ስብሰባ ፣ ጉብኝት ፣ ጦርነት // ቆይታ ከዘመዴ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • ስብሰባ ፣ ጉብኝት ፣ ጦርነት // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 95

  • @stgeorgefc9772
    @stgeorgefc9772 7 วันที่ผ่านมา +5

    ከነ አበበ እና ሀብታሙ ጋር ያለዉን ተው ትግሉን ይጎዳል

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 6 วันที่ผ่านมา +3

    እኔኮ የሚገርመኝ ዘመድኩን እሱ የማይወደው ነገር ሲሆን አጥረግርጎ ይሳደባል:: የሚደግፈው ሲሆን አንደበታችንን ከክፉ እንጥብቅ ይላል:: principle የሌለው ግለሰብ ነው:: ባለፈው ሲኖዶሱ ያደረገውን አይን ያወጣ እኩይ ተግባር ምንም ሳይል አልፏል:: እግዚአብሔር ይታዘብሀል:: አንተ መርጦ አልቃሽ:: ቀሲስ ሳሙኤል ይሉኝታ አይኑርህ ለንደዚህ ላሉ ተለዋዋጭ ሰዎች::

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b 6 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 6 วันที่ผ่านมา +4

    ፕሮግራሙ በጹሎት ከተከፈተ በኋላ የዘሟመድሁን የስድብና ርግማን መዐት በረከት መሆኑ ነው???

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 7 วันที่ผ่านมา +3

    Lebaaaa🎉

  • @user-hh4ii2bh3u
    @user-hh4ii2bh3u 6 วันที่ผ่านมา

    "እንዴት እንርዳው የሚል ስብሰባ በጣም ጥቂት ነው" መምህር ዘመድኩን በቀለ

  • @Tseha27Tube
    @Tseha27Tube 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመደ መምህር ሣሙኤል የዘመኔ ሀቀኞች የህዝብ ድምፆች ኑሩልን ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤

  • @yichenekuk3315
    @yichenekuk3315 5 วันที่ผ่านมา

    Canada

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቄስ ሳሙኤል እና ዘመዴ የሀረርጌው መታታ (መራታ)👋👋👋 ድል ለአሰረኛው ፋኖ ድል ለአሳረኛው የአማራህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 7 วันที่ผ่านมา +2

    የአብይ ትልቅ ልጅናት ዘመዴ

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 7 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ቄስ ሳሙኤል ጀግና ነወት ሁለገብ ታጋይ እግዚአብሔር ይባርኮወት በረከተወ ይድረሰን በእውነት በጣም እናመሰግናለን💚💛❤️

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ይፍቱኝ መምህር ዘመዴ መምህራችን ስለሁሉ አመሰግናለሁ ቁርጥ ያለ የእረፍት ቃል ከእናንተ ኢትዮ ቤተሰብ እንጠብቃለን ደከምክ ይቅርታ በጣም ዘመዴ የሰላም መለያየት ውይይት🎉

  • @MmgMekonen
    @MmgMekonen 6 วันที่ผ่านมา +6

    💚💛❤ዘመዴ የህዝብ ድምፅ ኑርልን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 6 วันที่ผ่านมา

    እርቅ እሜጠላ የለም ግን ለውጥ አይመጣም ፈጣሬ ይድረስልን ።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 7 วันที่ผ่านมา +4

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ197 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሲስ ግን መናካህ የምን እርቅ ነው የምትለው ?

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 7 วันที่ผ่านมา +5

    እባክህ መምህር ሳሙኤል ይሄንን ባለጌ ሰውዬ አፍን እንዲዘጋ ብትመክረው ለአብይ ነው የሚሰራው ሁሉን የአማራ ታጋይ እየተሳደበ ባላየው ነገር ምከረው

