#ታዋቂው_ፓስተር_ወደ_ኦርቶዶክስ_ሊመለስ_ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 66

  • @kukabehailu3321
    @kukabehailu3321 25 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ እውነት ስለሆነች ነው አንሄዳለን አያሉ የሚያስፈራሮቸው

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle 25 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ ፈተናን ጠንክሮ በመፀለይ ነው የሚታለፈው ኦርቶዶክስ እውነተኛ መንገድ እንዲ ማኩረፊያ አይደለችም ወንድሜ ፈጣሪ እለቱን ይግለፅልህ

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ ሰው በደረሰብህ አዝናለዉ ግን ወደ ኦርቶዶክስ መመለስህን እንደምርጫ ማጣት ሳይሆን ማሰብ ያለብህ ነፍስህን ማትረፍ ከፈለክ ብቸኛ እና የመዳኛ መንገድህን መሆኗን ማመን አለብህ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @belayabdissa159
    @belayabdissa159 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዓርዓያ እንደምን ሰንብተሃል ሁለታችሁም አንተም ነጋሽም እመብርሃን ታፋጥናችሁ! በርቱ!! "ታዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው"።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา +4

    ገዘብ ነዉ ሚጫወት ባቸዉ መናፍቃን😢😢😢😢

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለእኔ የታየኝ የኦረቶዶክስ ተዋህዶን መንፈስ እነሱ ጋር ያለው መንፈስ እንዴት እንደሚፈራው ነው ልሄድ ነው እያሉ የሚያስፈራሯቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 25 วันที่ผ่านมา

    አርአያ. ተባረክ እዬን ነገረ ስታነሳ እንዴትደስ እንዳለኝ በዝህ ነገረ መደንብ መስራት አለብህ 20 30 አለም በአንድ መንግስት በአንድ እምነት ነወ ብለው እሚያስብት ሴጣኒዝም ሰለዝህ ነገረ በደንብ ስራበት እባክህ በንሰሀ በፆም በፀሎት መበርታትአለብን እንሱጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን ወገኖቼ እባካቹሁ በዘር በሀይማኖት መባላታችንን አቁመንአንድ እንሁን በየእምነታችን እንበርታ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 25 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ነብስ 40ሺ ብር ነው የነብስ ዋጋ የዘንባባ እምነት የጣኦት ዛፍ ነ ው

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 25 วันที่ผ่านมา

    150,000- 300,000 ቅጣት
    በአገሪቱ ሕግ መሠረት ነው ወይንስ አንድ የከተማ አስተዳደር በሚያወጣው ሕግ?
    የሕግ ባለሙያዎች ስለ ፍትሀዊነቱ አስረዱን።

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i 25 วันที่ผ่านมา +1

    ብርቴ ቡርቱካነው እዲ አቤት መናፍቅና ቡርና ጥቅም ሴያልቅቦቸው እምዬ ኦሮተዳክሰ በለው ይጠራታል ኦሮቱዳክሰ እኩ መውን መመርጥ ነው ግን ጥቅም የለም

  • @20500a
    @20500a 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ አልተመለሰ የራሱ ጉዳይ ነው አይጠቅመኝም አይጎዳኝም

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 25 วันที่ผ่านมา

    አዎን ደግ አደረገ የሕዝብ ንብረትነው ይሄ ጉዳይ የዩቱበሮች ገቢ ማሰባሰቢያ አይደለም።

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 24 วันที่ผ่านมา +1

    እያንዳንዱ ሲበሳጭ ወደ ኦርቶዶክስ ልመለስ ነዉ ይላሉ የእናንተ ማኩረፊያ አይደለችም

  • @DTFNews
    @DTFNews 25 วันที่ผ่านมา +1

    አርአያ ሰላም ነው እንደነዚህ ያሉ አጭበርባሪ ነው እኔ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ከዶዶላ ተነስቶ ሻሸመኔ ሀዋሳ እያለ ይዞራል ብልፅግናን እየፈለገ የሚዞር ነው በተለይ በተለይ ከወረዳ አካባቢ ብዙ ገንዘብ ስለማይገኝ ወደ ትልልቅ ከተሞች ይሄዳሉ ወንጌል ከሆነ አላማቸው ወንጌል ላልደረሰው ትንንሽ ከተሞችና ገጠር ቀበሌዎች ነው መሰበክ ያለበት

