ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እንኳን ለውነተኛ የህዝብ የሐገርና የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ታሪክ ምስክርነት ተፈጠሩ !!! ምክንያቱም በሰባዊ ፍጡርነቱ በውጭ አካላዊ ቁመናው ሰው መስሎ እንደሚታየው አብዛኛው የዘመኑ ሰው ለወጡበት የትውልድ የዘር ሐረግ ( ለተወለዱበት) ብሔረሰብ ብቻ አልፎም እንደ ዘመኑ ሰው መሳይ አርቲፊሻል ሰው ለግል ጥቅምና ምቾት ሳይሆን ለሁሉም በልዑል እግዚአብሔር አምሳል ለተፈጠረ በእውነት መንገድ ለቆመው የሰው ልጅ ሁሉ ትክክለኛ ምንነት ሰባዊ መብት ክብርና የመኖር ህልውና ዋስትና ጉዳይ የነጻ አገልግሎት ሰጭ ጠበቃ ሆነው በጸና አቋም ካለአንዳች መሰልቸትና ተስፋ መቁረጥ ከህዝብ : ከሐገርና ከሐይማኖት ብርቱ ጠላት ጋር ለሚያደርጉት ትንቅንቅ እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላና ዋስ ጠበቃ ሆኖ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጠዎ የድካመዎንና የጥረተዎን ዋጋ መልካም ፍሬ ለምየት ያብቃዎ : በርቱ ጠንክሩ !!!እያልኩ ያለኝን ልባዊ የሆነ ከፍተኛ አድናቆትስገልጽ በማንነተዎ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል ::
መምህር እንኳን አደረሶት ለቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ
መምህሬ 🙏
መምሕር ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጦት፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ሃሳብህ የተሳካ፣ ውጤታማና ተግባራዊ ይሁን እግዚአብሔር ይቅደም።
አሜን አሜን አሜን👐👐
መምህር እግዚአብሔር መሪም፣ ብርታትም ይሁኖት!!
መምህር ፋንታሁን በእውነት አጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው አግዚአብሔር አድሜ ይስጥልን ያሰቡት በተግባር የሚፈፀምበት ጊዜ ሩቅ አደለም ብዙ የኦሮሞ ተወላጆች ለእውነት የቆሙ አሉ መውጣት አና መቃወም ይገባቸዋል አለዛ ብዙ ዋጋና የከፋ ነገር እንዲፈጠር ከሚሰራው ገዢ ነኝ ብሎ ከሚያስበው የአብይ/መርጋ/ ቡድንጋ እየሰሩ ወይም እየተባበሩ ነው ማለት ነው። ተባብረን ይህችኝ ሀገር ማትረፍ መቻል አለብን; እናም ከዚህ አይነት ፕሮግራም ጋር መተባበር እና አብረን መስራት የግድ ይኖርብናል።
መምህር ስለሰው መሆን ያስተማሩት ጉዳይ ወሳኝ ነው ። ሰው ሰውን ሰው ነው ብሎ ካመነ ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኖረዋል ማለት ነው ። ከዛ ነው ሰው በዘሩ በቋንቋ በባህሉ ምክኒያት የማንለየው የማንጠላው ። አሁን እየተባላንበት ያለውን የክፉ ዘረኛ አሰተሳሰብን ወደዚያ አሽቀንጥረን ቆም ብለን የሰው ዘር በሙሉ አንድ ነን ብለን ለሰላም ለፍቅር ለፍትህ አንድ ሆነን አየተንገዳገደች ያለችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንገንባ ። ይቅርም እንባባል ንስሃም እንግባ አይናችንን እጃችንን ልባችንን ወደ ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር እናንሳ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።❤
የኛ ኢትዬጵያ በአስተሳሰብ የበለጸገ ሕዝብ የበዛባት እንድትሆን እንመኛለን።
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
መምህራችን💚💛❤️😍😍😍😍
በእድሜ በጤና ያቆዩልን መምህር!
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
መምህር እድሚ ከጤናጋር ይስጥልን እውነተኛ ኢትዬዽያዊ ነዋት እንደርሶያለውን ያብዛልን
You are a real and intellectual GOD man . This is a true and genuine lesson bring any human nature to up grader.alldirections.Keep it up .