  • @Gomoraw04
    @Gomoraw04 7 วันที่ผ่านมา +4

    ቀሲስ ሣሙኤል ባለፉት ጊዜያት ከዘመድኩን ጋር በሳምንት አንድ ቀን መስሪቱ ጠቀሜታ አለው ብለህ ጀምረኸው ነበር ጥሩም ነበር እኛም ትምህርት እናገኝበታለን በማለት ስንከታተለው ነበር። አሁን ግን የዘመድኩንን አቋም መቀየር ምክንያት በማድረግ ከቻናልህ የተለየን መሆናችንን እወቅልን። ዘመድኩን ከቲክ ቶክ ለሚያገኛት ስሙኒና ሽልንግና ከብልፅግና የሚወረውርለትን የተጋጠ አጥንት ከአማራው ሕዝብ ትግል አስበልጦ በሆዱ መውደቁን በማስረጃ ደርሰንበታል። አኪላ (ኤልያስ) ከሚባለው መሃይም አማራን ከፋፋይ ግለሰብ የብልፅግና ተቀጣሪ ጋር በማበር እንዳይናችን ብሌን የምንሣሣለትን የሕይወቱን ግማሽ እድሜ በትግል ያሳለፈውን ታላቁን እስክንድር ነጋን ጦር የለውም ምናምን እያለ ሳያፍር ሳይፈራ ለሆዱ ሲል ከሚዘልፍ ግለሰብ ጋር በማበር ዘመድኩን ተባባሪ ነው። ዘመድኩን አዲስ አበባ ቀን የመንፈሳዊ ሙዚቃ እያዞረ ሲቸረችር ማታ በረንዳ ሲያድር እስክንድር ከአሜሪካ የሞቀ ኑሮው አገር ቤት ተመልሶ ለሕዝብ መብት ይታገል ነበረ። የአንድ አማራው ኤልያስማ ገና በአይነምድሩ ይጫወት ጊዜ ክፉም ጥሩም በመሆኑ ዛሬ እነዚህ በሆዳቸው የወደቁ ግለሰቦች ተችዎች ሆነው ብቅ አሉ ያሳዝናል።

  • @dawitdawit-qx1km
    @dawitdawit-qx1km 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም መምህሮቻየችን

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 7 วันที่ผ่านมา +5

    ዘመዴ የኢትዮጵያ ሁለ ገብ ጀግና ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክ💚💛❤️

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam 6 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ እባክህ ዘበነ ለማ ተብዬ ከሃዲ መልስስጥልን

  • @tiruberehantsegaye175
    @tiruberehantsegaye175 7 วันที่ผ่านมา

    Words ስላለ ቃላቶች ለማለት ስለሆነ A and B is correct I think.

  • @mesay1260
    @mesay1260 5 วันที่ผ่านมา +2

    Zemada come down

  • @asdesachseifu
    @asdesachseifu 6 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ ሳሪስ

  • @user-rm1eq6hv5c
    @user-rm1eq6hv5c 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሲስ ሳሚ

  • @BereketBaley-zf5lr
    @BereketBaley-zf5lr 7 วันที่ผ่านมา +1

    ናዝሬት

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 7 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ትደብቃለህ ማናት ይሄ ለኦሮሞ ህዝብ ይጠቅማል እንዲነቃ ትንሽም ቢሆን ይረዳል።

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️
    ሞትና ውርደት ለከሃዲው እብዱ ውሻ ለእቡይ አህመድ ለኦነጋውያን ለትህነግ በቁሙ ለሞተው ለብአዴን ለሆዳም ዐማራዎች ለባንዳዎች እና ለበሰበሰው ኦሮሙማ ስርአት ውድቀትና ሞት ይድረስባቸው💪💪💪💪

  • @etheth5034
    @etheth5034 7 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ዘመድኩን መቼም ከብርሀኑ ነጋ በላይ በዘበዝከው የአማራ ህዝብ ግን በስንቱ ነው የሚታለቡት በጣም ያሳዝናል አንተ ሱፍህን እየቀያየርክ አሜሪካ ጀርመን ሽስ ብትን ትላለህ

  • @waffiki
    @waffiki 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ በጴንጤ መረጃ ሰክሯል
    😊😊😊

  • @natnael-12ethiopia21
    @natnael-12ethiopia21 7 วันที่ผ่านมา

    ከወሊሶ

  • @meskerem4771
    @meskerem4771 7 วันที่ผ่านมา

    ከቦሌ አራብሳ

  • @tameratgwordofa
    @tameratgwordofa 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሰው ህሊናውን ሲያጣ እንዲ ይኮናል ጥላቻና እውነት በጣም ይራራቃሉ በጥላቻ ላይ ዘረኛ ሲኮን እግዚኦ ነው የሚያስብለው ይህ ደግሞ በሀይማኖት ሲከለልል በቁም መሞት ነው!!!

