ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የምወደው የጌታ እውነተኛ አገልጋይ ዘማሪ ደሬ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምለመው!
ጩኸትህ በሁሉም ባይሆን ተሰምተሀል። ጌታን ሁሉም አልሰማዉም
እውነት እውነት ነው ደሬ ምርጥ ስው እንደ አንተ አይነቱ ን ይብዛልን አቤሎ እና ጀርሚ በርቱል ወደ ፊትትትትትትት
ደረጄ ሙላት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወንድሞች በርቱ 😇ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ልባችን የሚያርፍበት ደስ እያለን የምንሰማው ፕሮግራም ነው 😊
እነ ዳጊን አይቼ ብዙ ጊዜ ተስፋ ልቆርጥ እልና አይ በክርስትና ተሰፋ አይቆረጥም እንደዚህ አይነት ሰዎቹም አሉ እላለው ጌታ ሰው አለው! ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ ደረጄ👏
ዳጊ ጌታ ይባርከው ወንድሞችን ቀበርኳቸው ብሎ አስፈነጠራቸው 😅😅😅
@@Ethiopia-cs2ubየበራልህ ነህ😅😅😅
@@ethiopianpoettsedidawit5738 😀😀😀😇
Wow wow በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን ዎንድሞቼ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዉነተ አርነት ነፃነት ያወጣልተባረክ እዉነተኞ የእግዚአብሔር ሰዉ
ዴርዬ ዬኔ ተወዳጂ የእውነት አርበኛ ታማኝ የጌታ አገልጋይ ተባረክልኝ ሁለም እወድሀለሁ❤️❤️❤️❤️🙏
ደረጄ ሙላት በጣም ነው የምወድክ ከ20 አመት በፊት ነው የማቅህ በሀቅ በንጽህና እንደምታገለግል አልፎ አልፎ በፌስቡክ አገልግሎትህን እከታተላለሁ
ወንድሜ ደርዬ ተባረክልኝ ድንቅ ሃሳቦችን ስለዳሰስካቸው በጣም ደስ ብሎኛል የምታወራው ህይወትህን ስለሆነ በጣም ይጣፍጣል ፀጋና ሞገስ ይብዛልህ ። እውነት ነው አገልግሎት የእንጀራ ምጣድ ወይም ሞሰባችን አይደለም ❤
ደሬ በጣም የከበረክ የጌታ ሰው ባንተ ዝማሬ ዘመን ተሻግሬአለሁ ተፅናንቻለሁ ተባረኬUhሁ ተሰብኬሀለው ቤትህ ይባረክ🙌🏽በተለይ ከዘር ነው የሚለው ዝማሬ🙏🏽❤️
በጌታችን በጌታ ኢየሱስ የምወዳችሁ ወንድሞች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ❤❤❤❤❤❤❤
ደረጀ ሙላት እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መንገዷ ጠባብ ናት ። እናንተ ወንድሞች በርቱ በ እናንተ እውነት ብዙዎች ያመልጣሉ
ወይኔ እሄን ዘማሪ ስወደው ጌታን ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ጀርምዬ አቤላየ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን!!!🙌❤️❤️❤️
በጣም የምንወድህ የጌታ ባርያ ደሬ በቆራጥነትህና በጽድቅ ጭከናህ በዝማሬዎችህ የተባረክን የምንወድህ አኔና ቤተሰቤ ስላየንህ ደስ ብሎናል ያጸናህ ጌታ ይባረክ ዛሬም ለዚህምክፉ ዘመን መድሐኒት ያዶርግህ መጨረሻህን ያሳምረው ተባረክልን !
ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
እንጀራህን ሰርተህ ብላ አትነግድ በነብይነት ከለላ ዘይት ፋብሬካ ከፍተህ ብላ በጣም ነው የምትሰማው ህይወትህ ንፁ ነ ው ማለት ነው የገረመኝ ከየት ተገናኛቹ የተለያያቹ ሰዋች ናቹ ከዚ ሰው እንማር ተባረክ የእግዛብሔር ሰው
የዛሬ20 አመት አካባቢ ለሰርጋችን እንዲዘምርልን ፈልገን በሚቀርቡትሰዋች አስጠይቀነው እኔየሰርግ መዝሙር ስለሌለኝ በጣምይቅርታ ያለን ያሰው ከ20 እመት በሆላም በዛው ማንነት ስላገኘውህ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን አርጎኛል ተባረኩ
Abu pls pls meham meh gatan bawera andebet temama Kal atetekem ,
@@AbayTaddesse? ??