ቅዱሱ ንጉሡ ይምርሐነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን። መጨረሻችንን ያሳምርልን። መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ዘረኝነታችንን አቁመን ተባብረን ጠላታችንን ከኢትዮጽያ ምድር ገጽ ያጥፋልንን። የውሽት ትርክትን የሚያስፋፉትን ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን።
እንደ መምህራችን ያለ አገር የሚወድ እዝቦቹን የሚያከብር ጥሩ መሪ ለአገራችን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይስጣት እኔም የመምህራችንን አሳብ ሙሉ በሙሉ እደግፋለሁ የዲያቢሎስን ስራስኪያጆች እቃወማለሁ አራጁን ባለቀይ ከረባቱን አብይን
መምህር እኔ ከእርስዎ ጋር በእምነት ልዩነት አለን ነገር ግን ለእርስዎ ያለኝ አክብሮት ታላቅ ነዉ። እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች ከኋላ ወንበር አስቀምጠዉ ወሮ በላዎችና አላዋቂዎች መሪዉን ይዘዉ ወደ ገደል እየወሰዱን መሆኑ እጅግ ያሳዝናል። ለማንኛዉም እርስዎም አሁን ከአሉበት ከፍታዎ እንዳይወርዱ ጌታ ይጠብቀዎ እላለሁ።
እግዚኦ ህውሀትና ኦነግ እንኳን ሳይገነጥሏት ሰረቀ በራሱ ህግ ገነጠላት አጠቃላይ በጵጵስና ስም ተሹሞ ያለው ሁሉ ይሄንን እያየ ጸጥ ብሏል።በዚህ ጊዜ እውነትን መናገር ዋጋ ስለሚያስከፍል ክፋቱ፣ዘረኝነቱ በአለማዊው ብቻ ሳይሆን በቤተመቅደሱም በዛ ይቅር ይበለን።መምህር ፋንታሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አቦ!!!ፈጣሪ እንዳንተ ያለ በሳል አዕምሮ ያለዉ መምህር ያብዛልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን ስለናተ ድካም ብሎም ወደ ህሊናችን ይመልሰን የቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነቱ አብሳሪነቱ የቅዱስ ንጉሥ ናኩቶላብ ቅድስና ለቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ትንሣኤ በእውነት ያቅርብልን ድካማችሁን ድካመ ቅዱሳን ያድርግልን በርቱልን
መምህር ደስ የሚል ንግግር ኖው በጨው የተቃመመ ንግግር መድኃኒት ኖው እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ኣማኝ ኤርትራዊ ነኝ።
መምህር እናመሰግኖታለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen lib yemineka timihirt new! Edme ke Tena yistilinemihir!!!
Memhr tebarek. Segno IGZYABHER kefekede bitl yshalal
Thank you memhir for sharing your thought
መምህር ጥሩ ንግግር ነው ነገር ግን ከ 40 ደቂቃ ባይበልጥ ይበልጥ ሰው ሳይሰለች ያዳምጣል ብዬ አምናለው። ጌታ ይባርኮት
እስቲ በርታ የተወሰኑ በየዋህነት የተመረዙ ሊሰሙህ ይችላሉ::
Memihir Amen enquan abro aderesen! Aye memihir ye zendro min yiweral!!!
ኢይሃድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሀዱ ሄር ማለት ይህ ነው።
Ethiooia
ግሩም ነዉ መምሕር ፡፡ በርቱ ❤
በጣም ያስደንቁኛል መምህር በእውነት በእውነት አመለካከቶ ይደንቃል:: ልጁ ግን ምንድነህ ምክንያቱም አብይን የደግፍነህ ለወያኔ እንጅ የትግራይን ህኅብ ለማጥፋት አይደለም! በዛ እንፃር ክተሄደ በ97 ያ ሁሉ ህዝብ ቅንጅትን ለምን ደገፋችሁ ብሎ ሲገድል እይን ሲያጠፋ በአንድ ቤት ሁለት 3 ልጆች ሲገድሉ ማረምያ ተብሎ ክእባብ ክጊንጥ ጋር እየታሰሩ በድብደባ ብዛት ጆሮአቸው አይናቸው ሲጠፋ ወጣት በልቢያ የፌዴራልና የእጋዚን ስቃይ ለማምለጥ ያኔ የትግራይ ኢሊት ምን ግርፍያ በመለስ ትእዛዝ ማለት ሲሰቃዩ የት ነበራችሁ ብለ ብንጠይቅስ እኛስ??
