ጦርነቱ ተጀመረ የሰለሞን ሙሄ እና የሚስቱ የደፈጣ ዉጊያ - Man Yikenes (Game Show) - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @user-be3tr1fq8h
    @user-be3tr1fq8h ปีที่แล้ว +11

    ናታይ ስለእውነት በጣም የማደንቀው ጀግና አርቲስት ነው ዘውድና ጎፈር ይለይብኛል።

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 ปีที่แล้ว +28

    አማራዎች አድስ አመት የለንም አድስ ስቃይ እንጂ ፍትህ ለህዝባችን አማራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @faer9221
      @faer9221 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢💚💛❤😢😢💔

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว

      እውነት ነው😢😢

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 ปีที่แล้ว +12

    ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዩሀንስ ነው ዴቮ
    እንኳን አደረሣቹ🙏

  • @faer9221
    @faer9221 ปีที่แล้ว +83

    ለአማራ ህዝብ ምንም አይነት አድስ አመት ዮለንም 😥😥💚💛❤😢በዬ እስርቤቱ በዬቤቱ እዬተገደሉ እዬተሰቃዩ ለሚገኙ አማራ ህዝብ ድምፅ ሁኑ😢

  • @bexlex8305
    @bexlex8305 ปีที่แล้ว +8

    ኤደን ቁንጅና ብቻ ሳይሆን ባለ እውቀትም ናት ❤

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 ปีที่แล้ว +7

    ጠረፍ ምርጥየ ልጅ ነሽ ይመችሽ! ለአገራችን የተመኘሽውን ያርግልን ፤ለሕዝብ ለሀገር መቆርቆርሽ የሚያኮራ ነው!!

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +14

    ኧረ ለአማራ ሕዝብ ጸልዩ እድያው በምትችሉት ነገር እስኪ በርቱ ባዛኝቷ ቤተሰቦቻችን ጓደኞቻችን አለቁብን እኮ እኛም በስደት በየቀኑ በሰቀቀን አለቅን ማርያምን 😢እኔ ቤተሰቦቼን እኳ ሳላገኛቸው በአል አለፈ ኔቶርክም ተዘግቶ😢ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ምሕረቱን ይቅርታውን ይላክልን በእውነት

    • @mimo4537
      @mimo4537 ปีที่แล้ว

      Benatish endasedbigne endet atawkim blesh Amhra gin men hono new hulum sew ftih le Amhra eyale yalew?

  • @afomyagatse699
    @afomyagatse699 ปีที่แล้ว +13

    2016 ዘመነ ማቴዎስ ሳይሆን ዘመነ ዮሐንስ ነው

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 ปีที่แล้ว +22

    እኛስ ለቅሶላይነን😭😭😭 እራሴን ማረጋጋት ስላለብኝ ይቱብ ገባሁ ስደትያላችሁእህቶቸ እደናችሁ በተለይአማራዎች😭

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 ปีที่แล้ว

      አለን እያለቀስን የኔዉድ 😭😭 እንዳችዉ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 ปีที่แล้ว

      አለን ዉዴ አይዞን እንበርታ አዲሡ አመት የኛ የአማራወች ሰላም የሚመጣበት ይሁንልን

    • @galilaasmee2805
      @galilaasmee2805 ปีที่แล้ว

      Ewnet new

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 ปีที่แล้ว

      አማራ እንደ ሌሎች አያለቅስም። ጠላቱን ልክ ያስገባዋል !!! ትንሽ ጊዜ ብቻ

    • @simbaKool-cm1of
      @simbaKool-cm1of ปีที่แล้ว +1

      @@staypostive6611 አማራ ለዘለዓለም ይኑር አይዞዋችሁ ወገኖች እናንተ የያዛችሁ ባንደራ ብቻ ያኮራል

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +6

    ያለፈው ዘመን ዘመነ ሉቃስ አሁን የገባው ዘመነ ዮሀንስ ነው❤

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ ምርጥ ሰው እስከ ባለቤትህ ❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ ያስተላለፈውን መልክት ቆረጣችሁት ያ ሀራሚ ቤቲ ቤቲና ሰሌ ሲደጋገፉ ደስ ይላሉ❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +4

    አማራየ የኔ ደግ ህዝብ ይሄ ላንተ አይገባም ነበር የኢትዮጵያ ዋልታ ነበርክ 😭💔🔥
    ድል ለአማራህዝባዊሀይል ፋኖ 💪💪💪💚💛♥
    ውድቀት ለከሀድው አገር አፍራሹ እምነት አጥፊው ሰው በላው ስርአት 😡👎

  • @TsigeredaRose-d1s
    @TsigeredaRose-d1s ปีที่แล้ว +2

    የምትጠይቁትን በመጀመሪያ ጠይቁ የተሳሳተ ነገር አታስተላልፉ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ነው።

