ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባት እንደናንተም አይነት ልበቅን ሰው በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለአፈር ብለው ህጻናት እርጉዝ እያረዱ ባየንባት ምድር የናንተን አይነት ቅን ሰናይ ደሞ እግዚአብሔር እናመሰግናለንየኢትዮጵያን ጠላት ፈጣሪ እንደቅጠል ያርግፍልን
ኢትዮጵያ ሃብታም ናት የምባለው በምክንያት ነዉ አሜን /፫ አባታችን እግዚአብሔር ሰላም አንድነትን ይስጠን❤❤
ሐመር የጀግኖች ሀገር ቱባ ባህላቸው የሚደንቅ ነው ስለ ሐመር የምታውቁ ብቻ👍
አላውቅም😥
@@ኤማንዳቲናTH-cam ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራች ደምሩኝ ውዶችየ
aw hamer germi mhber seb nhew asdnki bhil yalhew
እሼ መድሀኒአለም ያክብርህ ለሰውልጅ ያለህ ክብርና ትህትና ይደንቀኛል !!!! አቤቱ እንደእሼ ያሉትን ቀና ሰዎች በምድራችን ላይ አብዛልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ አባት የርሶን የዋህነት እግዚያብሄር ይቀበል❤❤❤
እሺቱ ወድ ሰው ምነው የገጠር ድንቅ ልጆችን ብታቀርብልን እር ተው እኛ የገጠር ተወላጅ የከተማ አድናቄ ሁነን አንቅር የገጠሩን ለዛ አውጣው አተ ወድ ሰው እኳን በሰላም 2016 በሰላም አደርሰን የሰላም የደስታ ያርግልን
እና እሱ የከተማ ልጆች ብቻ አላለ ድንቅ ልጆች ነው ያለው መተው መመዝገብ ይችላሉ የገጠር ልጆች አይቻልም አላለ 🤔🤔😇😇
እንዴ ቁጥሩኮ አስቀምጦ ድንቅልጆች ያሉትሰው አስመዝግቡእያለነው።ታዲያ የግድ ገጠርይግባና በያንዳንዱቤት ጎትቶ ያውጣነው ምትዩ?
ኧረ በፈጠረሽ አተ እሸቱ ተብየዉ የሚባል ሠዉ አደለም የእዉነት የኢትዮጲያ ድንቅ እና የምናከብረዉ የምንወደዉ ወድማችን ነዉ
እሺ አልልም ግን የአማርኛ እጥርህ እጅ ለክፋት አስቤ አደለም ወዶች በጣም አከብርዋለሁ እወድዋለሁ ድቅ ሰው
በይ ኮመትሽን አሥተካክይ
የሚናገሩት ሁሉ ደስ ሲል ምርቃቱን ሁሉንም አሜን ኢትዮጲያ አንድ ትሆን የኢትዮጲያ ልጆች አንድ ላይ ፍቅር ይሁኑ አሜን እዉነት ያሉት ትልቅ ጥበብ ማለት ወደ እግዝአብሔርን ጋ ተጠግተን መለመን መፀለይ ነዉ 💚💛❤
የድግል ማርያም ልጅአዲሱን ዘመን ለምዬ ኢትዮጵያስላሟን ያወርድልን ለህዝባችን የመግባባት ጥበብ ይስጥልን
በእውነት አሜን
Amen Amen Amen ❤ 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤❤❤
ወይኔ ኢትዮጰያየ ድንቅ ሀገር ናት ድንቅ ደስ እሚል በሀል በተለይ የታየኝ ማተቡ ደስ አሚል ህዝብ ኢትዮጰያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይቻለዋልን ህዝቤ ሆይ እባክህ ንቃ ዘርኝነት እናቁም😢 እሼ ምርጥ ሰው አንተኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ አባታችን ፊደል ሳይቆጥር ከእኛ በ100% በላይ ይበልጣልና : ኢትዮጵያን ከልቡ ይወዳል
በጣም'ወላሂ'የተማረዉነዉ'ሰገጤዉ
ሀመሮች ንፁህ ልብ ያላቸው ክፋት የላቸው ደስ ሲሉ
እኚህ ድንቅ አባት ውስጤን ነኩት ፣ ገደብ አልባ ፍቅራቸው ፣ ለሐገራችን ያላቸው መልካም ምኞት ፣ ባጠቃላይ ምናልባትም ፊደል መቁጠራችን ይሆን ይሆን እንዴ እንዲህ በአያሌው ተከፋፍለንና ተቦዳድነን እንድንባላ የሚያደርገን ስል እንድጠራጠር ሆንኩ። ባጠቃላይ እሳቸውን ሰምቼ በሐመሮች ፍቅር ወድቂያለሁ - ፈጣሪ አምላክ የእርሣቸውን አይነት እምነትና ህሊና ያጎናፅፈን፣ሁላችንንም ወደቀልባችን መልሶ አስተዋይ ልቦና ያድለን።
የእኔ አባት እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥዎት እደስሆ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አንድ ያድርግን
ግልፅ የዋህ 😂😂😂የወደድኳቸው አባት ለእናንተ ሲል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለየዋህዎች ለንፁሀን ለፃዲቃን ሲል
እሼ እንዴት ሰውየውን እንደወደድኳቼው አታውቅም ደጉ የሀገሬ ሰው😭😭😭 አትጣሉ ብለው መከሩን😭😭 እንባየን መቆቋም አቃተኝ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው የፍቅር ዘመን ያርግልን አዲሱን አመት ያረብ ወደሀመር ኑ አትበሉ ህዝቡ ከገባ መጥፎ ነው ሰላም ያሳጡዋቸዋል
*_እኛ እከሌን እንዳላየው እከሌ እንዳይመጣ ከዚህ እንዳያልፍ እያልን እስር በርስ እንጨራረሳለን😢 እነሱ ደሞ ጭራሽ ሰው ናፍቋቸው "ኢትዮጲያዊ አይደለንም ወይ ወደኛ እማትመጡት" ብለው ይጋብዛቹ😢 የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፉት🥰🥰🥰_*
የምር ኣሁን እኛ ሰዉ ነን😢😢
@@wasieahmed4060 ያስብላል🥺🥺🥺