ተወዳጅ የዘመኑ የወንጌል እውነት አርበኛ: ሞዴሌ ነህ ደሬ: እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድህ ጌታን በመፍራት ይባረክ❤️❤️❤️❤️እነአቤላም ተባረኩልኝ🙏🙏ክፍል ሁለት እንዳለው ተስፋ አደርጋለሁ❤️
ዋውውውውውውውውውውውዘመሪ ደሬ የዘለላም ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሂን ይባሪክ የተባረክ ዎንድማችህን ነሀ ጌታን በጣም ነው የታባርኩትነ የተዝናነሁት አቤለ ጃሪም እናቴንም ጌታ እየሱስ ይባረከቹ ይህንን የታውዳደውን የእግዚ/ርን ሰው ስለቀርበቹ በጠም እናመሰግነሌን ከአህዚ በለይ እነጣብቀሌን:: ❤❤❤❤❤❤❤
የምር ክርስትናን የሚኖሩ ያብዛልን ❤❤❤
ዛሬም እውነትን በኑሮቸውና በሒወታቸው የሚመሰክሩ ስላሉ ጌታይመስገን ሕያው ምስክር ተባረክ
ደሬ ዘመንህ ይባረክ! 90 ዎቹ እና 2000አካባቢ በተደጋጋሚ ተገልግለንብሀን አስታውሳለሁ ክሊፑንም እኛ ቸርች ነበር የተቀረፀው ። እንወድሀለን አቦ ይባዛልህ ብለናል ።ተባረክ!
AREEEEE ENDANTE AYINETUN YABIZALIN GETA. Wishetina masmesel meronal selichitonal. kurit yale ewnet bicha new yeminifeligew. TEBAREKU!!
ወንድምች ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በጌታ በጣም ነው የምወድባንተ ዝማሪ በጣም ተባርኪያለው እድሜና ጤና ይስጥ ዘመንክ ይለምልምበርታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏
ወንድማችን እውነትን በመናገር የምናውቀው ነው ደረጄ ፀጋ ይብዛልህ በርታ እውነትን ከመናገር አታቁም በርታ ወንድሞች በርቱ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
እኛና እግዚአብሔር በጥራት እናምናለን 🥰🥰🥰 ።ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ
ዘመንህ ይባረክ ንግግርህ ራሱ ይጣፍጣል ❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመናቹ ይባረክ ድቅ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስበእርሳቸው ተነጋገሩ ❤
በሚሰራበት ጊዜ ገንዘቡ ይሆናሉ🙏🏽
እሱም አደመጠ::
Betam yemiwodhi Dare zamanhi yiberki❤❤🙏🙏
Dereje wengelen yematesheket tekekelegna yeakuwam sw bezmene aten ayew... gete yebarkeh
ደረጄ የቆራጥነት ምሳሌ ነው እወድሃለው ተባረክ❤❤❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርኽኩም ብሩኻት እሕዋት ደቂ ኣቦይ
ባርካቸው❤❤❤
ደሬ እደምን ነህ በጣም ነው ምንወድ የንተ መዝሙሮች በጣም የምገሙና በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ነቸው እኔ ሁሌም የንተን መዝሙር ሰስብ የማይረሰኝ አንተ እኮ የልብ ነህ በጎደም ተከብረለህ የምለውን ዘሬ ገብቶኝ መልክቱን ተረድቼ ነው ድሮ ምን ለመለት እደተሰበም ሰለውቅ ከዉስጤ አይጠፈም ነበር ፀሎት በምፀለይበት ቦታ ሁሉ በውስጤ አጎረጉር ነበር አሁንም አልፎ አልፎ እዘምረለው በዚ አገጠም አባቴ ቄስ ታሪኩ በጣም ከምወደቸው አጋልገዮች አንዱ አንተ ነህ ቅዳሜ ከሰዓት የምተላለፈው የትምህርት ግዜ አየመልጠውም ነበር እሱ ወደ ጌታ ቢሔድም በሱ ስም ሆኜ ልበርክ ወደለው ተባረክ እግዚአብሔር አበቶቼን ኢችን ምድር በድል እንደስጨረሰቸው አንተንም ረጅም ዕድሜ ሰቶህ የጌታን ሀሰብ አገልግሎ ከምሔዱት አንዱ የሪግህ ተበረክ
😍😍😍ተባረኩልኝ እወዳቺሁዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ዘማሪ ደረጄ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤ወንድሞችም በርቱ የእኔ ጥንታጎች 🤩
God bless you dear brothers 🤩🤩🤩
ደሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በፀናህበት እውነት ይባርክህ ይጠብቅህም ወንድሞች በብዙ ተባረኩ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
እንዲህ አይነት ምርጦችን አቅርቡልን 🙏 thankyou Abela & Jermi🎉🎉🎉🎉
Aye Dera Tebareklgn Sewedeh eko!!!