  • @dawitabate4239
    @dawitabate4239 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይቅርታ ዘመነ ዩሐንስ በሚል ይስተካከልልን። ይቅርታ።

  • @hiweasmre8458
    @hiweasmre8458 ปีที่แล้ว +6

    አሁን የሚገባዉ ዘመነ ዮሐንስ ነዉ❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 ปีที่แล้ว +3

    ኤዱ አሳዛኝ ተሸናፊ ጎበዝ ነበረች ቤቲዬ እንዴት እንደምወድሽ❤

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว +9

    ዘመነ ዮሐንስ ነው ❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 ปีที่แล้ว +2

    ዘመኑ ዮሐንስ ነው የሰላም ያንድነት የፍቅር ዐመት ለኢቲዮጲያ ሕዝቦች ይሁን

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 ปีที่แล้ว +3

    216ከዘመነ ቅዱስ ሉቃስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ዩሀንስ አይደል እንዴ?ዘመነ ቅዱስ ማቲዮስ አላቹህሳ?

  • @beteilhemmengsete
    @beteilhemmengsete 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ እና ጀግና አርቲስት ነህ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወዳቸውና የማደንቃቸው አርቲስቶች❤

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 ปีที่แล้ว +1

    በጣም_በጣም ታምራላችሁ ፥ ለሚቀጥለውም አዲስ ዓመት እንዲሁ እንድናያችሁ እመኛለሁ ፥ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ።

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ስለየትኛው አመት ነው እህህህህህ ህዝቤ ተሰቃየ በዚህ በተረገመ ዘመን ባልፈጠርስ😭💔 😭😭😭😭

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +1

    ግን ዘመኑ ላይ ስህተት አለ እንኳን እናንተ እኛ እየሰማን እናቀዋለን ትልልቅ አባቶች እኮ ዘመነ ዩሃንስ ነው ይላሉ

  • @fevenshewangizaw
    @fevenshewangizaw 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow love friends

  • @tibebutadese5520
    @tibebutadese5520 ปีที่แล้ว +5

    ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ነው።

  • @Rosina.K
    @Rosina.K ปีที่แล้ว

    Thank you Teref!!!!! You are a hero!!!!

  • @fikerufeseseofficial8935
    @fikerufeseseofficial8935 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ጨዋታ ደስ አይልም

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 ปีที่แล้ว

      ግን የብዙእውቀት እነፈተነነው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +1

    ጠረፍ እናመሰግናለን

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዘመነ ዮሀንስነዉ ወገን አታምታቱን

  • @በድሉፋንታዬ
    @በድሉፋንታዬ ปีที่แล้ว +4

    ዘመነ ዮሐንስ ነው

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k ปีที่แล้ว +1

    Dave thank you all, መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ይሁንልን፣ ሀሳብ ልስጥ ክቡራን እንግዶቻችን የሚለዉን ቃል በጣም ትደጋግማለህ ትንሽ ይሰለቻል

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 ปีที่แล้ว +2

    ደፈጣ ተመችቶኛል ፡ ላይሰንሱ ግን የፋኖ ነው

  • @hanashimels7896
    @hanashimels7896 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ አሌክስ ሲወጣ ማን ይመልሳል ብዬ ነበር

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว

    በአቋምሽ ፅኚ አላለም አሌክሶ😂የኤዱ አመላለስ ላዬ😂ዘና ነው ያረጋቹን ምርጥ ጥንዶቹ ቤቲና ሶል❤

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 ปีที่แล้ว +3

    እንጠብቃለን
    እንኳን አደረሳችሁ
    🥰🥰🥰

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo ปีที่แล้ว

    አረንጓዴ፣ቢጫና ቀይ አለባበሳቸዉም ያምራል

  • @Rodtour777
    @Rodtour777 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ በአፍ ብቻ ትልቅ ሚድያ ነን አትበሉ ተጠያቂው ቢሳሳት አይገርምም ጣቢያው ግን መልስ ሊሳሳት አይገባም ስንቱን አሳሳታችሁት በአንድ ጥያቄ ዘመነ ዮሃንስ ነው ለማንኛውም

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 ปีที่แล้ว

    በጣም እናዝናለን በህብነው እዚህየደረሳችሁት እናተግን ድምፅኮንመሆን አልፈለጋችሁ አማራው እየተገደለ እየተሳደደ በጅምላ እየተቀበረ ምንምአይመስላችሁም😭😭😭😭😭😭አብሺር አማራየ ይህምያልፋል💚💛❤😭😭😭😭

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 11 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ ሚል ፕሮግራም ነበር ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @muhidinyasin1348
    @muhidinyasin1348 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ከሙሉ ጨዋታ ሶስት ጥያቄ መልሳ አላሸነፈችም

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ''በሰላም'' አደረሳችሁ????

