''ብር ግንባር ላይ መለጠፍ ነው የቀረን'' ||ዘማሪ እና ሙዚቀኛ ዘካርያስ መስፍን ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
phone number Meskel media +251901078946
telegram channel : t.me/+Bc8WHacG...
Abel abuna +251910331585
telegram: @abel_abuna
Instagram: @abel_abuna
አዝማሪና ዘማሪ የማይለይበት ዘመን መሪዎች ሆይ ለመንጋው አስቡ
Despite the interviewer’s attempts to steer the conversation, their constant interruptions and overly rehearsed questions made it hard to fully express my thoughts. It felt like they were more focused on getting through their checklist than actually listening. Their approach left little room for a natural flow, turning what could’ve been an engaging conversation into a rigid Q&A session. It was frustrating and honestly made it hard to stay fully engaged. Zekarias Mesfin did the right job. I really admire him which for telling the truth. May God blessed you 🙏
ይህን ሚዲያ ያየሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ስለ ፕሮግራሙ አመሰግናለሁ። ግን ጠያቂው የመጀመርያ አከባቢ ሙግት ሳይሆን የሰዎቹ ጠበቃ ሆኖ ነው የቀረበው። ይልቅ የወንድም ዘካርያስ ሥራ ከመልካም ቅናት እንደሆነ በግልጽ ያስታውቃል። እኔ በበኩሌ ዘፋኝ ዘማሪዎችን መስማት እየተውኩ ነው። ወንድሜ በማነጽ ሥራህ በርታ።
አዎ ባልከው እስማማለሁ! ጠያቂው የአጠያየቅ መንፈስ ከትዕግስት እጅጉ ብትወስድ የግል አስተያየቴ ነው!
ጠያቂውማ ተናዶበታል ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም ገለልተኛ መሆን ነበረበት
ኡፈይይይ አንጀቴን ነው ያራሰኝኝ ።
ምድረ አጭበርባሪ ስለጌታ ማውራት ፋርነት የሆነበት ዘመን
መስቀል ሚዲያ የምታነሷቸው ሀሳቦች እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ትልቅ ሚዲያ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ በበሰለ በተረጋጋ መንገድ ስለ ዘመኑ ሁኔታዎች ማውጋት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ....ፈተናው ቢበዛም መቀጠል ነው ሁሉም ሰው በሀሰተኞች ተሰላችቶ ወደእውነት መመለሱ አይቀርም።.........አንድ የታዘብኩት ነገር አብዛኛው ዘማሪ በመንፈስ እናምልክ ይልና ከ 5በላይ ሪትም እየቀያየረ ከሙዚቀኞች ጋር በምልክት እያወራ እንዴት እንደዛ እያደረገ በመንፈስ ይመለካል.....እግዚአብሔር በእውነት እና በመንፈስ ብናመልክ መልካም ነው
ጀርሚ ግን ሙግትክ በዛ ልጁ እኮ የሁላችንን እመም ነው የተናገረው እኔ ወደ ጌታ ስመጣ በጌታ ቤት በጣም የተቸገርኩት አምልኮ ሰአት ሙዚቃው ሲጫወት ዘማሪው ሳይጀምር የዘፈኑ ግጥም ይመጣብኛል ከአለም ዘፈን ሸሽቼ ብመጣ በቸርች ጠበቀኝ ጌታ ምህረት ያርግላቸው
ሙግቱ ለክፋት አይደለም የበለጠ እንድንማርበት ነው ጠንካራ ጥያቄዎችን እያቀረበለት ያለው እንዲህ ባይ ጠይቀው የወንድማችንን እውነታ አናውቅም ነበር ሁለቱም እግዚአብሔር ይባርካቸው
😂😂
በትክክል ብለሃል ።
I agree with you, he is trying to stand with the so called singer.
😅😂😂😂
በዙዎች ዘማሪነን የሚሉ ዘማሪ ሳይሆኑ ድምፃውያን ናቸው። በዲምላይት መድረክን ማሞቅ ነው ስራቸው
በአለም እያሉ ያልጨረሱትን ዘፈን ፤ በእግዚአብሔር ቤት ለመጨረስ ያስባሉ። ጮሌ አገልጋዮች ናቸው ፤ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።
ይህን የተዘፈቅንበትን ችግር እንዴት ነው መወጣት የምንችለው....