ዘማሪ ደረጄ ጌታ የረዳዉ አገልጋይ ነዉ ስሰማዉ ይጠቅመኛል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን
በጌታ በጣም ነው የተባረኩበት ደረጀ ዘምንህ ይባረክ የኖሩበትን የሚዘምሩ ይብዙልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድም ጋሼ እግዚኣብሄር ይባርክህ
ዳራጄ ባጣም የምንዎዶ አጋልጋይ ናው እግአዛበር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ወዲሞቺ ጌታ ከናተ ጋር ይሁን
ተባረኩ
Legendary Gospel singer Dere! May God bless you! This is an amazing interview! Keep shining Jermi and Abela!!!
I love deret. May God bless you brother
አቤልዪአትጥፉብን
ተባረኩ❤❤
የጌታ ሰኣምና ጸጋ ይብዛኣችሁ መስቀል ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ደግሞ በመሃል በመሃል የሚያዝናና በሳቅ ውስጥ ትልቅ መልክት ነው ፡ዘማሪ ደረጄን በጣም ነው ምወደው ❤ተባረኩ አቤላና ጀርሚ እወዳችኋለሁ ተባረኩ ቀጥሉበት የእውነት መንገድ መጨረሻዋ ታምራለች አቤላዬ ዛሬ ግልጽነትህ ዋጋ ብያስከፍልህም እውነት ነገ ብድራትህን ይከፍልሃል።❤ወደ ፊት ሂዱ እውነትን አስቀድሙ ❤❤❤
Mesale mihone agelgay betefabet zemen aten eyayew nw yemetsenanaw❤❤❤
ተባረኩ❤❤ደርዬ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም🤩🤩😘❤❤😘😘❤🥳🥳🥳🥳😘
Deru and precious Brothers God bless you.
Melkam sira new bertu endezehi yeshalal
እንኳን ደህና መጥታችሁ ትተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተወዳጆች❤❤❤❤❤
wonderful and helpful yebzalachu
ዘማሪ ደረጀ እንወድሀለን🙏❤
እየጨመራቹ ሄዱ ❤❤❤
Jeginoch dera antenna yetera amilak yibarek ❤❤❤tebareku abu ena jermi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ጄርሚ አቤላ ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ደረጀ ስለእውነት ሁል ጊዜ ፊት ለፊት የምትጋፈጥ እንደገናም በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ እውነትን በቀልድ እያዋዛህ አስተማርከን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!❤❤❤❤❤❤
Perfect 🤞🤞🤞
Derye you are the only who kept standard in your Christianity we love you. From Canada.
ዘማሪ ደረጀ በጣም ነው የምወድህ ተባረከ
ጋሼ ዘላለም ይቅረቡ የምትሉ እጃቹን ወደላይ👍🙋🙋🙋🙋
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
በጣም የምወደው አገልጋይ ጌታ ያብዛልህ ወንድሞቼ ብርክ በሉልኝ እንዲህ አይነት ሰው የማያያቸው የማይሰማቸው ነግር ግን እግዚአብሔር የመረጣቸውና የላካቸውን ስለምታቀርቡልን ❤
እግዜአብሔርነ የሚፈሩ እርስ በእርሳቸዉ ተነጋገሩ ተባረኩልን
ደሬዬ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል አተጠላቴ ዙርብል ከፊቴ የሚለው መዝሙር ሁሌም ከውስጤ አለ
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር መግቦት ይለቅ👈🙏
ወንድሞች ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርክ ዘማሪ ደረጄ እብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!