  • @abebayoutube5891
    @abebayoutube5891 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ሌላውን ቢያሣትፉ ምናለ በትወናውም አነይህ ኸረ ተው

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +1

    አተ መሳቅ መዝናናት ትላለክ የንጹሐን ደም እየፈሰሰ ሰው ከሞቀቤቱ እየተፈናቀለ አተ ምናለብክ እኔ ከፍቶኝ የው የዋልኩት ከቤተ ሳሎጣ ወገኖቼ በርሐብ አለጋ እየተገረፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💒 ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c ปีที่แล้ว +1

    ምነው ሰዌ ይሳሳታል በቃ ተሳስቶ ነው አትውረዱበት እኧ😢😢😢

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa ปีที่แล้ว +4

    እረ አሌክስ እዉቀት ትችላለክ ለካ እዉቀት አለክ

    • @linataye1117
      @linataye1117 ปีที่แล้ว

      ኡ9ት9ቲት😢7ይ

  • @adtube2446
    @adtube2446 ปีที่แล้ว +4

    ማቲዮስ ሳይሆን ዮሀንስ ነው

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe ปีที่แล้ว

    Teref Kasahun is so articulate.

  • @tegsetደምሌ
    @tegsetደምሌ 11 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว

    ጠረፍዬ በጣም ነው የምወድሽ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @የራያዋአቢቲ
    @የራያዋአቢቲ ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @habtamugaredew9262
    @habtamugaredew9262 ปีที่แล้ว +1

    ዘመነ ዬሀንስ ነው

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 ปีที่แล้ว

    Thanks and you need to work on sound 🎉

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 ปีที่แล้ว

    Hulum selamnwe ❤❤❤❤egzahaber yemsgen

  • @arseyab7453
    @arseyab7453 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan aderesachu aderesen. Ene gin kifit bilognal. Hulet Ethiopia yalech hono eyetesemagn new 😥 gimashu sisik gimashu yalekisal 😥 ere fetari hoy ende cherinetih gobignen. Yesew zere bemaninetu bicha sigedel ena sisekay mayet yamal. Beka belen amlak hagerachinin selam yadrgilin

  • @nahomashebir8440
    @nahomashebir8440 ปีที่แล้ว

    Eduye sewdeshe Eko 😊😊😊😊😊❤❤

  • @AsegedBerihun
    @AsegedBerihun ปีที่แล้ว

    ምንም አይነት መልስ መስጠት ያቅታቸዋል ቢያንስ ጳግሜን😅😅😅😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለእናት ሀገራችን😢

  • @madi2644
    @madi2644 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምናችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የምወዳቸው ተዋንያኖች ሁሉም እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻🌻

  • @አባ
    @አባ ปีที่แล้ว

    ቤቲ ዝፍጥ ነገር ነች ካሜራ ተደቅኖባት
    በእጆ ሰታመናጭቅ አመልኮ አይለቅም

  • @BatyAtk-jl4wm
    @BatyAtk-jl4wm ปีที่แล้ว +1

    ከእውቀት ነፃ የሆኑ ተዋናያወች

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu9290
    @mulu9290 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለንፁሀን

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    wow elelelel

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +1

    አማራም ሆነ ሊላ አርቲስት ምንም አላሉ ሲችግራችው የኢቶ ህዝብ ድርሱልን ይላሉ ሲመቻችው በአማራ ባህል ናወግ ብራችውን ይነግዳሉ እየትቀባሩ ዛሬ ላይግን ትኛትዋል እራሳችውን ደብቀው ባንዳ ሁላ ኢቶ ህዝብ ነው ካፍታ ቦታ ያደርሳችሁ
    ጥያቄ አለኝ የአማራ ህዝብ ትኢቶ ህዝብ አይደለም ትብላችሃል እንደ ድምፅ የማትሆኑበት ምክንያት ምንድነው?
    እናት ዛሬ ባለጌዜ ስለሆናችሁ ሆዳችሁን ሙልታችሁ ትላይ ነጭ ለብሳችሁ ወታችሁ ስለአድስ አመት ታወራላችሁ ስላልጎደለባችሁ ግን አስትውሉ በልቶ ያላደር በአንድ ዳቦ ያለመጸዳጃ ቤት የለበት ትጎናችሁ እዛው አድስ አበባ የሚስቃዮ በርሀብ በድብደባ ያሉ የአማራ ትወላጅ ሲሰቃዮ አልታዮችሁም ምክናየቱም እናትጋ ነጻነት ስላገኛችሁ
    ግን ጌዜ ከፍ ዝቅ ያርጋል እናትም ታላችሁበት ካፍታ ትወርዳላችሁ መጀመርያም ያነሳችሁ ህዝብ ነው

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi ปีที่แล้ว

    ማንኛዉም ሀገር አስራሁለትወርነዉ ያለዉ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji ปีที่แล้ว