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ ለራሴ ፈራሁ በስሙ ከማሾፍ፣ከመነገድ ቃሉን ከማቃለል ሌላ ሀፅያት ብሰራ ይሻለኛል ቅጥ ያጣ ድፍረት ነው የሚናገሩት።

  • @MenteAlex
    @MenteAlex 25 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር እደንነዚ ኮተት ከቻል ባታቀርቡ ተዋህዶ የእግር ኳስ ክለብ አደለችም፡፡

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ብቻ ይሁነን

  • @ht5297
    @ht5297 24 วันที่ผ่านมา

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ምን አግባን ባጣ ቆየኝ ነን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 25 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 25 วันที่ผ่านมา +2

    ፓስተሩ የደረሰብህ አደጋ አንደሰው ያሳዝናል😢ግን!!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛና እውነትና እምነት ባለቤት እየሱስ ክርስቲያን የምትሰብክ የምትከተል ናት✝️እንጂ ማላገጫ እንቢ ካላችሁ ኦሮቶዶክስ ሃይማኖት ልመለስ ነው ማለት አያዋጣም✝️ሲጀመር አንተ ነብይ ብለህ እራስህን ሰይመክ!!ኦሮቶዶክስ ቤት ነብይ የሚባለ 24ሰአት ያ ገኘውን እያግበሰበሰ መብላት የለም!እየደነሰአ እየጨፈረ በእንጊሊዘኛ መስበክ የለም!እኛጋ ያለው የመላአክ ቋንቋ ግዕዝ እና በሃገሪቷ ቋንቋ ብቻና ብቻነው!!በንሰሃ በፆም በፀሎት በስግደት ቀኖናን መቀበል ከቻልክ ና!!!እራስህን ለከሃን አስመርምር!!

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅

  • @MenteAlex
    @MenteAlex 25 วันที่ผ่านมา

    እና መመለስ ከፈለገ ምን ምንም ፎኮራ አያስፈልግም በግድ ውይም ግዳጅ አይደለም በፍቅር ነው ፡፡

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 24 วันที่ผ่านมา

    ለማስፈራራትነዉ ወይስ ለመዳን አይ ቡርቴ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 25 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሥ አምነክ የምትገባበት እንጂ ሂወት ሥለሠለቸክ የምትገባበት የናትክ ቤት አይደለም ገና ምን አይታችሁ እናተ ፓሥተሮች ብዙነገር ታመጡብናላችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 25 วันที่ผ่านมา

    እንግዲህ ምን ይሻለናል ???

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 25 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 23 วันที่ผ่านมา

    አምነህ ነው መመለስ ያለብህ እንጂ እኛ ሲደላህ ልትሄድ ሲከፋህ ልትመጣ ይህ አይነት አያስኬድም

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 25 วันที่ผ่านมา

    እረ ጴንጤዎች ንቁ😢😢😢

  • @user-dj9hr4oh6f
    @user-dj9hr4oh6f 25 วันที่ผ่านมา

    ማነህአንተወረኛእዛሲያባርሩሕእዚሕእውነትፈልገሕከመጣሕዜናሳይሆንንሰሃተቀበል

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 24 วันที่ผ่านมา

    Its non of our business

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 25 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶዶክስ እምነት አማስፈራርያ አይደለም ድሮም በስተት ነው የሄዶከው ንሰሃ ግባ ወደ እውነተኛው እምነት ተመለስ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 25 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኢየሱስ ህይወት እንጂ ሀይማኖት አይደለም እውነተኛ አማኝ የቆመበትን አለት ስለሚያውቅ የትኛውም ማዕበል አያናውጠውም

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 25 วันที่ผ่านมา

    በአማኙ ተገልጋዩች ናቹ እንጂ የምን አገልጋይ ነው !!!

