ስደክም ጉልበቴ | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede9695 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምወደው ሰው ዶክተር አብርሃም ❤️🥰ዘመንህ ይባረክ

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔ ይመስገን የማያጽናና መልዕክት ነው ዶክተር አብርሃም ጌታ ይባርክህ ባለህበት ይድረስህ

  • @zekariasgebremicheal2640
    @zekariasgebremicheal2640 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ የምለምንህ አንድ ነገር ቢኖር አንተን በምንም ነገር እንዳለካህ እርዳኝ።

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 ปีที่แล้ว +5

    ,ለእኔ ነው መልክቱ ተባረክ

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ Dr ሁሌም ባንተ በኩል ጌታ ልዪ የቃል መገለጥ ይገልጣል በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ።አሜን

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ! ዶ/ር ሁሌም በትምህርትህ እደነቃለሁ የጌታ ጉዳዩ ከሚያጀግነን ከደካማው ጋር ነው፡፡ ፀጋው ይብዛልህ !!

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል።

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @birhaneendisu7258
    @birhaneendisu7258 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ!

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 2 ปีที่แล้ว +1

    d/r tebarek

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 ปีที่แล้ว +8

    ሲደክም በእግዚአብሔር ሀይል እበረታለሁ አሜን እውነት ነው የጌድዮን አምላክ አለ ተባረክልኝ ፓስተር

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 2 ปีที่แล้ว +3

    አሚን ጌታ ስደክም አንተ በኔ ላይ ሀያል ነህ

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 ปีที่แล้ว +2

    Amin

  • @abenezerwalelu4165
    @abenezerwalelu4165 5 หลายเดือนก่อน +1

    #Amen

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +7

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! እንዴት የሚገርም የመጽናናት, የተግሳጽ እና የተፋ መልእክት ነው፡ ከሰማን እግዚአብሔር ከልቡ ለልባችን ይናገራል፡ እኔ ከልቡ ተናግሮኛል አሜን 🙏🏽 ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም መልእክት ነው 🙌🙌🙌

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ተጠቅሜአለሁ። ተባረከ ወገኖች።

  • @mesayberhanu3809
    @mesayberhanu3809 2 ปีที่แล้ว

    Yene tarek😇😭

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 7 หลายเดือนก่อน +1

    Very powerful

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አብርሽ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    DEFINITELY::

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

    Oh my God bezuu Astemrehegnal betam Geta Yebsrkhe..

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +1

    I RECEIVE::

  • @AdamuGobena
    @AdamuGobena 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen !

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ዶክተር 🙏❤

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 2 ปีที่แล้ว

    Amen ሃሌሉያ

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnn

  • @seblekasayeteklemariam7835
    @seblekasayeteklemariam7835 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጌታ ተናገረኝ በዚ ትምህርት ተባረክ በብዙ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw Amlak yebarkhi Pastor

  • @teshagertube9014
    @teshagertube9014 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @truth30
    @truth30 6 หลายเดือนก่อน +1

    ichin indsema yeigziabher fikad silehone ameseginalew

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 ปีที่แล้ว +2

    WoW!የሚገርም ትምህርት ነው!ተባረክ!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣እባካችሁን በዚሁ ገጽ፣ ኮሜንት መስጫው ላይ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ልኬዋለሁና ሌሎችም አድርሱ!! እማማ ነኝ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ይህን የምላችሁ በእውነት ጌታ ወደ ህዝቡ፣ ወደ እናንተ ስለላከኝ ነው፣ ጌታ እራሱ ለእኔ ምስክሬ ነውና ተቀበሉኝ!!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ድምጽ ይስማ!!!

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በበለጠ መገለጥ ይሙላህ

  • @bullotulu1934
    @bullotulu1934 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 2 ปีที่แล้ว

    Ameen galaanii waaqayyof haa ta'uu

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉ ነገር ያለው በመታዘዝ ውስጥ ነው ተባረክ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen….🙏🏾

  • @mimiabe-y8g
    @mimiabe-y8g 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen በድካሜ እሱ ሀይለኛ ነው አብርሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌🏽

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 ปีที่แล้ว +2

    ስደክም ያን ግዜ ሀይለኛ ነኝ !
    ደካማን የሚያበረታ አምላክ ይመስገን!!

  • @AregaMesfine
    @AregaMesfine 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow.desisili amen,!!!

