Alemneh Wasse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

ความคิดเห็น • 28

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 25 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴትናቸህ? ልመንህን ስሰማ ደስ ብሎኛል ልመንህ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን ከብዙ ዓመታት በፊትእጣቱን ቀጭ አድርጎ የሚያበራት የመብራት ትወና የኛነገር ሁኖ እንጅ ዓለም የሚሻማው የእስሚርት ላይት መነሻ ሀሳብም ይሆን ነበር በርቱ ዓዋዜ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 วันที่ผ่านมา

    Berta

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 24 วันที่ผ่านมา

    Most people are sick because they are unhappy than unhappy because they are sick

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 25 วันที่ผ่านมา

    አለም በርታ ብዙ ስራ ይጠብቅሀል። ቶሎ ቶሎ ስራ። ሰበር ግን ቀንስ ደንገጥ እንድንል።

  • @gutemaqesto310
    @gutemaqesto310 24 วันที่ผ่านมา

    What is the title of the book and where can I get it?

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 25 วันที่ผ่านมา +1

    የዜና ያለ እሩስያ ኡኡኡኡኡኡ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 25 วันที่ผ่านมา

    Alemneh Simin melk yawatal
    Zegebachu Dinq newu
    Dr ASHEBIR minewu zim alkewu
    SILTAN aleqim bilo sinager
    Yabatu bet argewu ende

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 25 วันที่ผ่านมา

    እንኳን መጣቹሁ የልጅነቴ ማሰታወሻ አለሜ

  • @thomastsegaye4488
    @thomastsegaye4488 25 วันที่ผ่านมา +1

    weshtam

  • @kalkidanashenafi-qi3xj
    @kalkidanashenafi-qi3xj 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እኔ አንተ የምታቀርባቸውን ዜናወች ሳላዳምጥ አድሬ አላቅም ብዙ ማለት አልችልም ባጠቃላይ ሱሴ ነህ ማለት እችላለው
    ግን እንዴት ነው በኢትዮጵያ ያሉ በጣም አሰቃቂ የሆኑ አንዳንድ ወንጀሎችን የማትዘግብ
    ለምሳሌ ሂቨን ባህርዳር ተደፍራ የሞተች ህፃን please አሁንም ሁኔታወችን አጣርተህ ሚድያ ሽፍን ማግኘት አለባት ባይ ነኝ እናቷም አደጋ ውስጥ ናት አመሰግናለሁ
    ከ London

  • @nuale23
    @nuale23 24 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @wassyhuntekabe1760
    @wassyhuntekabe1760 25 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ዝግጅት ነው ቅዳሜን ኢንጆይ አርጌያለሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተሩ ግን የልጅቱን ልቅሶ ለማስቆም በቀጥታ ከንፈሯ ላይ የተላተመው ነገርስ😅😅😅

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 25 วันที่ผ่านมา

    እሄን ያክል ብረት ለበስ መታሁ፣ወታደር መታው ምናምን እሄን አይነት አባባል ከንድ ሀያላን አገር ተብሎ ከሚታሰብ እራሻ መስማት ድክመቷን በቅልፅ ያሳያል።
    ዩክሬኖች ማመን በሚከብድ ሁኔታ የራሻን ብረት ለበስ ተሽከርካሪ እና ጦር እያወደሙ እንደሆነ በይፋ እየታየ ነው።እራሻ እስካሁን ባለው መረጃ ድክመቷን በውሸት ለመሸፋፈን ጥርት እያደረገች ነው።ግን እውነት ደፋር ስለሁነች አይኗን አፍጥጣ በየቀኖ እየታየች ነው።
    በዛሬው እለት ሁለት ተጨማሪ ሰፈሮችን ዩክሬኖች ተቆጣጥረዋል።

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 25 วันที่ผ่านมา

    Minew tedegagem?

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 25 วันที่ผ่านมา

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @user-rz3fw8fs6h
      @user-rz3fw8fs6h 25 วันที่ผ่านมา

      አይሁድ እመነኝ ታልቃላቹ አሽቃባጭ

    • @user-rk1fg4zd6f
      @user-rk1fg4zd6f 25 วันที่ผ่านมา

      ደም ጠጪዎች

    • @user-rz3fw8fs6h
      @user-rz3fw8fs6h 25 วันที่ผ่านมา

      @@user-rk1fg4zd6f ፍሊስጤም አምላክ አሏህ ይመስገን

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke 25 วันที่ผ่านมา

      @@user-rk1fg4zd6f ቡዳ

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke 25 วันที่ผ่านมา

      @@user-rz3fw8fs6h ቡዳ አማራ

  • @YohannesAbera-nl7sw
    @YohannesAbera-nl7sw 25 วันที่ผ่านมา

    የራሱ አሮበቶ የሰው
    አይ ያሰው

  • @negussiesamson3020
    @negussiesamson3020 25 วันที่ผ่านมา +1

    ከልመና ያልወጣች አገር እንዴት ትኮራላችሁ

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z 25 วันที่ผ่านมา

      የአንተ ዘመዶች አጥንቷን ቆርጥመው ነው የወጡት እኮ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 25 วันที่ผ่านมา

    ምኑ ነው ታላቅ ህዝብ የት አለ የሚተባበሩት በምድር ላይ አረመኔ የሰው ልጅ ቢኖር አንዱ ሀበሾች ናቸው የወለዱት ህፃን 5&6 አመት ሴት ልጅ ወንድ ልጅ የሚደፍሩ የሚገሉ ናቸው ከዚህ በላይ አረመኔነት አለ በተደጋጋሚ ህፃናት እየደፈሩ የሚገሉት ብዙ ሀበሾች አላቹ እና የቱ ፍቅራቹ ወይም የቱ ሀይማኖተኛ ሆናቹ ነው