ንፁ ልብ ያላቸው አባት ሁፍፍፍ ሁሉም አካባቢ ሰላም እግዚአብሔር ባደረገልን አባቴ እኛ እኮ አገራችን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃ ነበር
ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አገራችን ሰላም ያድርግልን እንኩዋን አደረሳችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች በሙሉ🥰መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻2016🌻🌻
ዲቅ ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ድቅ አባቶች ድቅ እናቶች ይቅረቡልን
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፉልን አባታችን ክበሩልን እንደናንተ ደግ አሳቢዎችን አያሳጣን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የኔምስኪን አባት ኡፍ አገራችንንሰላም ያድረግልን ይሄ ንፅህ ህዝብኩነውየሚሞተውየሚፈናቀለው
በየዋህነት የሚኖሩ ሰዎች❤❤❤
እሸ ማኛ ንጉስ ነህ የህዝባችን ሠላምህ ይብዛ መጭው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤
This people are very pure and they have real love . In the city there is no love almost none ,
Amen 🙏
አሼ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የማደንቅህ እጅግ በጣም የሚገርሙና መልካም አስተሳሰብ ያላቸው የልብ ሀብታም የሆኑ ደግ የሀገሬ ገጠራማ ያሉ ሕዝቦችን በተወለድኩበት ቦታ እና በአንተ ፕሮግራም በማየቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ክብርልን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!!! መልካም ዓዲስ ዓዲስ ዓመት ይሁንልህ ከነመላ ቤተሰቦችህ የሥራ ባለደረቦችህ ጭምር!!!
.ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የዘመናት ባለቤት ዛሪን ያሳየን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ መጭዉን ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ያርግልን ለሀገራችንም በሰዉ ሀገር ላለን ሰላምና ፍቅሩን ይላክልን አሜን በእውነት ደስ ይላል ተባረክ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ያሰብከዉን መልካሙን ሁሉ ነገር ያሳካልህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ደስይላል ሁሌም እሚገርም ስራ ነዉ የምሰራዉ
እሼቱ የገጠር ልጅች አቀርብልን በማርያም❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አባቴ ርጅም እድሜ ይስጦት❤❤
የኢትዮጵያን ህዝብ ፍቅር እግዚአብሄር ይመልስ እንደድሮው
በእውነት ለአባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እሸቱ እናመሰግናለን ሀሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ በእውነት
እሼ ዘርህ የተባረከ ይሁን በዘመንህ ሀሳብህ ተሳክቶ እንድታይ እመኛለሁ፡፡ እንኳን ተወለድክ እሸቱ ይህን የመሰለ በጎ ሃሳብ አስለቀስከኝ እኮ እሼ ጀግና ማለት የሃሳብ የበላይነት ሲሆን ማየት እንዴት ያስደስታል፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ ብናንተ በይዋሆቹ ይቅር ይበለን
እደዚህ ያለ ንፁህ ፍቅር ያላቸውንአቅሩቡልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከቡስካ በስተጀርባ አንብበ ነበር ። ደራስው ፍቀረ ማርቆስ ደስታ እዛው ሰምጦ ቀረ። ሐመር ፍቅር ናቸው። መልካም ህዝብ
መግስት፣እረሳን፣አስራበን፣አላሉም፣ያሉት፣ኑ፣ብሉ፣ጠጡ፣፣በዘር፣አትባሉ፣ጆሮአቹ፣ላይ፣ተቀምጣችዃል፣።
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ እሸቱ ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮብሃል የጥንቱ የጠዋቱ ባህላችን ድንቅ ነው እንግዳህን በጣም ነው የወድኳቸው 💚💛❤️ 🙏😁
እሸቱ አንተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዜር ያሳድግህ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን!:: እንደርሶ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን ቅድሱ እግዚአብሔር.
ሚሥኪን አባት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ሀመር ሚሥኪኖች
አንተ ድንቅ ልጅ የማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ!!
