ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ለመቁረብ የሚደረግ ቅድመ ዝግጅት...ለዚህ አልበቃኹም ማለት ይቻላልን?/ ክፍል አምስት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 2 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ሁላችን ለዚህ ቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +3

    ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ስአት ያደረሰን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይሁን አሜን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ፀጋውን ያብዛልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያቆይልን ዳቆን ❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤👏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደቸርነቱ ብዛት ክቡር የሆነውን ስጋውና ደሙን እንድንወስድ እሱ ይፍቀድልን መምህር ቃለእይወት ያሰማልን አሜን

  • @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠበቁን ጠብቆ ለዚህ ቀን ና ስአት ላደረሰን ለሱ ምስጋና ይድረሰው አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምልን አሜን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዲያቆን ጥበበ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን: ትምህርቱ በእያንዳዳችን ልብ ውስጥ ገብቶ እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን: እናመሰግናለን:

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ችርነትህ እንጅ ለእኛ አይገባም ግን እንደ ችርነትህ ይሁንልን በእውነቱ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว +1

    Amne aAmne amne

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @fasikaayayu6904
    @fasikaayayu6904 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ልጅህን ለዚህ ክብር አብቃኝ እለምንሀለሁ የልብን መሻት የምትፈጽም ቅዱስ አባት ሆይ የነገርኩህ ይህ ክብር እንዲገባ ነው ፈጽምልን ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደገመን ሰለቸን ሳይሉ እያነጹን ነውና ጸጋውን አብዛላቹው እማምላክ እናቴ አገሬ ሕዝቤን ታደግልኝ አሜን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @maqdesaslafe9326
    @maqdesaslafe9326 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ይስማልን ወንድማችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልንን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንደምን ቆያችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ ማሞ ፀጋን ያብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
    @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በጤና በፍቅር ያኑርህ፡፡ ማህደረ ተዋህዶን ለመስማት በየቀኑ አፈልጋለዉ ግን የማይረባኝን አስቀድማለዉ በጣም መታደልም ነዉ ሀሳብ ሳይበታተን ቃሉን መስማት እናም ወገኖች እዲሁ እየባከንኩ ነዉና ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @zelibarbarzeli2656
    @zelibarbarzeli2656 2 ปีที่แล้ว

    qale hiwet yasemalign egzabher be mhretu yadrsegn eme berhan qdsti dngl mariam be amaladneta ke lijwa ke wedajwa erq tamtalign amen amen amen

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 2 ปีที่แล้ว

    ማወቅ የምፈልገው አስተምሮ ነው:: በዛ ላይ በአጭር ሰዐት መሆኑ በጣም ስራ ለሚበዛበት ሰው ጥሩ ነው:: ቅዱስ እግዚያብሔር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን:: እኔንም ለክብሩ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabeZalhe

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ይችናሀገሬእማማኢትዮጵያ
    @ይችናሀገሬእማማኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln Egziabher amlak bechernetu kbur sgawn lemeblat kbur demun lemetetat yabkan AMEN AMEN AMEN

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @raheleshtie1375
    @raheleshtie1375 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @kidist176
    @kidist176 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin memhrachin

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 2 ปีที่แล้ว

    👏🙌🙏🌹💖

  • @raheleshtie1375
    @raheleshtie1375 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 ปีที่แล้ว

    ሰው በዚች ምድር ሲኖር አብዛኞቹ ህወት አልሞላ ሲለን ያመነው ሲከዳን ያሰብነውን ሳናገኝ ሀጢያትን እየኖርን ወዘተ ሞተን በተገላገልን ኖረንም ለሀጢያት ለጪንቀት ነው የምንል ብዙ አለን አግባብ ነወይ ይህ አሳብ መምህር?

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว

    በቁርባን የተጋቡ ባሊና ሚስት ሲኖሩ ሁል ግዜ አብረው መቁረብ አለባቸው ግዴታ ወይስ አንዱ አልችልም ካለ ሌላው መቁረብ ይችላል ? አመሠግናለሁ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 ปีที่แล้ว

      ቢሆን አብረው ተነጋግረው ቢቀበሉ መልካም ነው:: በተለያየ አሳማኝ ምክንያት ግን አንዳቸው ብቻ መቀበል ይችላሉ:: ይኽን ጉዳይ ሁለቱ በፍቅር ተነጋግረው ተስማምተው የሚያደርጉት ሲሆን በበለጠው ከንስሐ አባታቸው ጋር እየተነጋገሩ ቢያደርጉት መልካም ነው::

    • @samiramuhammad9511
      @samiramuhammad9511 ปีที่แล้ว

      አይችልም

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @senait9364
    @senait9364 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።