Amen ere yitarken memeher
Please keep yr background piture cross or kidst Mariam picture or lalibela , tks.
እያንዳንዷማ። ዋጋ ትከፍላታለች አይቀርም። እሩቅም አይደለም ቅርብ ነው።
ከማውራት ባለፈ ምን ነገር ለዚች አገር ሰራሕ?
በምን መልኩነዉ እምንመዘገበዉ እኔ እባል መሖን እፈልጋለሑ
መምህር ፈንታሁን በመጀመሪያ ኢትዮጵያን ለማቅናት ስለምትደክመው ድካም ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ቃላቶች ባንዳንድ ሰው ልብ ጥላቻ የሚፈጥሩ ባይሆን ጥሩ ነው፡፡ ለምሳሌ መከላከያን በተመለከተ ለጠየቀው ሰው "የኔ ወንድም መከላከያን አክብር የምትለኝ ከሆነ አንተ ራሱ ጤነኛ አትመስለኝም" አወ አናከብረውም የማናከብረውን ምክንያት ማስረዳት በቂ ነው ከዛ ቡኋላ የሰውየው ሚዛናዊነት ነው የሚወስነው፤ እንጂ "አንተ እራሱ..." እያልን ከሆነ እኛ ከሱ በምን ተለየን (አስተያየት ስትሰጥ የነፍጠኛ አስተሳሰብ ነው ካሉሁ ማለቴ ነው)? ያ ሰው ምን አልባች ያ የድሮው (ለሃገሩ የተዋደቀላት፤ እርሶዎም ህውሃት አስፓልት ላይ አሰልፋ በመኪና የፈጃቸው የሚባልለት....) መከላከያ ያለ መስሎት ይሆናል ቶሎ መረዳት ስላልቻለ ሊሆን ይችላል፡፡ ቢቻል ሁሉንም በፍቅር ማስረዳት ቢቻል ካልሆነ ግን "ውሃ ቢወቅጡት እንቡጭ" እንዳይሆን እፈራለሁ፡፡
ጥሩ ምክ መል ስነው! እታረማለሁ
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ የታናሹን ምክር ስለሰማኸኝ፡፡
አይ ኦርቶዶክስ መጫወቻ የዓለም ብርሃን ብሎ ነው ሚያራምድ ጉጉት ከፋኖ ጋር የተስማማው ለዛ ነው
Waqqe is the name of Oromo god. This guy isn’t a Christian. He is preaching the Oromo religion .
Jewsa is modern banda sponser by shabya & Egypt 🎉🎉 🎉 waqe has no work but paid by shabya
መምህር! ኢትዮጵያን እናዋልዳት አሉ? ኢትዮጵያ አልተወለደችም ነበር እንዴ??? ወዴት ወዴት? ይሄ ከእርሶ አይጠበቅም። ያስረዱን!
የከብት አዓምሮ
@@Aka_editzz07 የዚህን መልስ ከፊት ገጽ ይመልከቱ።
እሽ ወዳ ጄአስረዳለሁ። የእኔን ተናገርኩ፥ ያንተን ተናገር። ከዚያ አብረን የጋራ እንፈልጋለን። አሁን ያለችው የዘረቸች፥ የቁማርተኞች፥ አገር ውስጥ ትናንሽ የጎሣ አገር ለመፍጠር የሚሠሩ የውጭ ተላላኪዎች፥ በመከላከያ ዜጋ የሚጨፈጨፍበት አገር አልፈልግም ነው ያልኩት። ለአንተ ይህች ኢትዮጵያ ተስማምታሃለች።
enamesegnalen memhrachn
መምህር እንኳን ለውነተኛ የህዝብ የሐገርና የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ታሪክ ምስክርነት ተፈጠሩ !!!
