Leka Egziabher be mekeru gerum new…wendema anten kesew lebe yawetahe Egziabher nebere.., lemelesehe…., praise God…, pls don’t go back live for a little while… keep staying where you are to restore…, God has a purpose …in your life.., I never see you this come to preach the word of God!!!
ተባረክ ኤርም በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ በእየሱስ ስም ፀጋ ብዝዝዝዝዝትትትት ይበል አትገደብ አተያዝ ክፉ አይንካዉ😢
ወንጌላዊ ኤርሚ ብርክ በልልኝ ❤
ኤርሚ በጣም ነው የናፈከን እባክህ አድ ግዜ ላይቨ ግባ ኤርሚ ባተ ምክንያት ጌታ ተጠቅሞ አሁን ተለውጫለው አካሄዴን ከጌታ ጋር አድርጋለው
Geta ba betu yatsnah/sh ❤❤❤
እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር የተመሰገነ ይሁን
የወንጌል አርበኛ አንተ ትዝታው በጋሻው እግዚአብሔር አሥነሥቷችሑዋል ወንጌል ይሠበካል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይከበራል ኦርቶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ይዋረዳሉ አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
እዩ ጩፋ??? እርግጠኛ ነህ ????
እዩ ጩፋ?😂😂😂😂
Zamanike yibarhki erimiyeee yetabarhki nake. ❤❤❤❤❤dagagime iyesamuht iyetabatrhki nw ye geta sime yetabarhka yihune
ኤርም በጣም ነዉ ምወድ እኛን ለዉሾች ሰተ ተመለስክ 😢😢😢😢😢
ኤሪሚዬ በነገር ሁሉ ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ ተባረክልን
እግዚአብሔር ይባርኪ ታባርኪ❤
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
GOD. Bless you and your family Ermiya ❤❤❤
ኤረሚ በጣም ናፈቀናን ላይብ ግባ
Amane amane 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AMENNNNNNNN TEBAREK
Amen amen amen amen ❤❤❤
erimiye tebareki be iyesusim
ኤርሚዬ ጌታ እየሱስ ዘመነህን ይባርክ ተባረክ በጣም እንወዳለን❤️❤️❤️
ኤርሚ የእግዚአብሔር ባርይ እግዚአብሔር ቀናቶችህን ፤ ቀሪውንም ዘመንህን ይውረሰው። በ TH-cam የመጀመርካቸውና ያቆረጥካቸው ተከታታይ ትምህርቶችንም በተጨማሪ ብትቀጥል መልካም ይመስለኛል ። መናፍቅ ማነው? ስል ታቦቱ...... ሌሎቹንም
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህንጨይባርክ ኤርሚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኤርምያስ በጣም ቅን ጥሩ ልብ ለጌታ ቤትም ትቀናለህ ግን ጥምረትህ በተላይ ከደጊ ጥላሁን ጋር አሁን በለው ሁኔታ ከሌሎችም ይህን በረካት መስማት እንድንችል እባክህ ወንድሜ ክብር ለአምላካችን እንድሆን
ኤሬም ታበረክ
❤❤❤❤❤❤❤
ቆማህ ስተገለግል ሰለየሁ በጠም ደሰ ብሎኛል.
ኡፈይ ኢየሱሴ አንተ ክብሬ ማዕረጌ ነህ።
Tebareke zemenek yebarek
ኤርሚ እንደዚህ ነዉ ምያምርብህ እባክህን ያለህን ቁርኝት ከነ ዳጊ ጋር ትተህ በፍቅር ከወንድሞችን ተመላለስ በተረፈ ደስ ብሎኛል ጸጋ የበዛልህ ነህ ❤
ኤርሚ የእኛ አባት በጣም ነው የምንወዳቸው
ሳጣህ ቢጠይቅ መልስ አጥቸ እዚህ አገኘውክ ክብር ለጌታ ይሁን
ወንድማችን ኤርሚዬ ተበረክ እንወድሃለን❤❤❤
erim gobeze ❤❤❤❤
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን 🙏
ኤርሚዬ ጌታ እየሱስ ዘመነ ይባርክ ተባረክ በጣም እንወዳለን
Ermiikooo ❤❤❤❤❤❤ Ebbifamaii
እሰይይይይይይይ እግዚአብሄር ይባረክ። እንዴ!! እንዲህ ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዳታስተምር፣ እንደዚያ ዓይነት ጮህኸት ሁከት ባለበት ቦታ ምን ልትሆን እንደገባህ ባላውቅም ጌታ ግን ስለ ረዳህና ይህን በመሰለ ለዛ ስታስተምር ሰለ አይሁህ በጣም እግዚአብሔርን አምስግኛለሁ። ስሙ ይባረክ ። ይሁን በርታ በርታ በቦታህ ላይ ሁን። ይህን ሁሉ እውቀት ይዘህ? ብቻ እግዚአብሔር ይባረክ። በርታ እላለሁ።
Wow, Jeremy, we love you!
