ ደሞ በበለጥ ስራሺ እንጥብቅሺ አለን:: ያአማራ እናት ማህፀን ይለምልም ገደልናቸው ሲሉን ድምቀን እንታያለን::❤🎉

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖዎቻችን ስታበረታታ የከረመች ጀግና ታጋይ ፋቅርተየ ምርጥ ስራ በርች❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 หลายเดือนก่อน +71

    አማራዊያን💚💛❤ አለን ወይ???????

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i หลายเดือนก่อน +3

      አለን አለን አለን❤❤❤❤

    • @yilmaseyfu9594
      @yilmaseyfu9594 หลายเดือนก่อน +3

      ❤ Aleeen

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      አለንን❤❤❤❤🎉🎉

    • @yilmaseyfu9594
      @yilmaseyfu9594 หลายเดือนก่อน

      የሰሞኑ አለመግባባት ግን እንደው ለጠላት
      ምቾት እንዳይሰጥ እመኛለሁ
      ምክንያቱም ማን በቀደደው ጅብ ይገባል ነውና
      በሰለጠነ አማራነት ልዩነቶች መከረፍ ይገባቸዋል ችግሩ ወገንን እንቅልፍ የሚነሳ ነው
      ድል ለአማራ ከአምላክ ፈቃድ ጋር

    • @yilmaseyfu9594
      @yilmaseyfu9594 หลายเดือนก่อน

      ( መቀረፍ) ተብሎ ይነበብ

  • @LeulAmlaku
    @LeulAmlaku หลายเดือนก่อน +14

    ወሎ❤ጎጃም ❤

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen หลายเดือนก่อน +285

    የዘሜ ወዳጆች አለን በሉኝ👑💪

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i หลายเดือนก่อน +5

      አለን አለን አለን❤❤❤

    • @user-lm8rk1jb5d
      @user-lm8rk1jb5d หลายเดือนก่อน +3

      አለን አለን

    • @Elias44475
      @Elias44475 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤

    • @melessesinshawalamnie9960
      @melessesinshawalamnie9960 หลายเดือนก่อน +8

      ዘሜ የዘመናችን ፈርጥ አርበኛችን ነው። ያለዘሜ ፋኖ በድን ብዓዲን ነው።

    • @user-ji1xs3fl1x
      @user-ji1xs3fl1x หลายเดือนก่อน +2

      አለን​@@user-lm8rk1jb5d

  • @WudnehAweke
    @WudnehAweke หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ ስራ ነው በርች❤❤❤

  • @MogesMoges-jg7by
    @MogesMoges-jg7by หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆጆ ጠፍተሻል ብቅ ብቅ በይልን

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 หลายเดือนก่อน +10

    ጎጃምየ የጀግኖቹ ሀገር የዘሜ ሀገር የኔም ሀገር 💙💪💪🔥🔥🔥

  • @temareasefa2463
    @temareasefa2463 หลายเดือนก่อน +8

    ሲመቱት የሚጠቭቅ ሚስማር ነዉ አማራ፤፤ የዘሜ ፤የዋርካው የወንዶቹ💪💪💪💪፤እህታለም እናከብርሻለን🙏🙏🙏🙏፤፤

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g หลายเดือนก่อน +15

    የኔዋ ወሎዬ በጣም ያምራል ያገሬ ልጅ በርች ውድድድድድድ ነው የማረግሽ

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 หลายเดือนก่อน +10

    ከጎዣም ዝናቡ ከቤተ ዐምሐራ ዋርካው❤❤❤

  • @fikertegorawtube9607
    @fikertegorawtube9607 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁንም አመሠግናለሁ ወዳጆቸ ደሞቸ እንዳከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @natynishan
    @natynishan หลายเดือนก่อน +16

    ጎጃም🤝 ከወሎ

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln หลายเดือนก่อน +1

      😍😍😍👌👌👌

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln หลายเดือนก่อน +1

      😍😍😍👌👌👌

    • @user-rh5fk8ld8s
      @user-rh5fk8ld8s หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤​@@FafiFafi-br1ln

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      አንድነን፡ማንም፡አይነጥለን፡አለን፡ከወሎ፡እናሸንፋለን፡በርቱ፡አይዛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርተ ፍኒት ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ❤❤❤❤ስወድሽ ድል ለፍኖ

  • @RhbdYndg-js1og
    @RhbdYndg-js1og หลายเดือนก่อน +3

    የዘሜ ሀገር ጎጃም❤❤❤😊

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน +5

    የፋኖወች እህት ፍቅርየ❤❤❤❤ የአማራይቱ ልጅ❤❤❤

  • @sibhatwondimu900
    @sibhatwondimu900 หลายเดือนก่อน +6

    💪አለን! አንድ ነን ማንም አይነጥለንም!💯%💚💛❤

  • @user-zl8rq1gb8n
    @user-zl8rq1gb8n หลายเดือนก่อน +6

    የምር መታደል ነዉ አማራ መሆን አማራ እንኳን ሳቅ ጨዋታው ቁጣዉም ኩርፋኑም ያምራል

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 หลายเดือนก่อน +4

    ገላግሎይ ሸምግሎኝ በጣም ጥሩ ሙዜቃ ነዉ ዉቅቱን የዋጅ ነዉ

  • @GetnetEndalew-w7k
    @GetnetEndalew-w7k หลายเดือนก่อน +5

    አለን አለን

  • @user-xl2ip5lr7w
    @user-xl2ip5lr7w หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ እህህ አማራየ ምን ልሁንልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 หลายเดือนก่อน +3

