"አረጋጊው መልአክ ለኢትዮጵያ"🛑አዲስ የቅዱስ ገብርኤል ጣፋጭ ዝማሬ🛑ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ |ገብርኤል መልአከ ራማ| በኃጢያተኛው ድንኳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 333

  • @AbrehamnigatuElora
    @AbrehamnigatuElora 27 วันที่ผ่านมา +3

    የህይወት ሠላም ሚሠማው ለሠው ልጅ ኦርቶድክስ መዝሙር ሢሠማ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiDereb
    @MimiDereb ปีที่แล้ว +30

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ፡ስወደው፡ለእኔ፡ልእዩ፡አባቴ፡ኢወቴ፡ነው❤❤❤❤❤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +50

    ቅዱስ ገብርኤል የኛ አረጋጊ
    ዛሬም በስደት ላልነው ስናዝን ስንጨነቅ አረጋጋን፣ ስንታመም ዳባሽ ስናዝን አፅናኝ የለንምና አትለየን
    ዝማሬ መላክት ያሠልን አቤል በርታልን

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 3 ปีที่แล้ว +72

    👉💒አረጋጊው መላእክ💒👈
    አረጋጊው መላእክ የመላአክትን አለም
    ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪ ለማርያም
    መተአረጋጋን ሰላምን ተናገር
    እንፅና በእምነት እነኑር በፍቅር[፪]
    🙏በአለንበት እንቁም እንፅና በእምነት
    እሰከምናዉቅ ድረስ የፍጥረቱን አባት
    ብለህ ስትናገር ገብርኤል ባርያም
    በቃልህ ፀነተዋል እስከዘለአለም
    🙏የዱርያውን ሜዳ ያነን ምድር
    ከሰማያት ወርደህ ሞላኸው በመዝሙር
    መጠፋፋት ይብቃ ይብዛ ሰላማችን
    ገብርኤል አትለይ ቁም ከመሀላችን
    🙏በገሊላ ምድረ ተልከ ከእግዚአብሔር
    ደስታ ይገባሻል ዉዳሴና ክብር
    ብለህ በትእትና የምስራች አልካት
    ለድንግል ማርያም ደስታን አበሰርካት
    🙏ቂርቆስ እየሉጣ ለአምላክ ቢታመኑ
    በሚፍለቀለቀው ቢጣሉ ከጋኑ
    ገብርኤል ስትደርስ ውሃዉ ቀዘቀዘ
    ሞትን ያሸነፋል ለአምላክ የታዘዘ
    አሜን አሜን አሜን

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +19

    ገብርኤል ሆይ እንደቀድሞው ፈጥነህ ድረስልኝ😢😢😢🤲🤲🤲

  • @yyyjhh4164
    @yyyjhh4164 3 ปีที่แล้ว +48

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን አረጋጊዉ መላክ መተህ አረጋጋን 😭
    ከልብ የማይወጣ መዝሙር ❤❤❤

  • @hanatadesses.939
    @hanatadesses.939 2 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው፤ ድንቅ የሆነ ከላይ የተሰጠ የዝማሬ ስጦታ!!!

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 3 ปีที่แล้ว +13

    አዎን በእውነት ያረጋጋን!
    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +94

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ ከሁላችንጋ ይሁን❤🙏🏽

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 ปีที่แล้ว +15

    ግሩም ዝማሬ አረጋጊውና አብሳሪው መልአክ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @EnduAddis
    @EnduAddis 3 วันที่ผ่านมา +1

    Zemare melaken yasemal wedemache

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 ปีที่แล้ว +23

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Haym532
    @Haym532 3 ปีที่แล้ว +37

    መጥተህ አረጋገ ሰላምን ተናገር
    እንጽና በእምነት እንኑር በፍቅር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤሎ!

