ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሶዶ ለማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
ምላሴን በጣም ነው የሚለበልበኝ
ሰላም አደርክ ዶክተር እባክን የኔ ምላስ መሰነጣጠቅ ነው እና ምላሴን በጣም ይመረኛል እባክህን አድራሻህ ላገኝ እችላለው
በአላህ ዶክተርእዳታልፈኝ ወላሂ እምላሴ እጫፉላይቆስሎብኝስቃይላይነኝ
እኔ ቆስሎብኝእየተሰቃየሁነው
@@zuzuadme3491 ወላሂመጥፎበሺታነዉ በጨዉናበለይሙን ታሰለች ወይምታሰለች እጠቢዉ ወይምእጠበዉ ወላሂ ይድንልኝአይመስለኝምነበር አለሀምዱሊላህ አሁንያመመኝምአይመስለኝ
Era ena betam techigeralehugn wetubignali alitefami ali betam yamegnale
እኔ ያመኛል በጣም
ዶክተር.እኔ.መላሤን.ያቃጥለኛል
እኔም በጣም ነው እሚይልቃጥለኝ ሀኪቤትም ቤሄድ ክኔን ሰጡኝ እየዋጥኩ ደህና ነበርኩኝ ተመልሶ መጣብኝ ምንድን ነው መፍትሄው ስበላ ምንም አይሰማኝም ግን በጣም ያቃጥለኛል
@@nafisaahmed8519 እኔም😭
መለሴ ለይ ዝም ብሎ ዎሀ ነዉ ምመጠዉ
ዶክተር እባክህ መልስልኝ,ምላሴ በጣም ይላጣል
ሰላም ዶ/ር አረ የኔ ምላሴ ጫፍ ላይ በፊት ትንሽ ጥቁረት ነበር አሁን ቀስ በቀስ ሙሉ በሙሉ እየጠቆረ ነው እባክዎ ምላሽዎ 👏
Nerve
የኔም ጫፍጫፋ እንደ ሻካራ ነዉ የሆነዉ እኔ ቀዝቃዛ ነገር ነበር የምጠቀመዉ በዛ ምክንያት አሁን ጫፍ ጫፉ ስለሻከረ ምንም አይነት ምግብ መጠቀም አልቻልኩም እና ዶክተር ምን ትመክረኛለ
የት ነዉ ምንታየዉ ህክምና?
እኔ ፈንገስ አለብኝ የአፍ የምላስ መለት ነው መድሀኒቱ ምንድነው
እኔምአለብኝምንይሻላል
አረኔ ይፈነከታል😢😢
ዶክተርአፌንይሆመጭጨኛልመጥፎጠረንምአለውምንላድርግመላበይኝ
ነይ በውስጥ አናግሪኝ ማሬ
እስኪ ለኔም አማክሪኝ እህትየ ምላሴ ነጭ ሆነብኝ
@@warkebeze8911 እስኪ በውስጥ ሀይ በይኚ
ወላሂ የኔም ምን እደሁ አላቅም ቅርብ ሰአት ነዉ የጀመረኝ ኮልጌቱ ነዉ ብየ መጠቀሜን አቆምኩ ግን ያዉ ነዉ ወላሂ በጣም ጨቆኛል
@@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ ምን ያደርግሻል ማማዬ
ወይኔ ልሞት ነዉ ሳትማ ምን ያቃጥላል ተቃጠልኩኮ
መልካም ደክተር እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ እኔ የምላሴን ጫፍ ያቃጥለኛል ውስጤ የምግብ ማስተላለፊያው ቱቦ ችግር እዳጋጠመው ይሠማኛል ህመም አለው መፍትሔው ምን ማድረግ ነው ወደ ጤና ባለሙያ ከመሄድ በፊት
እኔም እዳቺው ነው ምን እናድርግ
እረ ምላሴ እረፍት ነሳኝ
እኔም
are yenem teltoal yhew zare 3 kene tesekayehu😢
እኔ ከታች እብጠት ምልክት አለብኝ ምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢
በአላህ መድሀኒት አገኜሺ ነገርሪኝ እህቴ
አረ ምበላው ምግብ ጠሀሙ አየተለየብኝ ነው ውሀም
መዳኒቱ ምንድነው
ዶክተር እባክህ መልስልኝ የሚያቃጥል ነገር ከበላሁ ቶሎ ይቆስላል ይሰነጠቃል ቀዝቃዛ ነገር ከሆነ አይቆስልም
አረ እኔም ተቸግሪያለሁ

ዶክተርአፌንይሆመጭጨኛል
መጥፎጠረንምአለውምንላድርግመላበይኝ