Ere zemariwoch ayidelum dimlight Yasgebut
እግዚአብሔር የጠራን ለህይወት እንጂ ለብር አይደለም 'ተባረክ ወንድሜ
ዘካሪያስ በርታ ብዙ የተደበላለቀ ነገር አለ አይ የሚል ጠፍቷል በዚህ ዘመን የሥርአት እርምጃ መወሰድ አለበት የቃሉ ባለቤት የቤቱ ባለቤት ያያል ሁላችንም እንጠንቀቅ አንተ ሥራህን ቀጥል ለእኛ በረከት ነህ በተረዳው አምላክህን አሰከብር ሊመለሱ ባልፈለጉ ቂጥር እንዳህ ነው ክርስትና ጌታ በደሙ ዮሸፍንህጭራሽ ይዝታሉ ይሳደባሉ እንጂ አይመለሱም ቤተክርስቲያን ከምንጊዜውም በላይ መንቃት አለባት ተባረክ
ጀግና ነህ ዘኪ ወደ ኋላ እንዳትል! በነገራችን ላይ እውነት መራራ ናት መስዋዕትነት ትጠይቃለች።
እውነት ነው እኔ ሙዚቀኛ ነኝ እና የአሁን ዘማሪዎች መዝሙር ብለው ዘፈን ይዘፍናሉ ።መዝሙርን ከደረጀ ከበደ ቢማሩ ደስ ይላል።
ደረጄ ከበደ የእዉነት ከእግዚአብሔር የተሰዉ ፀጋ ነዉ በጣም ብዙ ሰዎች ያለ ሰብከት ወደ እግዚአብሔር የቀረቡበት በትክክል በመዝሙር ወንጌልን የሰበኩበት ነዉ ዘንድሮ ነጋዴዎች ናቸዉ ኤፍሬም የሰራዉን ያዉቀዋል ለገንዘብ ነዉ አብዛኞቹ ለገንዘብ ነዉ በአጭሩ።
ሐሰተኛ ነብያት, አስተማሪውች, ሰባኪዎች, ዘማሪዎች, መጋቢዎች, አረኝዎች, ወንጌላዊያኖች...... አግዝአብሔር አያጋለጠ ያለበት ጌዜ ላይ ነው ያለነው ይህም በመላው ዓለም ነው :: መርጠን መወገን አና በመንፈስ ቀዱስ መመራት የግድ ነው ::
ሙዚቃችን በጣም ሊጠናና ሊታረም ይገባል ብዙዉን ጊዜ ዘፈን የሚሰሙ አገልጋዮች ነዉ የበዙት
ትክክል ይመስለኛል የልጁ ንግግር አሁን ላይ ዘማሪም ሙዚቀኛም ዘፈንን ከልክ በላይ አድማጭና መዝሙርንም በዛ መንገድ ለመስራት የሚሞክር ክርስቲያን ነኝ ባይ ተበራክቷል እኔ የአይን ምስክር ነኝ
ዘካሪያስ ጌታ ይባርክልን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ
ጠያቂው የነዚያ ዘማሪዎች #ጠበቃ መሠለኝ። ዓለማው ግልጽ ነው!! እነዚያን ማስደንገጥ ፤ ሌሎችን ማስተማር ነው።
Thank you so much for your boldness brother Zekariyas
የፕሮግራሞቹ አዘጋጆች ይህን ርዕሰ ጉዳይ በማንሳታችሁ እናመሰግናለን። ሆኖም ሁሉም ነገር ላይ እውቀቱ ሊኖራችሁ ስለማይችል እንደዚህ ሙያዊ እገዛ የሚፈልጉ ቃለመጠይቆችን ስታዘጋጁ አድማጭ ተመልካቾች ሚዛናዊ ሆነው እንዲያደምጡትና እንዲመለከቱት በዘርፉ ላይ የተሻለ ዕውቀት ያለውን ሰው አካታችሁ ብታቀርቡ ቃለመጠይቁ ይበልጥ ጠቃሚ ይሆን ነበር። በርቱ!
በረከት የቴዲ አፎሮ አድናቂ ነው። ካለባበስ ጀምሮ መድረክ ላይ የሚያሳየው አክት ሁሉም የተኮረጀ ነው
እውነት ነው
ምንም የማይካድው ወላ በምዝሙር ለቴዴ ዘፈን መልስ የሰጠበት ሁኔታ አለው ግን ግን ዜማውን ወሰደ ከተባለ ግጥሙም ከቴዲ ነው ማለት ነው?