  • @Gerar-
    @Gerar- 7 วันที่ผ่านมา

    Sad sad sad

  • @natnael-12ethiopia21
    @natnael-12ethiopia21 7 วันที่ผ่านมา

    ከወሊሶ ትእግስት

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf 6 วันที่ผ่านมา

    አረ ግንቦቴዎች ተረጋጉ ትግሉን በግድ እስክንድር እግር ስር ለመጣል አትንጦልጠሉ፡፡ትግሉ መመመራት ያለበት በተቋም ነው እንጂ በግለሰብ ሆን የለበትም፡፡ እስክንድር አንድ ግለሰብ ነው ግለሰብ ደግሞ ሊሳሳት ፡ ሊሰናከል ፡ሊወድቅ ይችላል፡፡ትግሉን የግለሰብ እግር ስር ለመጣል አትቸኩሉ፡፡ ግንቦቴዎች ተረጋጉ፡፡ተረጋጉ፡፡ ጊዜ ወስዳቹው አስቡበት፡፡

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 7 วันที่ผ่านมา +4

    ከአብይ ጋር።መደራደር አማራ ላይ ምቀለድ ማለት ነው በየቦታው አማራው እየታረደ

  • @meazadires9383
    @meazadires9383 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም አባታችን ዘመዴ ዉይ የልቤን ነዉ የሚናገረዉ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ፋኖ እርህራኤ ሲያሳያሳይ ትክክል አይደለም እነሱጋ አናውቅም የሚሉት አውቀው ነው ፋኖ ለምን አይጨክንም

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 6 วันที่ผ่านมา

    ገቨርንመንት አይ ብርሃኑ ነጋ 😂😂😂😂😂😂

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ቀሲስ እኔ ዛሬ ፕሮግራሙን ልከታተል አይደለም። ምክንያቴ በምታቀርበው ሰው የተነሳ ነው እወቀው።

  • @stgeorgefc9772
    @stgeorgefc9772 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተዉ ግን ተዉ ዘመድኩን ሳታጣራ እያወራህ እያሸማቀከን ነው

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 7 วันที่ผ่านมา +2

    Kobi lebseh kezih leba werada gar

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr 7 วันที่ผ่านมา

    ክብር ፡ ለኢትዮጵያ ፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ፡ 💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፡

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቆብ እና መስቀል አርጋችሁ
    አብይን ከምትሰብኩ
    ክርቶስን ወይም ማርያምን አሰብኩም

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 7 วันที่ผ่านมา

    Ye debteroch chimbel tegelete😅😅 yehe erkus menfes begeta yetemeta yehu🎉🎉

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 วันที่ผ่านมา

    እንደ ኬንያ ጨክን ድፈር ኬንያ ብራቦ ኬንያ

  • @user-hh4ii2bh3u
    @user-hh4ii2bh3u 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመድኩን በቀለ አይተኬ የዘመኑ ውዱ ስጦታ ኢትዮጵያ በወርቅ ስምህን ትፀፈዋለች።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 6 วันที่ผ่านมา

    የ አብይ ጦር መሳሪያ
    አረንጓዴ አሻራ
    🐲🐲🐲🐲
    የ ኮሪደር ልማት
    የ አባይ ግድብ
    እና
    ግዙፍ ፓርኮች
    loading .....
    በርበራ ወደብ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 አብይ ዛሬም ንጉስ ነው
    እኔ አላልኩም
    ሼህ ሁሴን ጅብሪል ነው ያሉት

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 6 วันที่ผ่านมา

    ለምን ላይክ ሳታረጉ ትወጣላችሁ ወይስ ወሬ ለቀማነው የመ ጣማችሁን🤔 32 ሺ ሰው አይቶ ላይክ ግን 2,432🤭

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 7 วันที่ผ่านมา +5

    ዘመድኩን በቀለ የሚባልን ሴታ ሴት አሉባልተኛን የሚሰማው ብአዴን ወይሞ ብልፅግናዎች ብቻ ናቸው።ይሄ ከፋፋይ አሉባልተኛ ከአማራው ትግል ማራቅ ነው።ብዙ የፋኖ መሪዎች እየሰራ ያለውን የመከፋፈል ሴራ ስለነቁበት ቢደውልላቸውም መልስ እንደማይሰጡት ሰምተናል ሁሉም አማራ ይሄን አሉባልተኛ አጠገባችን እንዳይደርስ ማረግ ነው።