ምክንያቱም በሰባዊ ፍጡርነቱ በውጭ አካላዊ ቁመናው ሰው መስሎ እንደሚታየው
አብዛኛው የዘመኑ ሰው ለወጡበት የትውልድ የዘር ሐረግ ( ለተወለዱበት) ብሔረሰብ ብቻ አልፎም እንደ ዘመኑ ሰው መሳይ አርቲፊሻል ሰው ለግል ጥቅምና ምቾት ሳይሆን ለሁሉም በልዑል እግዚአብሔር አምሳል ለተፈጠረ በእውነት መንገድ ለቆመው የሰው ልጅ ሁሉ ትክክለኛ ምንነት ሰባዊ መብት ክብርና የመኖር ህልውና ዋስትና ጉዳይ የነጻ አገልግሎት ሰጭ ጠበቃ ሆነው በጸና አቋም ካለአንዳች መሰልቸትና ተስፋ መቁረጥ ከህዝብ : ከሐገርና ከሐይማኖት ብርቱ ጠላት ጋር ለሚያደርጉት ትንቅንቅ እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላና ዋስ ጠበቃ ሆኖ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጠዎ የድካመዎንና የጥረተዎን ዋጋ መልካም ፍሬ ለምየት ያብቃዎ : በርቱ ጠንክሩ !!!
እያልኩ ያለኝን ልባዊ የሆነ ከፍተኛ አድናቆት
ስገልጽ በማንነተዎ ታላቅ ኩራት
ይሰማኛል ::
መምህር እንኳን አደረሶት ለቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ
መምህሬ 🙏
መምሕር ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጦት፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ሃሳብህ የተሳካ፣ ውጤታማና ተግባራዊ ይሁን እግዚአብሔር ይቅደም።
አሜን አሜን አሜን👐👐
መምህር እግዚአብሔር መሪም፣ ብርታትም ይሁኖት!!
መምህር ፋንታሁን በእውነት አጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው አግዚአብሔር አድሜ ይስጥልን ያሰቡት በተግባር የሚፈፀምበት ጊዜ ሩቅ አደለም ብዙ የኦሮሞ ተወላጆች ለእውነት የቆሙ አሉ መውጣት አና መቃወም ይገባቸዋል አለዛ ብዙ ዋጋና የከፋ ነገር እንዲፈጠር ከሚሰራው ገዢ ነኝ ብሎ ከሚያስበው የአብይ/መርጋ/ ቡድንጋ እየሰሩ ወይም እየተባበሩ ነው ማለት ነው። ተባብረን ይህችኝ ሀገር ማትረፍ መቻል አለብን; እናም ከዚህ አይነት ፕሮግራም ጋር መተባበር እና አብረን መስራት የግድ ይኖርብናል።
መምህር ስለሰው መሆን ያስተማሩት ጉዳይ ወሳኝ ነው ። ሰው ሰውን ሰው ነው ብሎ ካመነ ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኖረዋል ማለት ነው ። ከዛ ነው ሰው በዘሩ በቋንቋ በባህሉ ምክኒያት የማንለየው የማንጠላው ። አሁን እየተባላንበት ያለውን የክፉ ዘረኛ አሰተሳሰብን ወደዚያ አሽቀንጥረን ቆም ብለን የሰው ዘር በሙሉ አንድ ነን ብለን ለሰላም ለፍቅር ለፍትህ አንድ ሆነን አየተንገዳገደች ያለችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንገንባ ። ይቅርም እንባባል ንስሃም እንግባ አይናችንን እጃችንን ልባችንን ወደ ፈጣሪያችን ወደ እግዚአብሔር እናንሳ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።❤
የኛ ኢትዬጵያ በአስተሳሰብ የበለጸገ ሕዝብ የበዛባት እንድትሆን እንመኛለን።
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
መምህራችን💚💛❤️😍😍😍😍
በእድሜ በጤና ያቆዩልን መምህር!
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
መምህር እድሚ ከጤናጋር ይስጥልን እውነተኛ ኢትዬዽያዊ ነዋት እንደርሶያለውን ያብዛልን
You are a real and intellectual GOD man . This is a true and genuine lesson bring any human nature to up grader.all
directions.Keep it up .