  • @romansharew3436
    @romansharew3436 25 วันที่ผ่านมา

    Ere birute ezaw yazilin

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 23 วันที่ผ่านมา

    ተውው ይግባ ስው ክዶ ሲቀጣ መመለሱ ግድ ነው

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 25 วันที่ผ่านมา

    ፓስተሩ ባጋጠመህ ነገር አዝኛለው ገን ተዋህዶ የንዳተ አይነቱ ቀልተኛ ቦታ የላትም ተዋህዶ ቀጥተኛ እና ሰላዋዊት ናት አስብበት አቶ ፓስተር

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 25 วันที่ผ่านมา

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 25 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ጆሲ ድሮም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ክዶ የሄደ አይቀናውም መጨረሻቸው ማበድ ነው ከልብህ ልትመለስ ከሆንክ እንቀበላሃለን ድሮም ከመናፍቆች ምን ትጠብቃለህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 25 วันที่ผ่านมา

    ortodoxen medebekya adrego hatyat lemesrat new...ortodox gar hatyat mesrat ayaswegezem

  • @junefirst500
    @junefirst500 25 วันที่ผ่านมา

    የክርስትያን፡ ጂሎች፡ ቤተክርስትያኑ፡ አዳኝ፡ ይመስላቸዋል! ኢየሱስ፡ ካረገ፡ በኋላ፡ ደቀ-መዝሙራቱ፤ ኢየሱስን፡ ታዘው፡ በጸሎት፡ መ፡ ቅዱስን፡ ጠበቁ፡ ተሞሉ! ከዚያ፡ ክርስትናን ኢየሱስን፡ሰበኩ! መ፡ ቅዱስ፡ አንብብ፥ ተማር፥ ታዘዝ፡ ኑሩበት፡ እንጂ፡ ቤ/ያን፡ አትለዋውጥ!

  • @enyeelias2332
    @enyeelias2332 25 วันที่ผ่านมา

    Tewe enji yemetu betachwe newe

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 25 วันที่ผ่านมา

    enante gar degmo hulum pastor new? esu penten aywekelem, atechekul

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 23 วันที่ผ่านมา

    አፓርታይድ ስፈር ተፈጠረበላ ብሮ

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 25 วันที่ผ่านมา

    Is ortodox religion back,?? Refered as backward!!! What it mean realy???????

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik 25 วันที่ผ่านมา

    LEBA HULA ORTODOKES BATA KOYE NECH WEDAKI HULA

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 20 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-co3oi7tm7v
    @user-co3oi7tm7v 25 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ የናንተ መበሻሸቅያ አይደለችም በለዉ

  • @enyeelias2332
    @enyeelias2332 25 วันที่ผ่านมา

    Lebachwen medhaniyalem kelwetachu

  • @012345678952645
    @012345678952645 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ራሳቸውን ችለው ለምን አይሄዱም ? ወደ ኦርቶዶክስ ለመምጣት መመረጥ አለ እኮ ። እባካችሁ እዚያው ተቀመጡ ።

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 20 วันที่ผ่านมา

    የበላኸው ይመለስ ኦርቶዶክስ ማስፈራሪያ ነው እንዴ አገልጋይ ማለት ሲመቸው ፕሮቴስታንት ችግር ሲያጋጥመህ ወደ
    ኦርቶዶክስ ባጣ ቆየኝ አይደለችም።