ከነመድረክ አያያዙ
Thank you
ይህ ወንድም ልክ ነው። እግዚአብሔር ዜማ መስጠት አቅቶት አይደለም ከዘፈን የሚኮረጀው። ክርስቲያኖችን ያንጻል አያንጽም የሚለው እንደየሰዉ ይለያያል፣ ያ ሰው የሚሰማበት መንገድ ይወስነዋል። ዘፈንን አለመስማት አንችልም፣ ምክንያቱም በዘፋኝ ማህበረሰብ ውስጥ ነው ምንኖረው ከእነሱ ጋር በተለያዩ ምክንያቶች ህብረት ማድረጋችን አይቀርም፤ ነገር ግን የምንሰማበት መንገድ ብቻ ነው ሊለየው የሚችለው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች (በተለይ በአገልግሎት ምክንያት) የአለምን ነገር ለመስማት እንገደዳለን። ያ ደሞ ለሌሎችም መዳን ለቤተ ክርስቲያንም ጥቅም ነው። ይህ ወንድም የሚሰራው የዝማሬ ጸጋ አለን ለሚሉት በመሆኑ፣ እውነተኛ ጸጋው ከሌላቸው እንዲጠነቀቁ ወይም እንዲወቀሱና ንስሃ እንዲገቡ ያደርጋቸዋል።
በጌታ በኢየሱስ ስም ድንግጥ ብዬ ነው ሰምቼ የጨረስኩት 💔መስቀል ሚዲያ በርቱ እያነቃችሁ ነው! ተባረክ ወንድማችን❤
መስቀል ሚድያ ተባረኩ በስራ ላይ ናቹ በርቱ ሀሰተኛና የዱሮ ዘማሪ የአሁን አዝማሪ ተስፋ የቆረጡ አይምሮአቸውን ለሴጣን ያከራዩ ሲለፈልፉ ሲሳደቡ ስምተናል ። አደራ እንዳትመላለሱ አደራ እናተ በስራ ላይ ናቹ በቃ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚለው ክርስትና የግል ነው ጌታ ይመጣል ለእያንዳንዱ እንደስራው ይከፍል ዘንድ ዋጋው እርሱ ጋር አለ::
ዘኪ ምርጥ ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ
ዘካሪያስ ፍቅር የለለው ሆዳም ተሳዳቢ ኮ ነው ማነው እሱ ?የት ነው ቸርቹ ? ክርስቲያን ለመሆኑስ ምንድነው ምስክሩ ይሄ የሶስት የሶስት መላጣ ልጅ
@AbrhamKahsay-s3q what ever you called him, God used him to expose his lazy children, who count themselves as celebrities😊
@@AbrhamKahsay-s3q
አሁን አንተስ ክርስቲያን ነኝ
ልትል ነው: እስኪ አፍህ ይቀደስ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እንዲሉ
@@Joel-t9r አይ ዘካሪያስ ሰዎችን በፍቅር ነው መመለስ ያለበት ቲክቶክ ላይ በጥላቻ ነው ሚነቅፈው ፍቅር ያስፈልገዋል ውስጡ የተከማቸ ጥላቻ መራራነት አለ በዚህ መንፈስ እግዚያብሄር አይገለገልም እንዲህ ያለው ድርጊት በእጅጉ እኩይነት ብቻ ሳይሆን ሌላ መንፈስ ነው በተረፈ ግን ሁሌ ስለዝማሬ አቃቂር ስለሚያወጣ እና በራሱ ፅድቅ የቆመ ስለሚመስለው ግን ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ነው ማለት አይቻልም
@@AbrhamKahsay-s3q አንተ ፍቅርና በዝቶልህ ነው ሰውንን የምዘነጥለው?