ወገን አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር ማወቅ መሰልጠን ማለት ክፋት ነው ማለት ነው 😢😢😢😢
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን አደረሳችው አደራክን አዲሱ አመት ካለፈው አመት ምንም አይነት የነገር እንዳትኮርጅ አደራ የኔ አባት ደሰ የሚሉ የዋህ አባት
ሰለኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር ደስታ የሚመኙ ምርጥ የሐመር ኢትዮጵያ አባት ፈጣሪ ዕድሜያቸውን ያርዝምልን
ብሄር ዘር ቀለም የለለው የዶኪ ይቱብ ቤተሰቦች ፣እንካን ላድስአመት አደረሳችሁ አደረሰን ፣ዶኪይቱፕ ትንሹ ኢትዮጲያነው እኮ ❤❤❤
እግዚአብሔር አለ አንፈራም ብለዋል እኛም እግዚአብሔር አለልን አንፍራ
ኡፉፉፉፉፉ ደስስስስስ ስሉ በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁሉም እንደዝህ እንደ አሰብ 216 አመት የደረግልንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን የበረክልንንንንን❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እረ እሽ እሽ የዛሬው ልዩ ነው ፍዳታ አባት ልባቸው ሙልት ያለ ነው 😂😂😂ደጉ ያገሬ ሰው ❤
ደስ የሚሉ ኣባት ንፁህ ልብ ኢ|ያዊ❤🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለን እንደናንተ የእግዚአብሔር ሰው አንጣ የኢትዮጵያ እንቁ የፍቅር ሰው አስተምረውናል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን አዲስ አመት ፍቅር ጤና ደስታ ይዞ ይምጣልን እንቁጣጣሽ
🎉🎉ውድ የሰውዝር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰላምን ፍቅርን ያድለን መጨረሻችንን ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጽ ህዝብ እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በመቀጠል እሼ, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የልብህን መሻት ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ ሰላምህ ብዝት ይበል ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሟን,ለህዝቦቿም ፍቅሩን አንድነቱን ሰላሙን ማስተዋሉን ያድለን💚💛❤
የዋህ ሰዎች ናቸው እሽዬ እንወድሀለን በርታ ሀሳብህን የድንግል ማሪያም ልጂ ያሳካልህ
ዋው በጣም ደስ የሚሉ አባት ነው እኝህ አቸው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ አባት😂😂❤❤❤❤ሁለተኛ ሚስት አገባሁ ለምን ሲባሉ መብቴ ነዉ አላሉም😂😂😂
ዉነቱን ነዉ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😅
😅😅😅
ታድለው ንፁ ልብ ነው ይላቸው አባታችን በፍቅሩ ያኑሮት🥰
እሼ እሼ ብርታቴ ብዙ ነገር የተማርኩት ያተ ተመልካች ሆቼ ነው አኳን አደረሳችሁ 2016የሰላም የአድነት የፍቅር ያርግልን
ኡፍፍፍፍፍፍ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አባት እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤እሼ ክበርልኝ ❤❤❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ካስተላለፉት መልእክት የወደድኩላቸው ለምን አንድ አትሆኑም ተዋደዱ ፣ ምነው የተማረው ለምን ዘረኛ ሆነ ያሉት ነገር ከባድ ምልከታ ነው 🧐
እሼ ተባረክ ዛሬ ብታምንም ባታምንም ይሄን ፕሮግራም ከ 10 ጊዜ በላይ ነው እማየው
Beautiful. THANKS Father Hummer we should learn so many things for you.
እርዥም እድሜ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
ትልቅ፡እድሜ፡ይስጥልን፡እባታችን፡👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እረጅም እድሜ ይስጥልን❤ አባታችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን መጭው ዘመን የሰላም ያድርግልን አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤
ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
እሸ በአዲስ አመት ለ ዋልድባ አባቶች ድረስላቸው!
ትልቅ አባት ናቸው በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ደስ ይላል ግን ይሄ ሰው ጋ መኖር ብችል ደስ ይለኝ ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አቤቱ የኢትዮጵያን ምርጥ ህዝብ ጠብቅልን እርዳን፤ እግዚአብሔር ይባርኮት።
የኔ አባት❤ ተማርኩ ከሚለው ውጪ ያለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኮ ልቡ ይኸው ነው😍😍🙏
እሸቱ ይሄንን ባህል አውቃለሁ ድንቅ ሕዝብ ድንቅ ባህል ያላቸው ህዝቦች ናችሁ ❤❤❤
ኢትዮዽያዊነት በእርሶ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ይታያል ፤ ፍፁም ሰላም ፣ ፍቅር ፣መልካምነት፣ ደግነት፣አብሮነት፣ አስተዋይነት....❤❤❤🙏
አሼ የስራህን ይስጥ😅😅አሜን አባታችን ታባራክ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🌿🥰🙏🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር የናተን የዋህነትን ይህይልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጦ አባት💚🙏
አገራችን እኮ በጣም ደስ የምትል የብዙሀን ባለጸጋ በቃላት ሊገለጽ የማይችል አስደናቂ ባህል ቋንቋ በአሪፍ ሕዝብ የተሞላች የፍቅር አገር ናት!ፍቅር የሆኑ ደስ የሚሉ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰው ናቸው!አማርኛቸው ሁሉ ማራኪ ነው!ግን ደግሞ አማርኛን ለማጥፋት ሁሉ የእኔ የሚሉ እኔ ብቻ የሚሉ ግራ የገባቸው ሰዎች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል!እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን!አሜን!