አሜን ሃሌ ሉያ
ኤርሚዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክልኝ ስታገለግል ስላየሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ኤርሜ
Wow ermiye god bless you ❤❤❤
ናፍቀናል
Ehenin maliktegna simut tiwuld hoyi lela tichit wore alubalta kabaltet safar raqu Ermi boqaxam ba igzehabiher qali ina bamanfasawe qinat naw simuuuut❤
Hashu hashu❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
Ermeye medrek laye komehe setaglegel selayewehe dese belogal menfese kedus yebarek egzabehere yazegajal
Tebarek wonidimie❤❤❤
אני התגעגעתי אליך ❤❤❤❤
Ermyee ko we miss you
Ermi getha yiberki silayu dasi bilonli xefiteli❤❤❤❤❤❤
Tebarek ermi
Tabarki Ermi
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
🙌❤️
እግዚአብሔር አምላክ ይባርኪ ባቢዙ 1 samichi እንደገና እይጣባኩ ነበር. ❤ እግዚአብሔር ካኪፉ ይጣቢቂ❤
ወንድሜ ኤርሚ ጠፋህ በሰላም ዘመንህ ይባረክ
ድምፅ በጣም ዝቅተኛ ነው።ለቀጣይ ብስተካከል ጥሩ ነው።በተረፈ ጥሩ ነበር በረቱ 🎉🎉❤❤
ኤርሚ ወንድሜ እንኻን ደና መጣህ
ወ/ዊ ኤርሚዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ❤
ኤርሚ ብሩክ ሰው
hallelujah 😢😢😢😢😢😢
Ermiyee tabrek berta
ኤርሚ ተባረክ🙏🏾🙏🏾❤️❤️
tebarek❤❤❤❤❤❤ermiye
ኤርሚዬብርክ በል ይጨመርልህ
God bless you abundantly 😊
God bless you ❤🙏🙏🙏
ዋው ኤርምዬ ትግሰፂሀ ናፍቆኛል 😢😢😢
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
Miss you a lot please come back to preach a Bible as you use to,
You and your families are blessed
🎉❤🎉🎉
Ermi ❤love you so much pills come 💓 leave Tik Tik 🎉🎉❤
ኤርምዬዬዬ ታበረክ❤❤❤❤
ብርክ በል በርታ
ኤሪሚዬ ተባረክ አሰተማሪ እንደዚህ ተረጋግቶ ሲያሰተምር እንደወንዝ እየፈሰሰ ወደ ሰው ልብ ይገባል ተባረክ
Tbarke ❤❤❤❤❤❤
Wendeme tebarek
ኤርሚ ተባረክ
አሜን ኤርሚዬ ተባርክ❤❤❤❤😊
God bless you Ermiie I can’t imagine how much I ❤ in the Lord’s love. We have learned from you a lot !!!
You're blessed plus our blessed
Ermii Godblessyou❤❤❤
Tebark,ermi🎉🎉🎉
Tebark ermy
❤❤❤
Ermias good to see you bertalen
Ermye taberk tsegahun ybzalh geta Ameeennnnn🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ወንድማችን ኤርሚ ዘመንኸ ይባረክ ጠፍተሐል ተከሰት በቅርቡ ጌታ ይባርክኸ
Sound system ችግር Soundsystemችግርአለው 😮😮😮
Leka Egziabher be mekeru gerum new…wendema anten kesew lebe yawetahe Egziabher nebere.., lemelesehe…., praise God…, pls don’t go back live for a little while… keep staying where you are to restore…, God has a purpose …in your life.., I never see you this come to preach the word of God!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
pls. Sound
Ermi our blessing
ermiye❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉📚📚📚📚📚👑👑👑👑
Ermi gubayewin bitimeremirut tiru new hulet ayinet amelekaket yalew amagn new yalachihu gimashu yezelalem hiyiwet mentek ale yilal gimashu ande kedanin.beka kegna ayiwsedibinim minm binarg. bilo yemyamin new yalew. Melisu gin gilis new yezelalem hiyiwet betinikake kalaznat tinetekalech kegna
no sound
አለ
የተወደድክ ኤርሚያስ ከአመት በፊት ሰው በነበክበት ጊዜ ካንተ ጌታን የተቀበልኩት አሁን ደግሞ የወንጌል ጠላት ሆንክ ተመለስ ትልቅ ሰው ነህ
እያገለገለዉ ያለዉ እኮ ወንጌል ነዉ እንጂ ወንጀል አይደለም።🙊 ሰዉ በነበርክበት ኧረ አይባልም። ተዉ እንጂ
Men,males,new,,?
@@werkeayalew9459 ይገርማል እኮ
,ወንድም ኤርሚያስ በአንተ ላይ የሆነዉ ሁሉ ለመልካም ነዉና
የሗላሕን ጥለህ ወደ ፊት ለመራመድ
ከሰማይ ከእግዚሐብሄር አምላክ ዘንድ ከሚመጣዉ ድምፅ ብቻ እየሰማህና እየታዘዝህ በፀሎትና በቃሉ እየተጋህ አገልግሎትህን ቀጥል
አይዞህ በርታ,ፅና የሚቌቌምህ የለም::
@@almazpasqual1120 ተባረክ በብዙ
Amen amen amen amen ❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