    አሁን የያዝነው አመት 2016 ዘመነ ዮሐንስ እንጂ ማቲዎስ አይደለም ጥያቄውም መልሱም ልክ አይደለም።

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus4421 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ጭብጨባ አልበዛም? የተኛውን Parliament እንዳትቀሰቅሱ

  • @jessei1
    @jessei1 11 หลายเดือนก่อน

    ማስተካከያ ይወሰድ:
    ዳውላ ማለት ጭነት ሳይሆን አህያውን ጭነቱ እንዳይጎዳው ጀርባው ላይ የሚደረግለት መደላድል ወይም መሸከሚያ ነገር ነው።

  • @mulufeker2859
    @mulufeker2859 ปีที่แล้ว

    ወደ ዘመነ ዮሀንስ ነው የተሸጋገርነው ማቲወስ አይደለም ጥያቄ አስተካክሉ

  • @gondertube618
    @gondertube618 ปีที่แล้ว

    Alex smart new

  • @aminaammina
    @aminaammina ปีที่แล้ว

    ሠሌና❤❤❤❤ቤቲ ኤዱ ሁላቹሁም

  • @yovaslisan
    @yovaslisan ปีที่แล้ว

    አይ ችግር ብትበትነኑ 🎉🎉🎉

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista ปีที่แล้ว

    ደግሞ ለመስቀል ማንዴላ እድልን አምጡልን

  • @Kbafilmfilm
    @Kbafilmfilm ปีที่แล้ว +1

    Eyatabknachu nber

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว +1

    ዘመነ ዮሐንስ ነው ታሬ ምነው

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ዘመነ ማቲዎስ አይደለም ዮሐንስ ነዉ

  • @እፍትል
    @እፍትል ปีที่แล้ว

    ጦርነት ፡ ውጊያ ..የሚባሉ ቃላቶች ኣየስጠላቹም እንዴ🤔

  • @tube9821
    @tube9821 ปีที่แล้ว

    ዳውላ ጭነት አይደለም ከችነቱ ስር ከአሕያው ጀርባ ላይ የድረጋል

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ዘመነ ዩሐንስ ነው

  • @tabormartha5788
    @tabormartha5788 ปีที่แล้ว

    Edu neber macenef yenberebat. Beti edl enji......yelatm

  • @yemareshethailu533
    @yemareshethailu533 ปีที่แล้ว

    2016 Zemene Yohanis new

  • @sefan696
    @sefan696 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AtoMedia
    @AtoMedia ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ እከካም አርቲስት ለአማራ ህዝብ ድምፅ ቢሆን ምናለበት ግን

  • @samiasli652
    @samiasli652 ปีที่แล้ว

    Teref angetsh yalat karta Eritrea kurchiyat alebeleza ...........

  • @tsigieesatu
    @tsigieesatu ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 ปีที่แล้ว

    Zemene Lukas neber 2016 wede zemene Yohans new yeteshegagernew

  • @UtopiaTube.
    @UtopiaTube. ปีที่แล้ว

    በለው መልስ አረ ወደ ዘመነ ዮሀንስ ነው የምንገባው ባካቹ ጠያቂው ራሱ ታሟል ማለት ነው ያጨበጭባል

  • @toybaabubker7191
    @toybaabubker7191 ปีที่แล้ว

    Yzary amet yet teyk teyaki new menew teyaki tfa enda

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

    አረ ዘመነ ቅዱስ ዮሐንስስስ ነው 2016

  • @net8360
    @net8360 ปีที่แล้ว

    ዘመነ ዩሐንሰ ነው

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 11 หลายเดือนก่อน

    አርቲስቶች ዪመቻቹ 😂😢😮😅

  • @AmanSele-nd8vp
    @AmanSele-nd8vp ปีที่แล้ว

    ዳውላ ጭነት አይደለም ፡ አህያው ጭነቱ እንዳይጎረብጠው ከስር የሚሆን ከጨርቅ የሚሰራ ምንጣፍ ነው ።

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 หลายเดือนก่อน

    እንደው ድፍረታቸው የሄ የተከበረ ሞይ ሰትጠሩበት አለማፈራቸው ምድረ ጋለሞታ አንድ የረባ ነገር ሳትሰሩ

  • @eliasbayelegn7472
    @eliasbayelegn7472 ปีที่แล้ว

    er men gud neh .... zemene matiwosen yelefegn telaleh koy betekerstian temetataleh.....
    set artist yemejemriawan kalawekachu mindenw metakut ... yehe ko bezu hezeb yayewal tenesh akeberut enji hizebun....

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 ปีที่แล้ว

    Beti gn loteri kurech ewnet zm belesh zm belesh tadhenefi. Des yelela hulachihunm new yemeweodachiw beterefe

  • @blackafrica8248
    @blackafrica8248 ปีที่แล้ว

    Yamarl