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦወት ❤
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አለቀስኩ ውስጤ በጣም አዘነም ደስም አለው። የምናፍቃትን ኢትዮጵያ እሳቸው ውስጥ አየሁ። አምላኬ ሆይ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን።
አይ ወገኔ አሁን ለዚህ ገር ልበ ንጹህ ደግ ህዝብ ሞት ይደገሳል😢 መድኃኔዓለም ሆይ 2015 የሀገሬ ጦስ ይዞ እንዲያልፍ ፈቃድህ ይሁን
😢😢😢😢እፍ 😢😢😢የምድሬ ስላም ነው እኔ እደስማይ የራቀኝ😢😢😢😢ልኡል እግዚአብሔርእባክህን ስላም አውርድልን😢😢😢
እሼ ደክሞሀል ፊትህ ልክ አይደለም እረፍት አድርግ
እደዚ ሰው የዋ ብኖን ዛዝኑ ፋቅር የሆኑ ሰው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት
ንፁህ ሠዉ ልክ እደ ህፃን ናቼዉ ደስ የሚሉ አባት ለዚህ ሚስጊን ገበሬ ነዉ አሁን ጦርነት የሚገባዋ በጣም ያሳፍራል ግን እስከመቼ ወድም በወድሙ በገዛ ዜጋዉ ሠላሙን ይጣ ብቻ ፈጣሪ አለ ያልፋል
Blessed personality of Ethiopia. A father of Ethiopia who cares about for its country peace and unity.LONG LIVE OUR FATHER FROM HAMMER REGION
ሀመሮች እንወዳቹሃለን❤ ለእሼ በ2016 የክብር ዶክተሬት ይገበዋል የሚትሉ በላይክ ግለፁአዲሱ አመት የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ያድርገው🌻🌻🌻
ልጁን ላልተፈለገ ጉራ ወይም በከንቱ ምስጋና ስራውን እንዳይሰራ የምታደናቅፉት እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላቹህ ለመሆኑ የዶክትሬት ጥቅሙ ምንድነው?
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ያብዞሎት❤
ፈጣሪ ሆይ የተባረከ ዘመን አድርግልን ሰላምን ፍቅርን አሰፍንልን አባቴ የእርቅ የዘመን ያድርግልን እሸዬ የኔ የልጅ አዋቂ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ሰላም ያድርግልን
የኔ ድግግ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ደቡብ ኦሞ ኮሚቴ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እነዚህን የዋህ ህዝቦች በክርስትናው እንዲበረቱ ቢቴክርስትያን በማነፅ በመስተማር ብሎም ወደ መሀል ሀገር አዲስ አበባ በማስመጣት ባህላቸውን፣እምነታቸውነወና የአኗኗር ዘይቤአቸውን እንዲያስተዋውቁ ማድረጋችሁ ትልቅ ስራ ነው። እሸቱም ይህን እድል ሰተህ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዲደርስ ስላደረክ እንደ ማህበሩ አባል ላመሰግንህ እወዳለሁ። 1:39
it is so amazing Ethiopia best comedian. we proud of you keep it up good work, I want you to interview gambella children also.
❤️❤️የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር yebarkotEski like argu
የገጠር ሰው እንደ ህፃን ልባቸው ንፁህ ነው😢
እሼ አንተ የትንሸ ትልቅ ሰው ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ❤❤አላህ ሀገራቺንን ሰላም ይሰጥልን ያረቢ ፍቅር አንድነት ይሰጥን 😢😢😢😢የኔ ኢትዬ ህዝብ የዋህ አዛኝ ነው የሚከፍፍሉን ያጥፍልን ያረቢ
Amen God bless Ethiopia 🇪🇹 God is love this is a big day for us When Every stop God start working
በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ከዘመን ወደ ዘመን ከመሪ ወደመሪ የተረሱ ህብረተሰብ። ትምህርት ቤት አሉ በጣም አዋቂ ናቸው
አስር ልጆች ማለት ነው ያላችው እግዚአብሔር ይመስገን።
ሀመር ምርጥ ህዝብ አገራቸው ይለምልም ጤና ይሰጣቹ
ሀመር ኢትዩ ነው ወይስ ሌላ አገር ጉድ
ኡፉፉፉ ንግግራቸው ሢያረካ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጲያዊነታችንን መልሥልን እሼ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ቤተክርሥቲያንም ተባብረን እናሠራላቸው❤❤❤❤❤❤
ትክክል የኔ አባት የትማረዉ ብሶል በብሔር ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቃል
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
ተመስገን እሼ ተባረክ ኑርልን ከነሙሉ ቤተሱብህ ተመስገን ❤❤❤
Eshetu betam gobeze neh berta