    አለን አለን ከጎጃም ከወሎ❤❤

  • @Daa-gb8ul
    @Daa-gb8ul หลายเดือนก่อน +8

    ድምፅ 👌👌

  • @mengistiedejenie4474
    @mengistiedejenie4474 หลายเดือนก่อน +3

    ያዝ ጎጃም

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey หลายเดือนก่อน

    'እንደ ጊወርጊስ የማምነው ዘሜዋ በቃሉ ታማኝ ነው ' አምሐራ ኢትዮጵያ 🙏🙏

  • @ozoz-zy7cc
    @ozoz-zy7cc หลายเดือนก่อน +5

    וואו הזמרת הכי שאני אוהב אותה איזה קול מדהים יש לה אני מתה עליה🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎤🎤🎤🎸🎸🎷🎷🪗🪗💙💙💙💙🤍🤍🤍💚💚💚🧡🧡🧡💔💔💔ממש מוזיקה יפה ניכנס לעוזן בצליל נקי אביסיניה ו כמובן כולם כל הכבוד לכם 💋💋💋💋

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o หลายเดือนก่อน +3

    አለን አለን አለን አማራዬ የዘሜ ወዳጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ หลายเดือนก่อน +7

    ፋቅርተ የኔጀግና ❤❤❤❤

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 หลายเดือนก่อน +3

    አማራነት ወበት ጀግንነት😍😍😍😍

  • @MASRESHATSEGA
    @MASRESHATSEGA หลายเดือนก่อน +3

    አማራነትን እንደሱ አንድ መሆኑን አሳይልኝ የኔ ጀግና💚💛❤
    አማራ ያሻንፋል🎉

  • @NigussieYaregal
    @NigussieYaregal 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሞቴን ከእናንተ በፊት ውድ አማራዊያን እንደዚህ ነው ወሎው ጎጃመኛ ጎጃሙ ጎንደረኛ ጎንደሩ ሽዋኛ ይህ ነው ድሮም አንድነት ' ሁሌም አንድ አማራ ብቻ።

  • @abelab8545
    @abelab8545 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ መሆን መመረጥ ነው 100%🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗💕💕💕💕💕❣❣❣❣❣💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @GetachewChalie
    @GetachewChalie หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለዘሜ ድል ለመሬ ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜ የሳቱ ጉማጅ የበላይ ግልግል ❤️❤️❤️

  • @TemesgenFenta-fs3bm
    @TemesgenFenta-fs3bm หลายเดือนก่อน +2

    የጎጃምን ታሪክ የሚያስቀጥሉ ልጆች፡በጎጃም እንጉርጉሮ፡፡

  • @fikertegorawtube9607
    @fikertegorawtube9607 หลายเดือนก่อน +5

    ዉድ ኢትዮጲያን ወገኖቸ አማራዉያን ደሞቸ ለሠጣችሁኝ እና ለምታሣዩኝ ፍቅር እጅግ አርጌ አመሠግናችኋለሁ ሸር ዱዩት ላይክ እያረጋችሁ ለሁሉም ወዳጅ ወገኖቸ አድርሱልኝ አለሁ ለማለትም ጭምርነዉ

    • @y.eshetu5224
      @y.eshetu5224 9 วันที่ผ่านมา

      🫶 Amharayee

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 หลายเดือนก่อน +2

    አንች ምርጥ ያማራ ጀግኖ እግዚአብሔር መርቆ የፈጠረሽ ላማራ የነፃነት ትግል ሁል ጊዜ ሞራል ሆነሽ የቆምሽ ታጋይ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው በርች ድሉ ምን ጊዜም ቢሆን የናንተ ነው ፋኖ ያሸንፋል ድል ለተገፋው አማራ
    ይህን ነፁህ ህዝብ የሚያሰቃዩት በዚህ አስደሳች ባህሉ በጀግንነቱ በፈጠራ ችሉታው ባለው የተፈጥሮ አቀማመጥና ሃብቱ እስለሚቀኑ ብሎም የበታችነት እስለሚሰማቸው ነው በዚህ ክፋታቸው የተም አይደርሱም አማራ ወደ ኀላ ላይመለስ ተነስቶል መጥፉያቸው ደርሶል አማራን እንኳን ህወሓት እንኳን ኦነግ ብልፅግና ነውና ያለም ሃያላን ጦረም አያሸንፈው እንኳንስ ሰው ነውና መሬቱ ጋራው ይዋጋዋል

  • @Amentube1
    @Amentube1 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅር ውዷ እህቴ ሁሌም 1ኛ ነሽ በርች ካንች ብዙ እጠብቃለሁ