የምወድህ ዘማሪ የእግዚኣብሄር ሰው ደረጀ ሙላቱ ብሩክ ነህ ፍሬማ አለህ ብዙወችን ከጎርፉ ትታደጋለህ እኮ።
Tebareku
Man of God Dereje Mulatu The Real Man of God! Blessings, unto You!
ተባረኩ ወንድሞች
Zemenachu yibareki ❤❤❤❤
ዋውውውውውው ❤❤❤❤🎉🎉
cant wait part 2🫶🏼
ተከታታይ ትምህርትም ቢኖራችሁና ደሬም ቢያስተምር ጥሩ ነው ወንድሞች ትምህርቱ በጣም ነው የሚባርከው ተባረኩ❤😊
ተባረኩልኝ ❤❤❤
ጊታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውው በሳቅ ሞትኩኝ፩አይ ደሬ😂😂😂😂❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቤትን ትዳርን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🎉ደሬ የምንወድህ ወንድማችን እንደአንተ አይነቱ አገልጋይ በቤተክርስቲያን ቢኖሩን መስመር እንዚ ነበረ🥰 ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን አቡና ክና ጀርሚ ❤ደሬ በለሌ ቀን ብደገም በጣም ጥሩ ነዉ መዝሙሩም 👏👏🙌🙌ተባረኩ
Exactly 😂😂😂
Dereje Mulatu yetewededk wendim betam nw yemakebrik zemenik yibarek
እምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርካችሁ ።❤❤
God bless you all 🙏🏾
ተባረኩ በብዙ በርቱ የተወደደ ወንድም ዘማሪ ደረጄን ስላቀረባችሁልን በእውነት ተባረኩ አይጠገብም ደጋግማችሁ የእግዚአብሔር ባሪያዎችን አብዙልን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ እንኩአን ደና መጣቹ መስቀል ሚድያዎች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው
ተባረኩ ለምልሙ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከእናተ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚባርከኝ ዘማሪ ነው❤ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤
ደሬን በጣም ነው የምወደው❤❤❤
Dereje God bless you. I’ve much respect for you. Good job guys ❤❤❤
meskel midea mn yahil powerful ina intrested indehone KEMIYAKERBUT ingida mawok yichalal.GO head guys, GOD bless YOU.❤
Geta yebarkachu❤️❤️ I’m waiting part 2
Wow what interesting dere we love you ❤❤❤so much bless you wedme
ድንቅ እዉነት ተባኩ ታማኝ የጌታ ወዳጅ ሁኑ
በጣም የምወደው የጌታ እውነተኛ አገልጋይ ዘማሪ ደሬ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምለመው!
ጩኸትህ በሁሉም ባይሆን ተሰምተሀል። ጌታን ሁሉም አልሰማዉም
እውነት እውነት ነው ደሬ ምርጥ ስው እንደ አንተ አይነቱ ን ይብዛልን አቤሎ እና ጀርሚ በርቱል ወደ ፊትትትትትትት
ደረጄ ሙላት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወንድሞች በርቱ 😇ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ልባችን የሚያርፍበት ደስ እያለን የምንሰማው ፕሮግራም ነው 😊
እነ ዳጊን አይቼ ብዙ ጊዜ ተስፋ ልቆርጥ እልና አይ በክርስትና ተሰፋ አይቆረጥም እንደዚህ አይነት ሰዎቹም አሉ እላለው ጌታ ሰው አለው! ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ ደረጄ👏
ዳጊ ጌታ ይባርከው ወንድሞችን ቀበርኳቸው ብሎ አስፈነጠራቸው 😅😅😅
@@Ethiopia-cs2ub