ልክ ነህ ዘኪ ጌታ ይባርክህ ይህ ለአግዚአብሔር የሚቀርበውን መስዋእት ማዳን ነው ዘማሪዋቻችን መቼ ተረጋግተው ተቀምጠው ነው ዝማሬ የሚቀበሉት እየሮጡ በሰሙት የዘፈን ዜማ ቢዘምሩ ይደንቃል ጠያቂው ተረጋጋ እውነትን ተቀበል
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን አይፈራም።
ጠያቂው በዚህ ጉዳይ መሟገት አይጠበቅብህም ልጁ እየሰራ ያለው ነገር100% ትክክል ነዉ ። ጊዜው አሁን ነዉ ሌባ ሌባ የሚባልበት።
በትክክል
እውነት መነጋገር በጣም ጥሩ ነው። እዚህ ግን ጠያቂው ለተወቀሱት ሰዎች ተቀጥሮ የሚሰራ ጠበቃ ነው የሚመስለው። ልጁ ራሱን ለመግለፅ እንኳን በደንብ አልቻለም በቃላት በየአቅጣጫው ከመቀጥቀጡ ብዛት። Balance ያደረገና በእውቀት የበሰለ ሰው ቢጠይቀው ኖሮ ሁሉ ሊማርበት የሚችል ነገር ይወጣው ነበር። ማንም የማይክደው ነገር ቢኖር እርማት ያስፈልገናል ።
Zeki is talking the feeling of majorities, may God bless you!_Sewochin wode amiliko bota megabez afiren eyetewun yalew kalew kit yata chifera yetenesa new..Period!!
ዘኪ ዋጋ የሚያስከፍለውን ስራ እየሰራህ ስላለ ትልቅ ክብር ይገባሃል❗❗🙏🙏
መስቀል ሚድያ እ/ር ይባርካችሁ። ቀጥሉበት
ይሄ ጉድ እንደይገለጥ ብዙች እየተንጫጩ ነው 🖐️❤️ እናንተ ቀጥሉ❤
Zekin God bless him ke esu gar esimamalewu!
You are the true disciple of Jesus! Stay safe and blessed!
I which seeing more young Heroes like you!
You are a good teacher to the pseudo Cristians?
More grace and blessings!
Much grace to you, Zekarias, As Joshua said to his people, choose what you worship, As for me and for my family, we worship God. Even if you are by yourself, stand with God. All you said is the truth.
Thanks God for this amazing Grace and I pray to get increase and domain over the church.
Enem zemar negni etenekekalewu tebarek zeki
ብዙ ዘማሪወች በዝሙት ይወድቃሉ እውቅና እንጂ እግዚአብሄርን አያውቁትም ሙዚቀኛው እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሀል እኔም ከጎንህ ነኝ ሥልክሕን ባገኜው ደሥ ይለኛል ፈቃድህ ይሁን
ዘኪ ወንድማችን በርታ ቀጣይ ትውልድ እንዲጠነቀቅ እያረክ ነው ።
God bless you my brothers.
Keep it up!!!
The truth will set us free.
Good job, brother . I am thrilled and amazed by your passion. No one is perfect ,we are not here to judge but totally understand your message . Please, church leaders, #bekenenet semut. Action Lemaknat..to be ready for the groom.
It’s a good discussion keep it up 👍
ይህን ሰው እግዚአብሔር ይባርከው። አመፃችንን በጌታ ስም እና ክብር እንድንናዘዝ ያሳስበናል። ስለ ምህረትህ አቤቱ አመሰግንሃለሁ ከክፉ መንገዳችን እንድንመለስ ❤❤❤
የልጁ ስራ ልክ ነው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም መዝሙር ማለት ብዙ ፀልየህ ከጌታ ተቀብለህ የምታገለግልበት ማለት ነው ።አሁን እየሆነ ያለው ግን በፀሎት ለፍተህ አግኝተህ ትውልድን የምታንፅበት ሳይሆን ከአለም በቀላሉ ኮርጀህ እንጀራ የምትበላበት ስራ ነው የሆነው። ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ያጣነውና ለዚህ ነው ።በባህል አሳበን ወደቸርች እያስገባን ያለነውን ልምምድ መልካም ለማመሰል መጋጋጡ ዋጋ ዬለውም። እንመለስ
Modern secular music undertakes our church...zeki I respect you cause you came this far to tell the truth but ppl just don't wanna see that... keep going brother.