  • @tesfaye6104
    @tesfaye6104 6 วันที่ผ่านมา

    You never say grammatically " which of the following words is" the correct way is " which of the following word is" or "which of the following words are"

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 7 วันที่ผ่านมา

    Why do you say Mengist instead of Abiy. Coverup ? Or scared

  • @tessema5901
    @tessema5901 7 วันที่ผ่านมา +7

    ዘመዴ የህዝብ ድምፅ❤❤❤

  • @mekdeswmichael4118
    @mekdeswmichael4118 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመዴ ጀግና ነው ❤ ምንም ብትፈርጡ መስሚያው ጥጥ ነው። አዚህ ውስጥ ኮመንት የምትፅፉ ሰዎች አታስቁኝ። ቀሲስ ያንተን ትምህርት እንከታተል ነበር አሁን ግን በምታቀርበው ሰው ምክንያት ተውነው😅 አዳሜ ገደል ግቢ/ግባ ። ካድሬ አስመሳይ ሁላ። የወሬ ጠኔ ደፍቶሽ ነው ተጥደሽ የምትሰሚው። ምንም ስድብ ብትፅፉ ዘመዴ አይሞቀው አይበርደው እውነት እውነት ነው ዋጧት።

  • @markoswondafrash
    @markoswondafrash 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you Zemeda and Sami! keep up the good work Ethiopia needs people like you especially in this terrible time

  • @cliojojo
    @cliojojo 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዘረኛ ዘረኛ ቆራ ቆራ ቆራ ደብተራ በርገርኽን እየዠለጥክ በለው ገለመሌ ትላለኽ።።

  • @Storytime-gg5we
    @Storytime-gg5we 7 วันที่ผ่านมา

    አስልምና ባነዋል ሞኝን ፈለገ ሁሌ መለመን¥

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 7 วันที่ผ่านมา +6

    መምሕር ሳሙኤል ከእዚሕ አሉባልተኛ፣ውሸታምና ቀናተኛ ከሆነ ሰው ብትርቅ ይመረጣል።ዘመድኩን በቀለ የሚባል ሰው ለአማሬ ፈፅሞ የማይሆን አማራውን እየከፋፈለ ያለ ደንቆሮ ነው።

  • @yesefer_lij
    @yesefer_lij 7 วันที่ผ่านมา +6

    እዴት አንድ መምህር ነኝ የሚል ሰው እንዴት እንደ ዘመድኩን ያለ የሚደብር ቀናተኛ እና ገቢረ ሰይጣን የሚሳደበውን ለማዳመጥ መስቀል ይዞ ቆቡን አርጎና ልብሱን ለብሶ ይመጣል::

    • @fassikaabebe5902
      @fassikaabebe5902 7 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ዘመዴን እንዳንተ ያለ ፋንዲያ ብል*ናንም ይሰማል።

  • @user-gi1wi1ud6k
    @user-gi1wi1ud6k 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ አዳነች አበቤ ፊት ሂድ

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 7 วันที่ผ่านมา +1

    Zemede long live

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057 7 วันที่ผ่านมา

    Temechehagn zemede like new

  • @haregandarga1024
    @haregandarga1024 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዬኬ ዘመድኩን የሚባል ባለጌ አፋ ቡሐቃ ። አበበ በለውንና ሐብታሙን ሲናገር ሰምቸ በጣም ተደነኩ። ዬኬ ተላላኪ። ባለፈው ዻዻሱን ሲወነጅል ሰምቸ ከዛ በካላ ወደዚክ media መጥቸ አላውቅም በጣም ቅሌታም ነው።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 6 วันที่ผ่านมา