የበራልህ ነህ😅😅😅
@@ethiopianpoettsedidawit5738 😀😀😀😇
Wow wow በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን ዎንድሞቼ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዉነተ አርነት ነፃነት ያወጣልተባረክ እዉነተኞ የእግዚአብሔር ሰዉ
ዴርዬ ዬኔ ተወዳጂ የእውነት አርበኛ
ታማኝ የጌታ አገልጋይ ተባረክልኝ ሁለም እወድሀለሁ❤️❤️❤️❤️🙏
ደረጄ ሙላት በጣም ነው የምወድክ ከ20 አመት በፊት ነው የማቅህ በሀቅ በንጽህና እንደምታገለግል አልፎ አልፎ በፌስቡክ አገልግሎትህን እከታተላለሁ
ወንድሜ ደርዬ ተባረክልኝ ድንቅ ሃሳቦችን ስለዳሰስካቸው በጣም ደስ ብሎኛል የምታወራው ህይወትህን ስለሆነ በጣም ይጣፍጣል ፀጋና ሞገስ ይብዛልህ ። እውነት ነው አገልግሎት የእንጀራ ምጣድ ወይም ሞሰባችን አይደለም ❤
ደሬ በጣም የከበረክ የጌታ ሰው ባንተ ዝማሬ ዘመን ተሻግሬአለሁ ተፅናንቻለሁ ተባረኬUhሁ ተሰብኬሀለው ቤትህ ይባረክ🙌🏽
በተለይ ከዘር ነው የሚለው ዝማሬ🙏🏽❤️
በጌታችን በጌታ ኢየሱስ የምወዳችሁ ወንድሞች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ❤❤❤❤❤❤❤
ደረጀ ሙላት እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መንገዷ ጠባብ ናት ። እናንተ ወንድሞች በርቱ በ እናንተ እውነት ብዙዎች ያመልጣሉ
ወይኔ እሄን ዘማሪ ስወደው ጌታን ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ጀርምዬ አቤላየ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን!!!🙌❤️❤️❤️
በጣም የምንወድህ የጌታ ባርያ ደሬ በቆራጥነትህና በጽድቅ ጭከናህ በዝማሬዎችህ የተባረክን የምንወድህ አኔና ቤተሰቤ ስላየንህ ደስ ብሎናል ያጸናህ ጌታ ይባረክ ዛሬም ለዚህምክፉ ዘመን መድሐኒት ያዶርግህ መጨረሻህን ያሳምረው ተባረክልን !
ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
እንጀራህን ሰርተህ ብላ አትነግድ በነብይነት ከለላ ዘይት ፋብሬካ ከፍተህ ብላ በጣም ነው የምትሰማው ህይወትህ ንፁ ነ ው ማለት ነው የገረመኝ ከየት ተገናኛቹ የተለያያቹ ሰዋች ናቹ ከዚ ሰው እንማር ተባረክ የእግዛብሔር ሰው
የዛሬ20 አመት አካባቢ ለሰርጋችን እንዲዘምርልን ፈልገን በሚቀርቡትሰዋች አስጠይቀነው እኔየሰርግ መዝሙር ስለሌለኝ በጣምይቅርታ ያለን ያሰው ከ20 እመት በሆላም በዛው ማንነት ስላገኘውህ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን አርጎኛል ተባረኩ
Abu pls pls meham meh gatan bawera andebet temama Kal atetekem ,
@@AbayTaddesse? ??
ተወዳጅ የዘመኑ የወንጌል እውነት አርበኛ: ሞዴሌ ነህ ደሬ: እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድህ ጌታን በመፍራት ይባረክ❤️❤️❤️❤️እነአቤላም ተባረኩልኝ🙏🙏ክፍል ሁለት እንዳለው ተስፋ አደርጋለሁ❤️
ዋውውውውውውውውውውው
ዘመሪ ደሬ የዘለላም ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሂን ይባሪክ የተባረክ ዎንድማችህን ነሀ ጌታን በጣም ነው የታባርኩትነ የተዝናነሁት
አቤለ ጃሪም እናቴንም ጌታ እየሱስ ይባረከቹ
ይህንን የታውዳደውን የእግዚ/ርን ሰው ስለቀርበቹ በጠም እናመሰግነሌን ከአህዚ በለይ እነጣብቀሌን:: ❤❤❤❤❤❤❤
የምር ክርስትናን የሚኖሩ ያብዛልን ❤❤❤
ዛሬም እውነትን በኑሮቸውና በሒወታቸው የሚመሰክሩ ስላሉ ጌታይመስገን ሕያው ምስክር ተባረክ
ደሬ ዘመንህ ይባረክ! 90 ዎቹ እና 2000አካባቢ በተደጋጋሚ ተገልግለንብሀን አስታውሳለሁ ክሊፑንም እኛ ቸርች ነበር የተቀረፀው ። እንወድሀለን አቦ ይባዛልህ ብለናል ።ተባረክ!