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ አጋልጡ።
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሁሉን ይመረምራል እሱ ግን በማንም አይመረመርም መዝሙርም ሆነ ስብከት በእግዚአብሔር መንፈስ መመርመር አለበት
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳቹት መስቀል ሚዲያ ቀጥሉበት ተባረኩ
ብርሐን ከጨለማ ጋር ህብረት የለዉም ክርሰቶስን ሥንቀበል አለምን መካድ አለብን ሥለዚ ጌታ ከነገድ ከዘር ከቋንቋ ከሀይማኖት ተዋጅተናል ጌታ ሥክነት ነው በተረጋጋ መንፈሥ የሚመለክ ነዉ ፈጠን የሉ ሪትሞች ከጌታ መንፈሥ ያርቀናል ሥጋ አለም ይይዘናል ጌታ ይባርካቹ በርቱ
ወዳጄ ከባህል ተዋጅተናል የሚል ቃል አለ እንዴ?? ካለስ የኢሱስ ክርስቶስ ባህል ምን አይነት ነው?
Perfectly described
እግዚአብሔር መልካም ነው ግን ሁሉም አይደለም በየዘመን ብዙ ሀስተኞች አሉ በርቱ መስቀል ሚድያ
ጄርሚ በጣም ትልቅ መረዳት ነው በርታልን
God bless you zeki may bro
በርታ ወንድሜ የአመታት ጩኸታችን ነዉ
እኔም ሙዚቀኛ ነኝ። ዘማሪዎች ዝማሬ ሊሰሩ እስቱዲዮ መተው እንደዚህ አድርገው ሙዚቃውን ብለው ለሙዚቀኛው ሲሉትና ሙዚቀኛው ኧረ ይሄ የገሌን ዘፈን ይመስላል ብሎ ሲመልስለት ምን አገባክ የምወቀጠው እኔ ነኝ እያሉ የዘፈን ሙዚቃ የሚያሰሩ ዘማሪያን እንዳሉ የታወቀ ነው። ባለማወቅ የሚኮረጅ ሙዚቃና ዜማ እንደሌለ እኔም እስማማበታለሁ። ለዚህም ማረጋገጫ በቅርቡ ይስሀቅ ሰዲቅ እራሱ ዘፈን እሰማለሁ ብሎ ኢንተርቪው ሲያረግ ታዝቤአለሁ። ጌታ ወደልቦናችን ይመልሰን።
THANKS MESKEL MEDIA AND KEEP UP THE GOOD WORK.
ጌታ ሆይ ሊሊን ተነካች በቃ ዳጊ ሊገለን ነዉ ወይ ጌታ ሆይ እርዳን🥺 🤲🤲🤲🤲 እያላዘነ ነዉ የሚውለው 😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዘካሪያስ በዚህ ዘመን አገልግሎት ቢዝነስ ሆኗል በወንጌል የሚነገድበት ዘመን ዘፍሙርማ ቢዝነስ ዘማሪ ሳይሆኑ በተለይ ሴቶቹ ደንበኛ ደናሽ ልክ እንደ ናይት ክለብ ሆኗል፡፡ ልክ ነህ እውነት ቢመርም መነገር አለበት ያው መረር ያለዋጋ ያስከፍላል በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን! ስንት ነብይ ነን ባዮች ስንቶችን ደፈሩ ገደሉ አሁን ዘፍማሪዎች የማን ልጆች ሆነው ለማን ይራራሉ ብቻ ጌታ ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጠያቂው ገና አልበራለትም፡፡ ሐጢአትን ደፍሮ መውቀስ አልቻለም፡ ጌታ ይርዳው፡፡ ቆሻሻን ቆሻሻ ነው እንበለው ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልገውም፡፡ ያለ መዝሙር እኮ ማምለክ ይቻላል፡ ካልተቃና ፍጻሜው ይኸው ነው፡ የኛ አካባቢ የዘፍሙር CD ያለው የለም፡ አስፈላጊያችንም አይደለም፡ የዘመኑን ዘፋኞችና ዘማሪያን የተባሉትን ስማቸውንም አናውቅም፡ ለሕይወታችን የሚሠጡን ፋይዳም የለም፡፡
እውነትን የሚጋፈጥ የሚውገዝበት ወንበዴው የሚከብርበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ነገር ግን እግዚአብሔር በዝፍኑ ላይ ነው ወንድሜ ለእውነት ጨክን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፍላል ሁሎም የእጁን ያገኛል !!!
