Dr. Abreham, You are truly a blessing for the body of Christ. U always present the Bible as a guide and a path for the believers like me and my family. U will be one of those who brings the right revival in our Nation and beyond. Ur a blessing ! Stay blessed!!!
በዚህች ዘመን እንደዝሁ እውነት የሆነ ውንጌል አይደል የጠፋ dr አብርሽ ጌታ ይባርኮት 🥰🥰🥰
Amen amen geta yebarekak tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ እዉነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ሲሰበክ ልብን በደስታና በሀሴት በዝማሬ ይሞላል🙌🙌🙌🙌❤
ጌታ እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ መገለጥ ጌታ ለዘላለም ይባረክ አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
አዎ ከዘለአለም እስከ ዘላለም በህይወት ለሚኖረው ለአምላካችን ለእ/ር ብቻ እንሰግዳለን። ተባረክልን ዶክተር፤
ሐይል ያለው ቃል😢😢😢ጸጋ የብዛልሕ ወንድሚ አሜን አሜን አሜን አምልኮ ስግደት ይገባዋል
ዘመኑ ቀርቦኃል የሚያኃበው የትንብቱን ቃል የሚሴሙትና በውስጥ የተጻፌውን የሚጠበቁት ብፁሃን ናቸው የሐ/ራዕይ 1/3 እድሜና ፀጋ ይስቶት ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተባረክ ወንድሜ ሁሌ እሱን በማወቅ በመረዳት ጨምርልኝ ብዛልኝ
be get sima amne amne amne amne kale megltey betbtaw astetna tebrke tebrke❤❤❤❤
Yesexehi tsega yigerimali simu yibarek!!
የ እግዚአብሔር ምገለጥ እንዴት ይባርካል 🙏🏿
ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ...ለወደደንና ከኀጢአታችንም በደሙ ነጻ ላወጣን፣
⁶ አምላኩንና አባቱን እንድናገለግልም መንግሥትና ካህናት ላደረገን፣ ለእርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን አሜን።
ለወደደን አምላክ ብቻ እውነተኛ አምልኮ ይገባዋል♦
Amen!!!!! LORD JESUS I WORSHIP YOU!!!!!!!❤ God bless you Dr!!!
Dr. Abreham, You are truly a blessing for the body of Christ. U always present the Bible as a guide and a path for the believers like me and my family. U will be one of those who brings the right revival in our Nation and beyond. Ur a blessing ! Stay blessed!!!
Yes ameeennnn🎉🎉🎉
amne amne amne amne uuffffa get eysuse kebra yhane ❤❤❤❤❤
Yes Yes Yes Esun New Yemamlkew Haleluya
God bless you dr Abraham
Egziabherin nw yeminamelkew!
ክብር ለእግዚአብሔርም ይሁን ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አብዝቶ ይባርክህ !
ዶክተር አብርሽ ጌታ ይባርክልን
እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
Gat ybark amnñnnnnn
❤❤❤❤❤ጌታ ይባርኪት ።
❤👍
amen amen tebareki
Tebareku
Tebarek❤
ጌታ ስለ ድንቅ መገለጡ ይባረክ 🙏🙏🙏
ዶክተር አብርሃም አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤
ከ እግዚአብሔር ቃል የተነሳ ነፍሴ በደስታ ቀለጠች