AREEEEE ENDANTE AYINETUN YABIZALIN GETA. Wishetina masmesel meronal selichitonal. kurit yale ewnet bicha new yeminifeligew. TEBAREKU!!
ወንድምች ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በጌታ በጣም ነው የምወድባንተ ዝማሪ በጣም ተባርኪያለው እድሜና ጤና ይስጥ ዘመንክ ይለምልምበርታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏
ወንድማችን እውነትን በመናገር የምናውቀው ነው ደረጄ ፀጋ ይብዛልህ በርታ እውነትን ከመናገር አታቁም በርታ ወንድሞች በርቱ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤
እኛና እግዚአብሔር በጥራት እናምናለን 🥰🥰🥰 ።ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ
ዘመንህ ይባረክ ንግግርህ ራሱ ይጣፍጣል ❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመናቹ ይባረክ ድቅ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስበእርሳቸው ተነጋገሩ ❤
በሚሰራበት ጊዜ ገንዘቡ ይሆናሉ🙏🏽
እሱም አደመጠ::
Betam yemiwodhi Dare zamanhi yiberki❤❤🙏🙏
Dereje wengelen yematesheket tekekelegna yeakuwam sw bezmene aten ayew... gete yebarkeh
ደረጄ የቆራጥነት ምሳሌ ነው እወድሃለው ተባረክ❤❤❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርኽኩም ብሩኻት እሕዋት ደቂ ኣቦይ
ባርካቸው❤❤❤
ደሬ እደምን ነህ በጣም ነው ምንወድ የንተ መዝሙሮች በጣም የምገሙና በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ነቸው እኔ ሁሌም የንተን መዝሙር ሰስብ የማይረሰኝ አንተ እኮ የልብ ነህ በጎደም ተከብረለህ የምለውን ዘሬ ገብቶኝ መልክቱን ተረድቼ ነው ድሮ ምን ለመለት እደተሰበም ሰለውቅ ከዉስጤ አይጠፈም ነበር ፀሎት በምፀለይበት ቦታ ሁሉ በውስጤ አጎረጉር ነበር አሁንም አልፎ አልፎ እዘምረለው በዚ አገጠም አባቴ ቄስ ታሪኩ በጣም ከምወደቸው አጋልገዮች አንዱ አንተ ነህ ቅዳሜ ከሰዓት የምተላለፈው የትምህርት ግዜ አየመልጠውም ነበር እሱ ወደ ጌታ ቢሔድም በሱ ስም ሆኜ ልበርክ ወደለው ተባረክ እግዚአብሔር አበቶቼን ኢችን ምድር በድል እንደስጨረሰቸው አንተንም ረጅም ዕድሜ ሰቶህ የጌታን ሀሰብ አገልግሎ ከምሔዱት አንዱ የሪግህ ተበረክ
😍😍😍ተባረኩልኝ እወዳቺሁዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ዘማሪ ደረጄ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤ወንድሞችም በርቱ የእኔ ጥንታጎች 🤩
God bless you dear brothers 🤩🤩🤩
ደሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በፀናህበት እውነት ይባርክህ ይጠብቅህም ወንድሞች በብዙ ተባረኩ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
እንዲህ አይነት ምርጦችን አቅርቡልን 🙏 thankyou Abela & Jermi🎉🎉🎉🎉
Aye Dera Tebareklgn Sewedeh eko!!!
ዘማሪ ደረጄ ጌታ የረዳዉ አገልጋይ ነዉ ስሰማዉ ይጠቅመኛል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን
በጌታ በጣም ነው የተባረኩበት ደረጀ ዘምንህ ይባረክ የኖሩበትን የሚዘምሩ ይብዙልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድም ጋሼ እግዚኣብሄር ይባርክህ
ዳራጄ ባጣም የምንዎዶ አጋልጋይ ናው እግአዛበር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ወዲሞቺ ጌታ ከናተ ጋር ይሁን
ተባረኩ
Legendary Gospel singer Dere! May God bless you! This is an amazing interview! Keep shining Jermi and Abela!!!