  • @hannamel2083
    @hannamel2083 ปีที่แล้ว +4

    Amen

  • @marsilas2514
    @marsilas2514 3 ปีที่แล้ว +138

    Betam ሚገርም መዝሙር ነው ዜማውም ግጥሙም ቀሲስ ብሩክ ሚገርም ግጥም ነው የሰሩት ዜማው አቤሎ ሚገርም ነው ያደረከው ጸጋው ይብዛላቹ ሁላችሁም 💜💜💜💜💜

    • @sabawossen2424
      @sabawossen2424 ปีที่แล้ว +7

      ❤❤❤

    • @mamsisay
      @mamsisay ปีที่แล้ว +2

      😮🎉

    • @dawit-y1e
      @dawit-y1e ปีที่แล้ว +2

      ​❤❤❤❤❤

    • @mesiqatar8255
      @mesiqatar8255 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤

    • @Chalitu-r9n
      @Chalitu-r9n 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላክት ያስማልን

  • @21tec82
    @21tec82 10 หลายเดือนก่อน +2

    Zmare melaktn yasemaln wendmachin🙏🙏🙏

  • @rahel2834
    @rahel2834 ปีที่แล้ว +7

    ሰምቸ የማይጠገብ መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌿

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬዎቹን የምወድለት ዘማሪ አቤል እንኳን በሰላም መጣህልን በአብሳሪ መልአክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏⛪🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚገርም ግጥም ሊቀ መላዕኩ ዝማሬውን ይስማ በእውነት መቶ ያርጋጋን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennnn Amennn Amennn aregagew mlak abesariw lemariam enanim yaregagan zemare melaek yasemalln zemari wendimachen abelo tsegaw yabzaln

  • @TG19948
    @TG19948 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንደምልህ አላውቅም ዲያቆን አቤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ፈፅሞ ይባርከው ጥበብን ና ፀጋውን ያብዛልህ አንተና ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፻% ዘፈን መስማት ለመተዌ ምክንያቶቼ ናችሁና ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። የመልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ።

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለአገራችንኢትዮጵያንሰላሞንይስጥልን አጥቢያቤተክርሲቲያንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nacho_21octube
    @nacho_21octube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንን ☦️🛐😍🙏💪💛💞 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏😍☦️☦️💪 አሜንንንንንንንንንን

  • @weladite_amlak21
    @weladite_amlak21 3 ปีที่แล้ว +20

    ተባረኩ ተቀደሱ ይህን ጥዑም ዝማሬ ያሰማችሁን ሙሉ አባላት

  • @BsroBisro
    @BsroBisro 2 หลายเดือนก่อน +1

    Keber yegbahal wendmacin ds yml lb emeyargag mezmur nw zmara melaketn yasmaln ❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍፍ ትንሽ ቁራጯን ዝማሬ ፌስቡክ ላይ ብሰማ ልቤ ሰርስሮ ገባ ከዛም ወደቤቱ ፍለጋ መጣዉ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በአይምሮዬ ለሸመድድዉ ነዉ መላኩ ያግዘኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤላዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ

  • @WerBa-ie4oh
    @WerBa-ie4oh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል መቶ ያረጋጋን ሰላሙን ያምጣልን ሁላችሁም በእለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ🥰

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏 be Ewnet zimari melaekitin yasemalin AMEN AMEN AMEN

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 ปีที่แล้ว +4

    አረጋጊው መላእክት የመላእክት አለም ገብርኤል አንተነህ አብሳሪ ለማርያም //መተህ አረጋጋን ሰላምን ተነገር እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር/፪/♦♦
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ዲያቆ አቤል

  • @maranata770
    @maranata770 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    አባቴ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ካለብን ጭንቀት ሁሉ አረጋጋን

  • @misrakeshete4643
    @misrakeshete4643 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክት የሠማህ ፃድቃን ሠማእታት ይጠቡቁህ

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @hwetbekelemsrak3922
    @hwetbekelemsrak3922 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር
    አምላክ ይባርክልን
    ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም
    ይጠብቅህ

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ ፈጥነህ ደረስልን አሜን 😢

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን ራማ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልል እልልልል እልልልልልልል

  • @sintayoworqu2140
    @sintayoworqu2140 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelel 👏👏👏👏👏
    Zemari melayiti yasemalin 👏👏👏👏
    Be betu yaxina xagawuni yabizalin 🤲🤲🤲⛪✝️😘