  • @selamawitsolomongidey2382
    @selamawitsolomongidey2382 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +1

    በመታዘዝ ድል ማድረግ አለ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 2 ปีที่แล้ว

    Waaqayyoo saa eebbiisuu

  • @martialex-bs2uj
    @martialex-bs2uj 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ!🙌

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 2 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬም ያላጠፋናቸዉ ነገሮች ናቸው እያስጨነቆን ያሉት ይህ ለትምህርት ተፃፈልን።

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 2 ปีที่แล้ว

    ደካሞችን የማይንቅ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታ በደካሞች በመስራት ሐያላንን ያሳፍራል
    በቃ የሱጠአደራረግ እንደዚህ ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ፀጋ ይብዛልህ

  • @motivationbymissmg2777
    @motivationbymissmg2777 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏

  • @yourfavoritetiktokers4112
    @yourfavoritetiktokers4112 ปีที่แล้ว

    You are so humble. Getan betam metwed agelgay. You're great

  • @berhnealamuabera2311
    @berhnealamuabera2311 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameen

  • @showethio7583
    @showethio7583 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ አይሆንም እንጂ እሽ ምን ማለት ነው አምነትን የማያምን ሰባኪ ማለት ነው ። አኛ እና ጌደዴዎን እንለያያለን የእምነት ጌታ ኢየሱስ ከ እኛ ጋር ነው ።

  • @damtewgirma1388
    @damtewgirma1388 2 ปีที่แล้ว

    God bless ,powerful message

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen!! This is for me today.

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIAM::

    • @amanu78
      @amanu78 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ዘማሪው ነው ?

  • @yosimatig6768
    @yosimatig6768 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Egziyabhar selam!!!!!!!
    አሜሲያስ ሲቀንስ በረታ .... እግዚአብሔር ባለብዙ ሀይል !! አሜን

    • @Hiwotnesh
      @Hiwotnesh 2 ปีที่แล้ว

      Amen hallelujah

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 2 ปีที่แล้ว

    This is My message

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቸቸ

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 ปีที่แล้ว

    ❤❤🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amenn Amennn kibr legeta yihun yene abat keff yibel sidekim.gulibete esu bicha new ameseginhalehu aba🙏🙏🙏 tebarek dr abrish

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว

    Wow Wow Amezing Missage My God bless you.

  • @sabafeyisa8748
    @sabafeyisa8748 2 ปีที่แล้ว

    I am also a living testimony

  • @adamugizaw7709
    @adamugizaw7709 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Man of God.the message is powerful.Thank you so much.

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 2 ปีที่แล้ว

    Sidekem Yan gize birtu negn. Amen Abate tebarkilgn. 🙏

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing preaching

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +2

    I saw you grow from Semen MKC 20 years ago! You were an amazing preacher when you were young! God kept His promise to you, I saw that too! 🙏 God bless you Abrish 🙏

  • @truelove714
    @truelove714 ปีที่แล้ว

    😍😍😍🔥

  • @fkir3439
    @fkir3439 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen!

  • @saragudeta2261
    @saragudeta2261 2 ปีที่แล้ว

    Amen glory to God!

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @hafitamuherego5045
    @hafitamuherego5045 2 ปีที่แล้ว

    Hey d.k...geta.aniten.abezito.yebareki

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 2 ปีที่แล้ว

    Wow!!!😂😂😂😂😂😍😍😍 Geta Iysuse yibark Dr,Abere Zemnhi yibark Tsga yibezalik

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏🙏Glory toGod❤😇😇😇

  • @rahelamesalu7566
    @rahelamesalu7566 2 ปีที่แล้ว

    Amen yemnechilwen nager badel endenalfe yerdan geta new

  • @fitsumasmelsh5621
    @fitsumasmelsh5621 2 ปีที่แล้ว +1

    Clearly word of God!!!May God bless you!!!

  • @tiruworkhailu2993
    @tiruworkhailu2993 2 ปีที่แล้ว

    Dr, Amlake biriku yadrigih endet rasen endasayegn kezih belay yichemiribih

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 2 ปีที่แล้ว +2

    What wonderful word of God with an amazing revelation ❤️🙏

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 2 ปีที่แล้ว

    Midamianin ende and Sew aderego metachew

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Frutfulnes2017
    @Frutfulnes2017 2 ปีที่แล้ว

    እንጎቻ ስትል የእናንተን ሆቴል አስታወስኩ

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 2 ปีที่แล้ว +1

    How can we get prayer service

  • @frehiwotzerihun6359
    @frehiwotzerihun6359 2 ปีที่แล้ว

    0

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    14

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 2 ปีที่แล้ว

    Dehina honena kilbis ewunet

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል።

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    I RECEIVE::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +1

    DEFINITELY::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN::

  • @AklilDesta-j2w
    @AklilDesta-j2w หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว +2

    I RECEIVE::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 2 ปีที่แล้ว

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::