    ሳልሳዊ ቴዋድሮሶች
    ሳልሳዊ ቴዋድሮስ አብይ አህመድ ነው

  • @frewbeyene2774
    @frewbeyene2774 7 วันที่ผ่านมา +8

    የዚህ ባለጌን ፊት ላለማየት ከቤተሰብ ቻናል ራቅኩ

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 6 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሲስ ሳሙኤል እናከብርሃለን: አቡነ ሉቃስን በማቅረብህ: ነገር ግን እንዴት ባልደረባህ ዘመድኩን በቀለ እንዲህ ሲወርድ : ስብእና የሌለው ዛቻ በጣም አፅያፊ ቃላት እየወረወረ: ከእውነት የራቀ የአማራ ታጋዬችን ሚዲያዎችን እየዘለፈ? እግዚኦ ማህረነ: እንዴት ትመለከታለህ? ብዙሃኑ አበደ ወይስ በአብይ አህመድ ተጠለፈ? የሚጠጋቸው አማርኛ ተናጋሪዎች የፋኖን ትግል ለመቀልበስ ለመከፋፈል የሚጥሩ: ምን አይነት ጉድ ነው? እረ ስከን በል ብለህ ምከረው? ህዝብ ይመለከታል ይፈርዳል: እውነትን ይዞ የማይራመድ በስተመጨረሻ ጭንብሉ ይገለጣል

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 7 วันที่ผ่านมา +1

    የውጭ ጎብኝ ፋውንዴሽን ለመጎብኘት አይመጣም ይውጭ ጎብኝ ጥንታዊ የሆነ ነገር ነው መጎብኘት የሚወዱት የአብይን ብልጭልጭ ለመጎብኘት አይመጡም እራሱ ይጎብኘው

  • @yesefer_lij
    @yesefer_lij 7 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ የሚገርመኝ ቆቡንና ልብሰ ተክኖ ለብሶ ስድብ ማዳመጥ አይምሮን አይከብድም

  • @yesefer_lij
    @yesefer_lij 7 วันที่ผ่านมา +4

    እናተ እንደልባችሁ እርከሱ ግዜው ነው ምናለበት ለሀይማኖታችሁ ብላችሁ ልብሲን እና መስቀሉን ባታዋርዱ:: ዘመድኩን ቀለለን የሚያክል ቅናተኛ ሰነፍ አውርቶ ብቻ ናሪ አላየሁም:: አሁን እሱ በእስክንድር ላይ ግድያ ይዘዝ:: የበላው አይስማማው:: የምድር ቆሻሻ ሰው!!!

  • @michaelm1440
    @michaelm1440 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ውሸታሞች ናችሁ ግን?!

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila 7 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ቦዘኔ ጠንቋይ አፉን መክፈት ከጀመረ ማቆሚያ የለውም።

  • @cliojojo
    @cliojojo 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዘመድኩን ደደብ ቆራ ነኽ።።። ዘረኛ ቆራ