እኔ በበኩሌ ሆን ብዬ ዘፈን አላዳምጥም ስራ ቦታ ስሄድ ስመለስም ዘፈን ታክሲ ላይ ሲጮኽብኝ ነው የምውለው ስለዚህ ዘማሪዎቻችን የተወሰኑት ዘፈን እንደሚያዳምጡና አመሳስለው እንደሚሰሩ እሙን ነው ብዙ አትከራከር ጠያቂው
ዛክ በርታ ቢያንስ ከዚህ በሃላ በድፍረት የሚኮርጅ አይኖርም ብዬ አስባለሁ
ሰላም ላንተ ይሁን ጀርሚ።በመቀጠል የዛሬው አጠያየቅህ ግራ የሚያጋባ ነው። ርግጥ አይደለም እንዴ ልጁ የተናገረው? እንኳን እኛ ክርስቲያኖች በአለም ያሉ እንኳን የሚያዩት አይደለም እንዴ? ዝማሬ ብትል ሽብሸባ አይሉት ዳንስ፣አለባበስ ወዘተረፈ። ከስንት አንድ አይደል እንዴ ጤነኛ ዝማሬና አምልኮ የምንሰማው በዚህ ዘመን?ይሔ ልጅ 100% ትክክል ነው።
God bless you Zekareyas I feel it when I lesson they song zefmuz
This was very interesting. Tebareku ❤
Whaaat? Am really sorry for this generation...bless you brothers
እግዝአብሔር ይጠብቃቹ❤😢
ጀርሚ ግን አልገባኝም፣ ለምን ታጋልጣለህ ነው? እንደዚህ የምትሞግተው? ወንድሜ ዛክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
ጠያቂው የ ሌቦች ጠበቃ ነው
ተባረክ ዛክ ወንድሜ : አንተ እንዳልከው ነው ኣሁን የቀረ ነገር ካለ DJ መጋበዝ : መጠጥ ማቅረብ እና መድረኽ ላይ ለምወራጭ ዘፍማሪ ብር መሸለም ነው እንጂ ምንም አልቀረም :: ይሄ ነገር እንደ ሰደድ እሳት ሄዶዋል ካውንስል የለ ቸርች መሪ የለም : ሁሉም በጥቅም ተይዘዋል :: እንግዲህ እንደዚህ ከቀጠለ 30 ሚልዮን ደርሰዋል የሚባለው ጴንጠ ወደ ዓለም ይመለሳል : ቡዙዎችም ተመልሰዋል:: በርታ ዛክ ወንድሜ ጸጋው ያብዛልኽ ተባረክ
ዘካሪያስ በርታ
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Maren geta hoy
ተባረክልኝ ዘኩዬ 🙏 ለምልም ስፋ ወንድሜ 😍😍🙏
የእግዚአብሔር ፍርሃት መጀመሪያ በሰው ልብ ይስረጽ።
ዛክ ጎበዝ አስተዋይ አገልጋይ 🥰🥰🥰 የዘንድሮ ቸርች dj እና መጠጥ ነው የቀረው ብለዋል እውነት ነው😮😮😮😮መስቀል ሚድያ ዋውውውውው ተባረኩ❤❤❤
ሰላም ጥሩ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Sekoreju be ewuket!!!!!! Zefen
ወንድሞች ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ
ዘኪ ቀጥልበት ጥሩ አገልግሎት ነው
ለአመታት ማንም ሊነካው ያልደፈረው አይነኬው ነገር ነው የተነካው።
በረከት ተስፋዬ ዘፈኑ ለቃቅሞ ጨረሰው የልካት ተመችተኛል 😂😂😂 እኔም እኮ እግዚአብሔር ጥብቅና አትቁምልኝ ብሉኝ ነው እንጂ የቴዲ አፍሮን ስታይል ብዙ ጊዜ በረከት ላይ አይዋለሁ እኔም እንደ ሌሎቹ ዝምታን መርጫለሁ የምታወራው ነገር ሁሉ የእውነት ነው በረከትና ኤፍሬም ብዙ ጊዜ ከዘፈን የኩርጃሉ ይመስለኛል አብዛኛው ጊዜ ውሏቸው ከአርቲስቶች ና ካለማዊ ሙዚቀኞች ጋር ስለሆነ ይመስለኛል😅
ወንድሜ እንዳታቆም በርታ ተባረክ
I'm so amazed. Blessings Meskel Media and Happy New year
ተባረክ ወንድምዬ ይብዛልህ
ይህ ሰው ትክክለኛ ነው የጠቆመው ከ17 አመት በፊት መዝሙር የሚያቀናብሩ የዘፈን ካሴት በኬቦርዳቸው ላይ አስቀምጠው በህልም አይቻለሁ
አድነን ነው : የአሁን መዝሙሮች እኮ ከሳምንት በላይ የማይደመጡት እኮ ለዚህ ነው: ጌታ እስከመጨረሻው ያፅናክ ዘኪ❤
What you saying is totally make sense Tebark.