  • @eys9496
    @eys9496 25 วันที่ผ่านมา

    ሲጣሉ ይመጣሉ ወደኛ ሲጣረቁ ይመለሳሉ ዉሸታሞች ናቸዉ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 25 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክ ማሽላ ሲያር ይስቃል አሉ አይ ዘመን የሰው ልጅ ሲገጭ ሲታገት ሲንገላታ በማንነቱ ዘር ተኮር ጥቃት ሲደርስበት መቀጫ የሌለባት ሀገር ለዘንባባ ዋው እንዴት ያማል የሰው ህይወት ከዛፍ ያነሰበት ዘመነ ብ ል ግ ና አሁን ያላችሁ ሀገር እንመራለን የምትሉ ነውረኞች በሽተኞች ክፉዎች ዕቃዎች ሲዖል ግቡ👎 ሀገር ወዳዱ ሰው አክባሪው ፋኖ እባክህ ናናናናናናናና💪 ድል ለፋኖ💚💪❤ ሞት ለአርሲዋ ቃልቻ አበደች እባቤ ለበሻሻው ቆሻሻ👎

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ያለውሕገአራዊት መግስት ሲወገድ እግዚአብሔር ወይም አላህን የሚፈራ መንግስት በአማራፉኖ አገሬ ኢትዮጵያ ታሪክና ባህል በአዲስ መንፈስ እንደገና ትንሳዔ በቅርብ ነው ይሄ ኦርቶዶክስ የሚዘልፉ በህግ አግባብ ይጠየቃሉ ፋኖ አማራ ሕዝብ ጅግና አገሩ ነጻነቱን አዋጀ ይታወጃል ጊዜ እግዚአብሔር ነው ድልለአማራ ፋኖ ያሽንፋል ዲዮቅልጥያኖስ ይወገዳል

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 24 วันที่ผ่านมา

    በአንድ ሀይማኖት ፀንተክ ካልቆምክ ትርጉሙ ገብቶሀል ምን ማንን እደምታመልክ ሰዉን እያየህ ነዉ እንዴ ወደተመቸክ የምትቀያየረዉ መጀመሪያ ፈጣሪክን እወቅ ተበሳጨሁ እየተባለ ሀይማኖት መቀያየር 😂

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 25 วันที่ผ่านมา

    ማን እንዲህህ ያማረረ ይመስልሃል ታድያ መቼም ኦርቶዶክሳዊያኖች ብለህ ማለት አትችልም ያንተኑ ተከታዬችህን ዉቀስ

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi 25 วันที่ผ่านมา

    ሰመችህ ጴንጤ ሲከፋህ ቅድስት ኦርቶዶክስመሆን አይቻልም ነገ ደግሞወደ666 መግባትህአይቀርም

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 24 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ የአዲስ እናንተ ማኩረፊያ ናት እንዴ?
    ኦርቶዶከስ ዉስጥ ገንዘብና ጠቅላይ ቅም የለም ንፁህ እምነት ነዉ ያለዉ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 25 วันที่ผ่านมา

    አጋንት አደለም መምህር ዘመድኩንን አይደለም ቅዱሳኑን ይዘልፋል ውርጋጥ አይህ የአጋንት ፈረስ መሆናችሁ በምግባራቸው ማየት ነው! ቀዳዳዎች

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 25 วันที่ผ่านมา

    የጥምብ መውደቂያ አደለቸም ማስፈራሪያ አደለችም እዛው ተቀመጥ ውሸታም

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 25 วันที่ผ่านมา

    በቃ ትንሽ ቀዳዳ ስታገኝ ፕሮቴስታንትን ለማጥላላት መከራህን አትብላ ሁሉን አንድ ላይ መጨፍለቅ ያሳፍራል ::

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 25 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤዎች ወንጌልን ይሰብካሉ እናንተ ስለ ጴንጤ ትሰብካላቹ... ይሄ ሚያሳየው ብዙ ኦርቶዶክሶች ወደ ፕሮቴስታንት እየሄዱ እንደሆነ ነው። 40 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት እንደመጣ ሁላችንም ምናውቀው ነው... አሁንም የቀረው 40ሚሊዮን ህይወትን ፈልጎ እንደሚመጣ አትጠራጠሩ ራሳችሁን ተመልከቱ ነገ ቤታችሁ ባዶ ሳይሆን በፊት ተረት እና ለፍጡራን መስገዳችሁን ትታቹ ለፈጣሪ ብቻ መስገድ ካልጀመራቹ ሁሉም መምጣቱ የማይቀር እውነታ ነው።