  • @getit5763
    @getit5763 7 วันที่ผ่านมา +2

    ውሽታም ቀውስ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 6 วันที่ผ่านมา

    ከዘመድኩም በልጠህ አታታልል እራስህን
    የዘመድኩም. እውነት. ይበልጣል ።
    ትግሬ ሀምሳመት. ከፍ ስትል መቶ አመት ሰልጥኖል በአማራ ጥላቻ ጨርቁን ጥሎል ብቻ ሳይሆን አርዶ በልቶትም አልጠገበም. አትንቱን. ይህድ አድዋ ሺራሮ. ባዶ ስድስት. አፉ አውቶ ይገርህ
    አይንህ ያየው ጎደር ወልቃይት ካልበቃህ.
    የትናቱ ወረራ በአማራ ባፉር ያየህውካልበቃህ ።
    ኦሮሞው የሚሰራው ሁሉ የሱን ተከትሎ ነው አስተማሪው ነው
    ታሪክ ወረራ ቢኖረውም. ይለያያሉ. ።
    ያሁን ዘመኑ. የትግሬን ትምህርት አስተምሮ ነው. አብይ ሀመድ ከፊት የሚታየው እዳለሁኖ
    ኦሮሞ የተባለው. እደነስብሀት መለስ በለው የነሱ እድሜ ተመሳሳይ አብሮ ነው ነው የሚመክረው የሚሰራው ስለሆነም. ከትግሬጋርየተጋቡት
    የውጭ ሀይላትም. ያስማሞቸው እና ጦርነት ዳግም በአማራ ህዝብ እዲያውጁ. የምክር አገልግሎት አሜሪካናቸው አይንህ እያየ ካላመክ የግድ አአተ እንዲገባ ዜጋውን አስታጥቆ አይገባም አይታዘዘውም
    ስለሆነም አረብን ይረዳልሀል ሌላም ሀገር የሚገዛ ወታደር ካለ ሊያደርጉ ይችላሉ
    የትግሬ ነፃ አውጭ እና የኦሮሞ ነፃ አውጮች
    አዱፈረስ ሲደክም አዱ የተተኩ እና ሁሉም ሲዝሉ የተጣመሩበት ነው
    ይሁና መደምደቢያው ሀገሩን አረብ ልትረከብ ትችላለች ።
    አዲስ አበባ ማሳያ ነው. ታሪክ ቅርስ ስልጣኔ እየወደመ መናፈሻ የሚልህ በየቦታው. እደተናገረው ለፈረጂና. ለአረብ. ማረፊያ. ይሆናል ነው የሚለው ማድመጥ ይቻላል
    ያማለት ተቆማት ተሸጠዋል የኢትዮጵያ የሚባሉ
    የህዝብ ሀፉት ንብረት እየተዘረፈነው
    ትግሬው ሲልህ የነበረውን.
    ሺማግሌው የሞተው ሁሉ. አንተ ከሻብያጋር ብትመጣ እኛ ከሌላ ጋር ያለህ ከነዚህ ጋር ነበር ስለሆነም አረብ ለኦሮሞው እስላሚክ በብዛት. የትግሬው
    መምህር. ፈንታሁንን ማድመጥ. ለማንኛውም
    ኢትዮጵያዊ ህዝብ ይጠቅመዋል በሀይማኖት ብቻ እየመዘነ እዳይንቀው
    ኦርቶዶክ ኢትዮጵያ ለመኖሮ ዋስትና ናት. እናፉርስሺ እና የሆነው ለዚህ ነው ።
    ኦዲስ አበባ የሰፉረ ኦሮሞ በአረብ ሰይፉ ሊጠረግ ይችላል እና ያለ ።
    ትግሬው አዲስ አበባን ያላፈረሰ ግን እየነቀለ የተካው ትግሬን ኮንዶምንየም እያለ
    ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ባገሩ በቦታው ሰርቶ እዳ ይኖር ውጭ የሰው ሀገር የአረብ ገረድ ያረገው ትግሬን እየጠቀመነበር
    ባለቤት የለላቸው ቤት እያለ ኦሮሞው
    በውድም በግድም. እያሉ እነበቀለ እነጂዋር
    ሁሉም ኦሮሞ የተባሉ መግለጫ ያወጡበት. ስለአዲሳበባ ማስታወስ ተገቢ ነው
    ይሁና የአማራውን አቅሎና ንቆ ያየው ስላልሄነው አባቱን ትግሬን ቢጎት. ትግሬውም ለግርድና ችግር የለበትም ለልመናም. አለም የሚያውቀው ነው
    እና ድርድር ውይይት በሰስተኛ. አካል ችግር የለውም ቅብርጥስ ፈፃሞ አይሰራም. ለነገደ አማራ ተፋላሚው ፋኖ ህዝባዊም. ነውና. ።
    እዲህ ብሎ የሚቀወቀው አማራ ካለ ይቆረጣል በትክክል ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 7 วันที่ผ่านมา +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ197 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️
    ሞትና ውርደት ለከሃዲው እብዱ ውሻ ለእቡይ አህመድ ለኦነጋውያን ለትህነግ በቁሙ ለሞተው ለብአዴን ለሆዳም ዐማራዎች ለባንዳዎች እና ለበሰበሰው ኦሮሙማ ስርአት ውድቀትና ሞት ይድረስባቸው💪💪💪💪

  • @stgeorgefc9772
    @stgeorgefc9772 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተዉ ግን ተዉ ዘመድኩን ሳታጣራ እያወራህ እያሸማቀከን ነው