  • @netsiaklesiya5206
    @netsiaklesiya5206 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እየጋለ ያስቸገረንን ህይወት መጥቶ ያቀዝቅዘው።

  • @ሚካኤልጠባቂዬነውዜድያባቷ
    @ሚካኤልጠባቂዬነውዜድያባቷ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet new Kedus Gebreiel yasfelegenal !!! Fetanu Meleak Na Na Na Na

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመለአክትንያሰማልን በእድሜበፀጋያኑርል💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏💒⛪🏥💐💐👐👐💞💞❤❤❤

  • @Tech-eo1cu
    @Tech-eo1cu ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን

  • @RetaMan-g1e
    @RetaMan-g1e ปีที่แล้ว +2

    አቤላዬ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kialeyewtn yasemalen. eadema zmenahun yebarkawu....

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በረድኤቱ ያረጋጋን ለህዝባችንም ሰላምን ፍቅርን ያውርድልን
    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት!!!

  • @Rich1924
    @Rich1924 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahel-nl4fe
    @Rahel-nl4fe 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare melaket yasemalen wedemachen tgawen yabezalachu❤❤❤❤

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 3 หลายเดือนก่อน +1

    zemari mlecte yesmln amen elllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አርጋጊው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እንድታረጋጋ በመረጠህ ባአምላክህ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንድሁም ሰውን ለማዳን
    በተሰተጠህ ቃል ኪዳን ፈጥነህ ድረስልን ሰው ያድርገን አምላክህ ሰው ያሳርገን ምልጃህ ናና ገብርኤል ድረስ

  • @AbdulrahmanYaqoob-q8c
    @AbdulrahmanYaqoob-q8c 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habteselassiebekele977
    @habteselassiebekele977 9 หลายเดือนก่อน +1

    Now Deakon abel becomes a good tewahodo spiritual singer, he is shining. thank you for your beautiful hymn(
    psalm)

  • @mimikonjo4069
    @mimikonjo4069 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @tsigeredanegusse1308
    @tsigeredanegusse1308 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil mezmur new egziabeher tsegawun yabezaleh wendimachen....zemare melaeketen yasemalen beideme betsega yakoyelen

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @ወይኖyoutube
    @ወይኖyoutube 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን እልልልልልልልልል አሜን

  • @teebh7448
    @teebh7448 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ይስማልን ወንድማችን

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    መጥተህ አረጋጋንሰላምንተናገርእንፅና
    በእምነት እንኑር በፍቅር

  • @Selfcare_b2
    @Selfcare_b2 9 หลายเดือนก่อน +1

    መተህ አረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር አባቴ

  • @birhangideybirhangidey2136
    @birhangideybirhangidey2136 3 ปีที่แล้ว +1

    መጥተህ አረጋጋን ሰላምን ተናገር
    እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዳቆን ዘማሪ አቤል

  • @selamawitgetachew3213
    @selamawitgetachew3213 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @hiyawf8413
    @hiyawf8413 ปีที่แล้ว

    🙏 Amen 🙏 . Egzeabher yibarkih wondime.

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርቱልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 หลายเดือนก่อน

    አረጋጊዉ መልአክ የመላእክት ዓለም ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪዉ ለማርያም መተህ አረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር🤲🤲🤲♥️😥😥😥 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን አቤል የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @AbdisaAbay-b9f
    @AbdisaAbay-b9f 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን የረጋጋን ገብረኤል

  • @መቅደስወለተዮኋንስ
    @መቅደስወለተዮኋንስ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን🙏🙏👏🙏👏🙏👏👏🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደዳችሁ ልዑላን ክርስቲያኖች፥ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ለሚቆም፡ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለብሥራታዊው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ☦️ገብርኤል አደረሣችሁ፤፤ የልጅነቴ መልአክ ነው፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ምስጉን ነውና ምንም ስንኳ ሓጢያተኛ ብሆንም ልክ የዛሬ 2 ወር (19/03/2016) በጀርመን ሃገር ተ-አምራቱን ሰርቶ ስላረጋጋኝና ስለደረሰልኝ ለመመስከርም ጭምር ነው። መልካም እሁድ ይሁን ለሁላችን🙏🙏🙏