  • @BantayehuHailegiorgis
    @BantayehuHailegiorgis 23 วันที่ผ่านมา

    የሀየማኖት የታሪክ የእዉቀት የባህልየጀግንነት የነጻነት የፍቅር የኩራት የአምራች የተኳሽ የቀዳሽ ያራሽ የኢትዮጵያ ስትንፋስ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት ፋኖን የወለደ ማህፀን አማራ የሁሉ መፍለቂያ ምንጭ በክብር ይኑር

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy หลายเดือนก่อน +2

    ትታጉ ንስር አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአማራ ህዝብ የተሰጠ እንቁ መሪያችነው። ክበር ልን ጅግናችን ስማርቱ ዘሜ የፋኖው መብረቅ ተወርዋሪ ጅግናችነህ።

  • @user-bw9xy9yk6o
    @user-bw9xy9yk6o หลายเดือนก่อน +3

    አስግሩልኝ ፈረስ አስጭኑልኝ በቅሎ ስወድላት❤❤❤

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን በጎጃም ደህና መጣሽ

  • @ermiasalamneh
    @ermiasalamneh หลายเดือนก่อน +1

    I have no word for this music thanks fikrte. ፊጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍😍😍

  • @GetachewChalie
    @GetachewChalie หลายเดือนก่อน +2

    በርችልን ጀግናይቱ ጎጃሞች እናከብርሻለን እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaLaMan-sh7hd
    @LaLaMan-sh7hd หลายเดือนก่อน +6

    wow አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ድምፅ ሽ ዎኒው

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k หลายเดือนก่อน +12

    አማራየ 😢

  • @user-py3oy1td5w
    @user-py3oy1td5w หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ አማራዊት ቆንጆ ውበት ከድምፅ ጋር አጀብ አጀብ

  • @alexabebe1045
    @alexabebe1045 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በጣም ያምራል

  • @ashenafigenan5004
    @ashenafigenan5004 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ምርጥ ህዝብ ዘላለም ኑርሉኝ።

  • @ZDraye
    @ZDraye หลายเดือนก่อน +4

    የኔውድ በጣም ምርጥ ስራነው ፍቅርየ

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu หลายเดือนก่อน +2

    የኔዋ ፍቅርተ የምሬ እህት የትግል አስኳሏ ኑሪልን።እናቴ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን หลายเดือนก่อน +2

    ኩሩ ህዝብ አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ መሠረት ደሞቸ አለን በሉኚ

  • @WendiyeWendiye-rp3fp
    @WendiyeWendiye-rp3fp หลายเดือนก่อน +6

    አለን ፍቅር ፍኖኖኖኖኖኖ

  • @AberaNigus-lj5zm
    @AberaNigus-lj5zm หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ምርጥ ስራ ነው እግዛብሔር ከፍ ያድርግሽ

  • @wolexo-_21
    @wolexo-_21 หลายเดือนก่อน +4

    የጎጃም ፍቅር❤❤❤❤

  • @Igfff-zz5cv
    @Igfff-zz5cv หลายเดือนก่อน +2

    አለን አለን ዘሜ ይቺላል❤❤❤❤የኔ ጀግና ዘሜዋ❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 หลายเดือนก่อน +12

    እሚያምር እና አስደማሚ ስራነውስ በርች ውዷእህታችን💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 หลายเดือนก่อน +2

    ያውም ከጎጃም ሰው💙🔥🔥💪💪💪✊✊

  • @B_a_r_c_h_የራያዋ
    @B_a_r_c_h_የራያዋ หลายเดือนก่อน +5

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ምርጥ ስራ ፍቅርዬ👌👌

  • @ermiasashine9582
    @ermiasashine9582 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ስራ ነው ፍኒት❤❤❤❤

  • @user-eb5op5mg3m
    @user-eb5op5mg3m หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ በርችልን

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ 👍👍👍👍👍

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645 หลายเดือนก่อน +2

    ያዝ ጎጃም 💪💪💪💪💪💪

  • @yalem1111
    @yalem1111 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤
    አንድ አማራ ➙☝️ one Amhara 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kiwenfetene7903
    @kiwenfetene7903 4 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር የእዉነት ፍቅር ነሽ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርች እህታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @burta-
    @burta- หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ድምፅ የኔ ጀግና በርልችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelihemyismaw4011
    @betelihemyismaw4011 24 วันที่ผ่านมา +1

    በርችልን የኛ ጀግና 😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @NgusKebede
    @NgusKebede หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ ጀግኒት ❤❤

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 26 วันที่ผ่านมา

    አለን እንኳን አማራ ሆንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @getnet-wu1hx1ys5
    @getnet-wu1hx1ys5 หลายเดือนก่อน +3

    yen wed berche betam merte sera new ❤❤❤💪💪💪👈💚💛❤🎉🎉

  • @alealex206-
    @alealex206- หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ሰራ ነው

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 หลายเดือนก่อน +1

    Both your physical beauty , singing voice, music and dance are wonderful.

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ማር አማራነት ኩራታ ብርታት አማራነት ዋልታና ማገር ነው ❤❤❤❤❤