የኔ አባት እንደናንተም አይነት ልበቅን ሰው በማየታችን እግዚአብሔር ይመስገን
ለአፈር ብለው ህጻናት እርጉዝ እያረዱ ባየንባት ምድር የናንተን አይነት ቅን ሰናይ ደሞ እግዚአብሔር እናመሰግናለን
የኢትዮጵያን ጠላት ፈጣሪ እንደቅጠል ያርግፍልን
ኢትዮጵያ ሃብታም ናት የምባለው በምክንያት ነዉ አሜን /፫ አባታችን እግዚአብሔር ሰላም አንድነትን ይስጠን❤❤
ሐመር የጀግኖች ሀገር ቱባ ባህላቸው የሚደንቅ ነው ስለ ሐመር የምታውቁ ብቻ👍
አላውቅም😥
@@ኤማንዳቲናTH-cam ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራች ደምሩኝ ውዶችየ
aw hamer germi mhber seb nhew asdnki bhil yalhew
እሼ መድሀኒአለም ያክብርህ ለሰውልጅ ያለህ ክብርና ትህትና ይደንቀኛል !!!! አቤቱ እንደእሼ ያሉትን ቀና ሰዎች በምድራችን ላይ አብዛልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ አባት የርሶን የዋህነት እግዚያብሄር ይቀበል❤❤❤
እሺቱ ወድ ሰው ምነው የገጠር ድንቅ ልጆችን ብታቀርብልን እር ተው እኛ የገጠር ተወላጅ የከተማ አድናቄ ሁነን አንቅር የገጠሩን ለዛ አውጣው አተ ወድ ሰው እኳን በሰላም 2016 በሰላም አደርሰን የሰላም የደስታ ያርግልን
እና እሱ የከተማ ልጆች ብቻ አላለ ድንቅ ልጆች ነው ያለው መተው መመዝገብ ይችላሉ የገጠር ልጆች አይቻልም አላለ 🤔🤔😇😇
እንዴ ቁጥሩኮ አስቀምጦ ድንቅልጆች ያሉትሰው አስመዝግቡእያለነው።ታዲያ የግድ ገጠርይግባና በያንዳንዱቤት ጎትቶ ያውጣነው ምትዩ?
ኧረ በፈጠረሽ አተ እሸቱ ተብየዉ የሚባል ሠዉ አደለም የእዉነት የኢትዮጲያ ድንቅ እና የምናከብረዉ የምንወደዉ ወድማችን ነዉ
እሺ አልልም ግን የአማርኛ እጥርህ እጅ ለክፋት አስቤ አደለም ወዶች በጣም አከብርዋለሁ እወድዋለሁ ድቅ ሰው
በይ ኮመትሽን አሥተካክይ
የሚናገሩት ሁሉ ደስ ሲል ምርቃቱን ሁሉንም አሜን ኢትዮጲያ አንድ ትሆን የኢትዮጲያ ልጆች አንድ ላይ ፍቅር ይሁኑ አሜን እዉነት ያሉት ትልቅ ጥበብ ማለት ወደ እግዝአብሔርን ጋ ተጠግተን መለመን መፀለይ ነዉ 💚💛❤
የድግል ማርያም ልጅ
አዲሱን ዘመን
ለምዬ ኢትዮጵያ
ስላሟን ያወርድልን
ለህዝባችን የመግባባት
ጥበብ ይስጥልን
በእውነት አሜን
Amen Amen Amen ❤ 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤❤❤
ወይኔ ኢትዮጰያየ ድንቅ ሀገር ናት ድንቅ ደስ እሚል በሀል በተለይ የታየኝ ማተቡ ደስ አሚል ህዝብ ኢትዮጰያዊ መልኩን ነብር ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይቻለዋልን ህዝቤ ሆይ እባክህ ንቃ ዘርኝነት እናቁም😢 እሼ ምርጥ ሰው አንተኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ አባታችን ፊደል ሳይቆጥር ከእኛ በ100% በላይ ይበልጣልና : ኢትዮጵያን ከልቡ ይወዳል
በጣም'ወላሂ'የተማረዉነዉ'ሰገጤዉ
ሀመሮች ንፁህ ልብ ያላቸው ክፋት የላቸው ደስ ሲሉ
እኚህ ድንቅ አባት ውስጤን ነኩት ፣ ገደብ አልባ ፍቅራቸው ፣ ለሐገራችን ያላቸው መልካም ምኞት ፣ ባጠቃላይ ምናልባትም ፊደል መቁጠራችን ይሆን ይሆን እንዴ እንዲህ በአያሌው ተከፋፍለንና ተቦዳድነን እንድንባላ የሚያደርገን ስል እንድጠራጠር ሆንኩ። ባጠቃላይ እሳቸውን ሰምቼ በሐመሮች ፍቅር ወድቂያለሁ - ፈጣሪ አምላክ የእርሣቸውን አይነት እምነትና ህሊና ያጎናፅፈን፣ሁላችንንም ወደቀልባችን መልሶ አስተዋይ ልቦና ያድለን።
የእኔ አባት እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥዎት እደስሆ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አንድ ያድርግን
ግልፅ የዋህ 😂😂😂የወደድኳቸው አባት ለእናንተ ሲል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለየዋህዎች ለንፁሀን ለፃዲቃን ሲል
እሼ እንዴት ሰውየውን እንደወደድኳቼው አታውቅም ደጉ የሀገሬ ሰው😭😭😭 አትጣሉ ብለው መከሩን😭😭 እንባየን መቆቋም አቃተኝ
ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው የፍቅር ዘመን ያርግልን አዲሱን አመት ያረብ ወደሀመር ኑ አትበሉ ህዝቡ ከገባ መጥፎ ነው ሰላም ያሳጡዋቸዋል
*_እኛ እከሌን እንዳላየው እከሌ እንዳይመጣ ከዚህ እንዳያልፍ እያልን እስር በርስ እንጨራረሳለን😢 እነሱ ደሞ ጭራሽ ሰው ናፍቋቸው "ኢትዮጲያዊ አይደለንም ወይ ወደኛ እማትመጡት" ብለው ይጋብዛቹ😢 የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፉት🥰🥰🥰_*
የምር ኣሁን እኛ ሰዉ ነን😢😢
@@wasieahmed4060 ያስብላል🥺🥺🥺
ንፁ ልብ ያላቸው አባት ሁፍፍፍ ሁሉም አካባቢ ሰላም እግዚአብሔር ባደረገልን አባቴ እኛ እኮ አገራችን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃ ነበር
ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አገራችን ሰላም ያድርግልን እንኩዋን አደረሳችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች በሙሉ🥰መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻2016🌻🌻
ዲቅ ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ድቅ አባቶች ድቅ እናቶች ይቅረቡልን
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፉልን አባታችን ክበሩልን እንደናንተ ደግ አሳቢዎችን አያሳጣን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
የኔምስኪን አባት ኡፍ አገራችንንሰላም ያድረግልን ይሄ ንፅህ ህዝብኩነውየሚሞተውየሚፈናቀለው
በየዋህነት የሚኖሩ ሰዎች❤❤❤
እሸ ማኛ ንጉስ ነህ የህዝባችን ሠላምህ ይብዛ መጭው ዘመን የሠላም የጤና ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤
This people are very pure and they have real love . In the city there is no love almost none ,
Amen 🙏
አሼ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የማደንቅህ እጅግ በጣም የሚገርሙና መልካም አስተሳሰብ ያላቸው የልብ ሀብታም የሆኑ ደግ የሀገሬ ገጠራማ ያሉ ሕዝቦችን በተወለድኩበት ቦታ እና በአንተ ፕሮግራም በማየቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ክብርልን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
መልካም ዓዲስ ዓዲስ ዓመት ይሁንልህ ከነመላ ቤተሰቦችህ የሥራ ባለደረቦችህ ጭምር!!!
.ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የዘመናት ባለቤት ዛሪን ያሳየን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ መጭዉን ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ያርግልን ለሀገራችንም በሰዉ ሀገር ላለን ሰላምና ፍቅሩን ይላክልን አሜን በእውነት ደስ ይላል ተባረክ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ያሰብከዉን መልካሙን ሁሉ ነገር ያሳካልህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ደስይላል ሁሌም እሚገርም ስራ ነዉ የምሰራዉ
እሼቱ የገጠር ልጅች አቀርብልን በማርያም❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አባቴ
ርጅም እድሜ ይስጦት
❤❤
የኢትዮጵያን ህዝብ ፍቅር እግዚአብሄር ይመልስ እንደድሮው
በእውነት ለአባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እሸቱ እናመሰግናለን ሀሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ በእውነት
እሼ ዘርህ የተባረከ ይሁን በዘመንህ ሀሳብህ ተሳክቶ እንድታይ እመኛለሁ፡፡ እንኳን ተወለድክ እሸቱ ይህን የመሰለ በጎ ሃሳብ አስለቀስከኝ እኮ እሼ ጀግና ማለት የሃሳብ የበላይነት ሲሆን ማየት እንዴት ያስደስታል፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ ብናንተ በይዋሆቹ ይቅር ይበለን
እደዚህ ያለ ንፁህ ፍቅር ያላቸውንአቅሩቡልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከቡስካ በስተጀርባ አንብበ ነበር ። ደራስው ፍቀረ ማርቆስ ደስታ እዛው ሰምጦ ቀረ። ሐመር ፍቅር ናቸው። መልካም ህዝብ
መግስት፣እረሳን፣አስራበን፣አላሉም፣ያሉት፣ኑ፣ብሉ፣ጠጡ፣፣በዘር፣አትባሉ፣ጆሮአቹ፣ላይ፣ተቀምጣችዃል፣።
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ እሸቱ ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮብሃል የጥንቱ የጠዋቱ ባህላችን ድንቅ ነው እንግዳህን በጣም ነው የወድኳቸው 💚💛❤️ 🙏😁
እሸቱ አንተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዜር ያሳድግህ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን!:: እንደርሶ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን ቅድሱ እግዚአብሔር.
ሚሥኪን አባት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ሀመር ሚሥኪኖች
አንተ ድንቅ ልጅ የማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ!!