I love deret. May God bless you brother
አቤልዪአትጥፉብን
ተባረኩ❤❤
የጌታ ሰኣምና ጸጋ ይብዛኣችሁ መስቀል ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ደግሞ በመሃል በመሃል የሚያዝናና በሳቅ ውስጥ ትልቅ መልክት ነው ፡ዘማሪ ደረጄን በጣም ነው ምወደው ❤ተባረኩ አቤላና ጀርሚ እወዳችኋለሁ ተባረኩ ቀጥሉበት የእውነት መንገድ መጨረሻዋ ታምራለች አቤላዬ ዛሬ ግልጽነትህ ዋጋ ብያስከፍልህም እውነት ነገ ብድራትህን ይከፍልሃል።❤ወደ ፊት ሂዱ እውነትን አስቀድሙ ❤❤❤
Mesale mihone agelgay
betefabet zemen aten eyayew nw yemetsenanaw❤❤❤
ተባረኩ❤❤ደርዬ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም🤩🤩😘❤❤😘😘❤🥳🥳🥳🥳😘
Deru and precious Brothers God bless you.
Melkam sira new bertu endezehi yeshalal
እንኳን ደህና መጥታችሁ ትተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተወዳጆች❤❤❤❤❤
wonderful and helpful yebzalachu
ዘማሪ ደረጀ እንወድሀለን🙏❤
እየጨመራቹ ሄዱ ❤❤❤
Jeginoch dera antenna yetera amilak yibarek ❤❤❤tebareku abu ena jermi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
ጄርሚ አቤላ ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ደረጀ ስለእውነት ሁል ጊዜ ፊት ለፊት የምትጋፈጥ እንደገናም በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ እውነትን በቀልድ እያዋዛህ አስተማርከን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!❤❤❤❤❤❤
Perfect 🤞🤞🤞
Derye you are the only who kept standard in your Christianity we love you. From Canada.
ዘማሪ ደረጀ በጣም ነው የምወድህ ተባረከ
ጋሼ ዘላለም ይቅረቡ የምትሉ እጃቹን ወደላይ👍🙋🙋🙋🙋
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
በጣም የምወደው አገልጋይ ጌታ ያብዛልህ ወንድሞቼ ብርክ በሉልኝ እንዲህ አይነት ሰው የማያያቸው የማይሰማቸው ነግር ግን እግዚአብሔር የመረጣቸውና የላካቸውን ስለምታቀርቡልን ❤
እግዜአብሔርነ የሚፈሩ እርስ በእርሳቸዉ ተነጋገሩ ተባረኩልን
ደሬዬ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል አተጠላቴ ዙርብል ከፊቴ የሚለው መዝሙር ሁሌም ከውስጤ አለ
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር መግቦት ይለቅ👈🙏
ወንድሞች ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርክ ዘማሪ ደረጄ እብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!
የምወድህ ዘማሪ የእግዚኣብሄር ሰው ደረጀ ሙላቱ ብሩክ ነህ ፍሬማ አለህ ብዙወችን ከጎርፉ ትታደጋለህ እኮ።
Tebareku
Man of God Dereje Mulatu The Real Man of God! Blessings, unto You!
ተባረኩ ወንድሞች
Zemenachu yibareki ❤❤❤❤
ዋውውውውውው ❤❤❤❤🎉🎉
cant wait part 2🫶🏼
ተከታታይ ትምህርትም ቢኖራችሁና ደሬም ቢያስተምር ጥሩ ነው ወንድሞች ትምህርቱ በጣም ነው የሚባርከው ተባረኩ❤😊
ተባረኩልኝ ❤❤❤
ጊታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውው በሳቅ ሞትኩኝ፩አይ ደሬ😂😂😂😂❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቤትን ትዳርን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🎉
ደሬ የምንወድህ ወንድማችን እንደአንተ አይነቱ አገልጋይ በቤተክርስቲያን ቢኖሩን መስመር እንዚ ነበረ🥰 ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
አቡና ክና ጀርሚ ❤ደሬ በለሌ ቀን ብደገም በጣም ጥሩ ነዉ መዝሙሩም 👏👏🙌🙌ተባረኩ