ዘካሪያስ በርታ እዉነት ያሸንፋል ዋጋ ቢያስፈልግም
nice በጣም ጎበዝ ልጅ ቀጥልበት
ቤተክርሰቲያን የእ/ር ቤት ነው አሰራት መባ የሚሰበሰበው ለአገልጋዮች ደሞዝ እና ለተለያዩ ወጪዎች ነው ፍትሐዊ የገንዘብ አጠቃቀም ቢኖር ጥሩ ነው ሰዋች ገንዘብ ፍለጋ ነው የተለያየ ነገር ወሰጥ የሚገቡት ስለዚህ የዚህ ሁሉ መንሰኤው በተክርሰቲያን የግለሰብ ሆነችና እነሱ እንደፈለጉ ያደርጋሉ እኔ ግን ሁሉም ለምድራዊ ሂወቱ ገንዘብ ያሰፈልገዋል ያን ገንዘብ ፍለጋ መንፈሳዊ ነገራቸውን የጥላሉ ሰለዚህ ቤተክርሰቲያን የግለሰብ ባትሆን ሰባኪም ዘማሪም ሙዚቀኛም ያሰፈልጋ ለሁሉም እኩል ቢሆን ጥሩ ነው ተባረኩ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ❤
በባህል ውስጥም እኮ መንፈሳዊና ስጋዊ ልዩነት አለው
ጌታን ስንቀበል በባህል ውስጥ ካሉ የሰይጣን አሰራሮችም ነው ነጻ የወጣነው። ባህል ሁሉ የምንቀበለውና ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መምጣት ያለበት አይደለም። ለምሳሌ በወላይታ፣ በሲዳማ፣ በጋሞ አካባቢ ሴቶች መቀመጫቸውን እያወዛወዙ የወንድ ብልት አካባቢ እየተሻሹ መደነስ ባህላቸው ነው ይሔንን እንዴት በባህል ስም ወደ መዝሙራዊ አምልኮ ልታስገባው ትችላለህ? ይህ ዝሙትን መቀስቀስ ነውኮ።
አንዳንድ የጴንጤ ዘፋኞች በሚያደርጉት ነገር አያፍሩም ።
ከመንፈስ ቅዱስ ምክር ይልቅ ስለ ዓለማዊ መድረኮች ስለ አምልኮታቸውና ስለ መቀበላቸው ያስባሉ
ወንድሜ ተባረክ እናም ውሸታቸውን በማጋለጥ መልካም ስራህን እየሰራህ ለእውነተኛ አማኞች እነዚህ ዘማሪዎች ህይወታቸውን ከዓለማዊ አድናቆት ጋር እንዴት እንደሚዋሃዱ አሳይ
zak you are on the right track 🎉
ወይኔ የዝህ ልጅ ቅንነት በጣም የምገረም ነው
ጌታ ይርዳው ይህንን ልጅ ምክንያቱም ብዙዎቹን ወደ ጌታ ቤት ያመጣችውን መዝሙሮች ዘፈን ምናምን እያለ ነው!
ተባረኩ መስቀል ሚድያ
ጌታ ቤቱ ያጸዳል :: 🔥🔥🔥
ተባረኩ ወንድሞች ❤❤🙏
,መስቀል ሚዲያ ተባረኩ ስፋ
❤❤❤❤❤ ዘመን መጥቷል ምድራችን የሚታሰብበት🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ጨክኑ !!!!
ስለ መዝሙር የፃፈውን የወንድም ዘላለም መንግስቱን አንብበው እና ሀሳብህን ከዚህ የሚበልጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊና ስነ መለኮታዊ አድርገው። ተባረክ!!
የመጽሐፉን ርዕስ please
እንዝፈን ወይስ እንዘምር