ወገን አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር ማወቅ መሰልጠን ማለት ክፋት ነው ማለት ነው 😢😢😢😢
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን አደረሳችው አደራክን አዲሱ አመት ካለፈው አመት ምንም አይነት የነገር እንዳትኮርጅ አደራ የኔ አባት ደሰ የሚሉ የዋህ አባት
ሰለኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር ደስታ የሚመኙ ምርጥ የሐመር ኢትዮጵያ አባት ፈጣሪ ዕድሜያቸውን ያርዝምልን
ብሄር ዘር ቀለም የለለው የዶኪ ይቱብ ቤተሰቦች ፣እንካን ላድስአመት አደረሳችሁ አደረሰን ፣ዶኪይቱፕ ትንሹ ኢትዮጲያነው እኮ ❤❤❤
እግዚአብሔር አለ አንፈራም ብለዋል እኛም እግዚአብሔር አለልን አንፍራ
ኡፉፉፉፉፉ ደስስስስስ ስሉ በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁሉም እንደዝህ እንደ አሰብ 216 አመት የደረግልንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን የበረክልንንንንን❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እረ እሽ እሽ የዛሬው ልዩ ነው ፍዳታ አባት ልባቸው ሙልት ያለ ነው 😂😂😂
ደጉ ያገሬ ሰው ❤
ደስ የሚሉ ኣባት ንፁህ ልብ ኢ|ያዊ❤🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለን እንደናንተ የእግዚአብሔር ሰው አንጣ የኢትዮጵያ እንቁ የፍቅር ሰው አስተምረውናል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን አዲስ አመት ፍቅር ጤና ደስታ ይዞ ይምጣልን እንቁጣጣሽ
🎉🎉ውድ የሰውዝር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰላምን ፍቅርን ያድለን መጨረሻችንን ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጽ ህዝብ እንኳን ለ2016 ዓ/ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በመቀጠል እሼ, እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የልብህን መሻት ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ ሰላምህ ብዝት ይበል ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሟን,ለህዝቦቿም ፍቅሩን አንድነቱን ሰላሙን ማስተዋሉን ያድለን💚💛❤
የዋህ ሰዎች ናቸው እሽዬ እንወድሀለን በርታ ሀሳብህን የድንግል ማሪያም ልጂ ያሳካልህ
ዋው በጣም ደስ የሚሉ አባት ነው እኝህ አቸው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ አባት😂😂❤❤❤❤ሁለተኛ ሚስት አገባሁ ለምን ሲባሉ መብቴ ነዉ አላሉም😂😂😂
ዉነቱን ነዉ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😅
😅😅😅
ታድለው ንፁ ልብ ነው ይላቸው አባታችን በፍቅሩ ያኑሮት🥰
እሼ እሼ ብርታቴ ብዙ ነገር የተማርኩት ያተ ተመልካች ሆቼ ነው አኳን አደረሳችሁ 2016የሰላም የአድነት የፍቅር ያርግልን
ኡፍፍፍፍፍፍ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አባት እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤እሼ ክበርልኝ ❤❤❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ካስተላለፉት መልእክት የወደድኩላቸው ለምን አንድ አትሆኑም ተዋደዱ ፣ ምነው የተማረው ለምን ዘረኛ ሆነ ያሉት ነገር ከባድ ምልከታ ነው 🧐
እሼ ተባረክ ዛሬ ብታምንም ባታምንም ይሄን ፕሮግራም ከ 10 ጊዜ በላይ ነው እማየው
Beautiful. THANKS Father Hummer we should learn so many things for you.
እርዥም እድሜ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
ትልቅ፡እድሜ፡ይስጥልን፡እባታችን፡👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗🤗
እረጅም እድሜ ይስጥልን❤ አባታችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን መጭው ዘመን የሰላም ያድርግልን አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤
ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
እሸ በአዲስ አመት ለ ዋልድባ አባቶች ድረስላቸው!
ትልቅ አባት ናቸው በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ደስ ይላል ግን ይሄ ሰው ጋ መኖር ብችል ደስ ይለኝ ነበር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አቤቱ የኢትዮጵያን ምርጥ ህዝብ ጠብቅልን እርዳን፤ እግዚአብሔር ይባርኮት።
የኔ አባት❤ ተማርኩ ከሚለው ውጪ ያለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኮ ልቡ ይኸው ነው😍😍🙏
እሸቱ ይሄንን ባህል አውቃለሁ ድንቅ ሕዝብ ድንቅ ባህል ያላቸው ህዝቦች ናችሁ ❤❤❤
ኢትዮዽያዊነት በእርሶ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ይታያል ፤ ፍፁም ሰላም ፣ ፍቅር ፣መልካምነት፣ ደግነት፣አብሮነት፣ አስተዋይነት....❤❤❤🙏
አሼ የስራህን ይስጥ😅😅
አሜን አባታችን ታባራክ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🌿🥰🙏🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር የናተን የዋህነትን ይህይልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጦ አባት💚🙏
አገራችን እኮ በጣም ደስ የምትል የብዙሀን ባለጸጋ በቃላት ሊገለጽ የማይችል አስደናቂ ባህል ቋንቋ በአሪፍ ሕዝብ የተሞላች የፍቅር አገር ናት!ፍቅር የሆኑ ደስ የሚሉ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰው ናቸው!አማርኛቸው ሁሉ ማራኪ ነው!ግን ደግሞ አማርኛን ለማጥፋት ሁሉ የእኔ የሚሉ እኔ ብቻ የሚሉ ግራ የገባቸው ሰዎች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል!እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን!አሜን!