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 3 หลายเดือนก่อน

      እንኮን ቅዱስ ገብርኤልን ፅሎትህን ሰማህ/ሽ

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እልልልልል ዝማሬን መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን👏👏👏🙏🙏💒💒

  • @sabontuDiba
    @sabontuDiba 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘማሪ አቤል🙏💚💛❤🤗🙌

  • @rediina
    @rediina 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን የሚገርም ፀጋ ነው ያለህ ከፀጋ ለይ ፀጋ ያብዛልሽ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚእኃረያሠላሜባንተነው
    @እግዚእኃረያሠላሜባንተነው 2 ปีที่แล้ว

    አረጋጊው፡መልአክ፡የመልአክትን፡አለም፡
    ገብርኤል፡አንተ፡ነህ፡አብሳሪ፡ለማርያም፡እልልልልልልልልል፡አሜን፡ዝማሬ፡መልአክትን፡ያሠማልን፡ፀጋ፡በረከቱን፡አብዝቶ፡ይባርክልን።

  • @yetigina2691
    @yetigina2691 2 ปีที่แล้ว

    Wow abete dessss yemele mzmore uffff meLaku kedus gebrale ydersLen amne

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ስጠብቅ ነበር በጉጉት
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በቤቱ ያጽናልን በእውነት ዲያቆን አቤል

  • @helen3129
    @helen3129 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔንም የሚያረጋጋኝ ያሳደገኝ መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል ነው ዝማሬ መልዕክትን ያሰማችሁ

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yitbarekgirma3398
    @yitbarekgirma3398 ปีที่แล้ว

    Wendimachin Zemari Abel. Igziabher yagelgilot zemenihn yabzaw. Mezmurihn saladamit metegnat alichilim. Nefse sitideset kewist yisemagnal.
    Wendime tebarek

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሱማልን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Besmiab Gerum Yehon Zemira New🙏
    Aregagyw Melak Yemelaktin Alem
    Gebreal Ate Neh Absaryw Le Marim
    Meteh Aregagan Selamin Tenager
    Enetsna Be Eminet Enenur Befeqir😭🙏
    Amen(3)Bewnet Lewd Wedimihin Zemiry
    DN Abal💐👏Egzabihar Amlak Atetin
    Yemilemelim Yemlaektin Tume Zamin
    Yasemilin Bebatu Beqalu Yatsnalin Bedma
    Betsga Betana Yaqoyilin Amen(3)🙏Tesfa
    Yiminadergatin Erste Migeste Semiyatin
    Yawrselin Amen Amen Amen🙏

  • @ቅዱስጊዮወርጊስአባቴ
    @ቅዱስጊዮወርጊስአባቴ 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ያለሁበትን አስብ😭😢😢

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጨምሮ ጨምሮ አቤልየ 👏👏👏👏❤❤❤❤💙💙💙💙💚💚💚💚🕯🕯🕯⛪⛪⛪⛪

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድማችን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ወንድማችን እቤሎ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ቅዱስ ገብርኤል እሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን ያረጋጋት ለምድር ሁሉ ሰላም ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😇😇😇

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ ❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️✝️⛪️✝️💚💛❤️🌹💐

  • @ፍቅርአይዋሽም
    @ፍቅርአይዋሽም 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriroha
    @meriroha 3 หลายเดือนก่อน

    የመልዐክትን ዝማሬ ያሠማልን 🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እደበላችን ሳይሆን እደ እግዚያአቤሄር ቸርነት ፍቅርና ሰላምን ያዉርድልን

  • @Herma.m
    @Herma.m 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድሜ ዘማሪ አቤል መክብብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ያብስርልን አሜን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 10 หลายเดือนก่อน

    ዝምሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @netsykebe
    @netsykebe 2 หลายเดือนก่อน

    አረጋጊው መላእክ
    አረጋጊው መላእክ የመላአክትን አለም
    ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪ ለማርያም
    መተአረጋጋን ሰላምን ተናገር
    እንፅና በእምነት እነኑር በፍቅር

  • @minasmidea
    @minasmidea 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝማሬ ነው አቤልዬ ፈጣሪ ያበርታ