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦወት ❤
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አለቀስኩ ውስጤ በጣም አዘነም ደስም አለው። የምናፍቃትን ኢትዮጵያ እሳቸው ውስጥ አየሁ። አምላኬ ሆይ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን።
አይ ወገኔ አሁን ለዚህ ገር ልበ ንጹህ ደግ ህዝብ ሞት ይደገሳል😢 መድኃኔዓለም ሆይ 2015 የሀገሬ ጦስ ይዞ እንዲያልፍ ፈቃድህ ይሁን
😢😢😢😢
እፍ 😢😢😢
የምድሬ ስላም
ነው እኔ እደስማይ የራቀኝ
😢😢😢😢
ልኡል እግዚአብሔር
እባክህን ስላም አውርድልን😢😢😢
እሼ ደክሞሀል ፊትህ ልክ አይደለም እረፍት አድርግ
እደዚ ሰው የዋ ብኖን ዛዝኑ ፋቅር የሆኑ ሰው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት
ንፁህ ሠዉ ልክ እደ ህፃን ናቼዉ ደስ የሚሉ አባት ለዚህ ሚስጊን ገበሬ ነዉ አሁን ጦርነት የሚገባዋ በጣም ያሳፍራል ግን እስከመቼ ወድም በወድሙ በገዛ ዜጋዉ ሠላሙን ይጣ ብቻ ፈጣሪ አለ ያልፋል
Blessed personality of Ethiopia. A father of Ethiopia who cares about for its country peace and unity.
LONG LIVE OUR FATHER FROM HAMMER REGION
ሀመሮች እንወዳቹሃለን❤ ለእሼ በ2016 የክብር ዶክተሬት ይገበዋል የሚትሉ በላይክ ግለፁ
አዲሱ አመት የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ያድርገው🌻🌻🌻
ልጁን ላልተፈለገ ጉራ ወይም በከንቱ ምስጋና ስራውን እንዳይሰራ የምታደናቅፉት እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላቹህ ለመሆኑ የዶክትሬት ጥቅሙ ምንድነው?
የኔ አባት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ያብዞሎት❤
ፈጣሪ ሆይ የተባረከ ዘመን አድርግልን ሰላምን ፍቅርን አሰፍንልን አባቴ የእርቅ የዘመን ያድርግልን እሸዬ የኔ የልጅ አዋቂ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ሰላም ያድርግልን
የኔ ድግግ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ደቡብ ኦሞ ኮሚቴ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እነዚህን የዋህ ህዝቦች በክርስትናው እንዲበረቱ ቢቴክርስትያን በማነፅ በመስተማር ብሎም ወደ መሀል ሀገር አዲስ አበባ በማስመጣት ባህላቸውን፣እምነታቸውነወና የአኗኗር ዘይቤአቸውን እንዲያስተዋውቁ ማድረጋችሁ ትልቅ ስራ ነው። እሸቱም ይህን እድል ሰተህ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዲደርስ ስላደረክ እንደ ማህበሩ አባል ላመሰግንህ እወዳለሁ። 1:39
it is so amazing Ethiopia best comedian. we proud of you keep it up good work, I want you to interview gambella children also.
❤️❤️የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር yebarkot
Eski like argu
የገጠር ሰው እንደ ህፃን ልባቸው ንፁህ ነው😢
እሼ አንተ የትንሸ ትልቅ ሰው ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ❤❤አላህ ሀገራቺንን ሰላም ይሰጥልን ያረቢ ፍቅር አንድነት ይሰጥን 😢😢😢😢የኔ ኢትዬ ህዝብ የዋህ አዛኝ ነው የሚከፍፍሉን ያጥፍልን ያረቢ
Amen God bless Ethiopia 🇪🇹
God is love this is a big day for us
When Every stop God start working
በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ከዘመን ወደ ዘመን ከመሪ ወደመሪ የተረሱ ህብረተሰብ። ትምህርት ቤት አሉ በጣም አዋቂ ናቸው
አስር ልጆች ማለት ነው ያላችው እግዚአብሔር ይመስገን።
ሀመር ምርጥ ህዝብ አገራቸው ይለምልም ጤና ይሰጣቹ
ሀመር ኢትዩ ነው ወይስ ሌላ አገር ጉድ
ኡፉፉፉ ንግግራቸው ሢያረካ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጲያዊነታችንን መልሥልን እሼ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ቤተክርሥቲያንም ተባብረን እናሠራላቸው❤❤❤❤❤❤
ትክክል የኔ አባት የትማረዉ ብሶል በብሔር ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቃል
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016
የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
ተመስገን እሼ ተባረክ ኑርልን ከነሙሉ ቤተሱብህ ተመስገን ❤❤❤
Eshetu betam gobeze neh berta