//ውሎ// “ምንም ገንዘብ ይዤ መሞት አልፈልግም” ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 139

  • @tekezetube
    @tekezetube 2 หลายเดือนก่อน +33

    ሀገሮች ያደጉት በቴክኖሎጂ የላቀ ደረጃ የደረሱት ልክ እንዳንተ በንፁህ ልቦና ለሌሎች በመትረፋቸው ነው። ፀጋውን ከእድሜና ጤና ያድልህ

  • @m.g.1385
    @m.g.1385 หลายเดือนก่อน +14

    My wife and I are working to support Ethiopia's development in ideas. I am a Geotechnical engineer, and my wife is a Structural engineer, both based in the Netherlands. Together, we are researching how Ethiopia's three major rivers can be utilized not only for irrigation but also as waterways for transporting goods to and from neighboring countries. Mainly Awash, Wabe Shebele and Baro. Who knows-maybe one day, Ethiopia's cargo could be transported not by trucks but by vessels all the way to Koka Dam from Red sea and South Sudan.

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 หลายเดือนก่อน +31

    "በርቱ" የምትለዋ ቃል በየፅሁፎቹ መሀል ጣል ሲያደርጋት ምን ያህል ጥንካሬ እንደሚሰማኝ😌😌😌ያንተን አይነት ሀገሬ ሺዎች ቢኖሯት ብዬ እመኛለሁ፡፡በጣም መልካም ሰው ነህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ❤🙏🙏🙏

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ በጣም አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ። ቀለል ያለው አኗኗርህ ለገንዘብ ያለህ ቦታ ለጋስነትህ ብቻ ባጠቃለይ የንሮ ዘይቤህን አደንቃለሁ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ።

  • @sabachala60
    @sabachala60 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቨጄ በጣም ጥሩ ሰው ነው ቱውልድ ያአቃቂል ልጅ 02 ቀበሌ ሁሌም አሰታውሰለው ከጅ ውረቀት እና እሰኪርቶ ያማጠፈ ልጅ ይገባውል ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያርግ አባ መላ❤❤❤

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር በጣም እማመሰግንህ እና እማደንቅህ ጎበዝ ሰዉነህ እድሜና ጤናዉን በረከቱን ከጤና ጋር
    ፈጣሪያችን ይስጥህ ከፍታ ቦታ ላይ ያኑርህ🙏🏆👏🏻

  • @AlmazHiwot
    @AlmazHiwot 2 หลายเดือนก่อน +32

    አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ

  • @Misguun
    @Misguun 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለሀገራችን ባለ ሀብቶች ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ወጣት ባለ ሀብት ነው እንዴት ሰውን ማብቃት እንደሚቻል የስራ እድልና አዳዲስ ወጣት ባለሀብቶችን መፍጠርን ይስተምራልና በርታ ነው የምልህ።

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    አገራችን እንዳንተ ያሉ ብዙ ሰዎች ያስፈልጎታል
    የብዙ ሰዎችን ህይወት እየለወጥክ ነው
    ተባረክ 🙏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሉላየ ደርባባ ስራአት ያለሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት
    እፍፍ ቃላት አጠሁልሽ🙏❤🙏❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአገሬ ልጀ ነህ ህንዶች ግቢ ትዝ ይለኛል አቃቂ ብዙ ድንቅ ልጆችን እፍሮታለች ግን እካባቤው አለማም እባክህ ከቻልክ ድምፅ ሁን ለከተማችን በጣም ጕበዝ ልጀ ነህ የወንዜ ልጀ

  • @ayelediriba4241
    @ayelediriba4241 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስሙን በረከት ብዬዋለዉ የኢቴዮጵያ በረከት ስለሆነ

  • @ebrahimmouhamed5013
    @ebrahimmouhamed5013 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ድንቅ ችሎታ ነው የምር ጀግና ነህ

  • @bellatube4920
    @bellatube4920 2 หลายเดือนก่อน +46

    እውነት ለመናገር እንደ ቢጃይ አይነት የስራ ሰው አለን?ምን ለማለት ነው የስራ ፈጠራው ችግር ፈች ነው ለማንኛውም ችግር መፍትሔ አለው አንድቀን ወደ ሰቆጣ የ ህጻናት አልሚ ምግብ ፋብሪካ ለመትከል በሄደበት ግዜ አጋጣሚ ሁኖ በአካባቢው ድርቅ ሁኖ ነበርና ብዙ እንስሳት እየሞቱ ያያል ሰዎቹ ለመሸጥ ገበያ ቢያወጧቸውም ሁሉም ሻጭ ነበረና የሚገዛ ጠፋ አባ መላ(ቢጃይ)ይህን በአንክሮ ይመለከታል ከዛ በ 1ወሩ የቋንጣ ፋብሪካውን ይዞ ለዋግ ልማት ማህበር በስጦታ ይሰጣል የልማት ማህበሩም ከአርብቶ አደሮች ፍየሎች ና ከብቶችን እየገዛ በፋብሪካው ስጋቸውን በማድረቅ ወደ ቋንጣ እየቀየሩ አዲስ አበባ ላሉ ትልልቅ ሱፐርማርኬቶች በመሸጥ ችግራቸውን እንዲቃለሉ አድርጓል።ይህንን ሰው መንግስት ሊጠቀምበት ይገባል

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰዉ ብቻ ነው ያለዉ በኢትዮጵያ ሃሳባችሁን የሚሰማው በጣም እሩቅ አሳቢ ነው ❤❤❤ በጣም ነው ምወደው አዲስና የሚሰራ ሃሳብ ያላቹ ሰዎች የሚለውጥ ከሆነ ይህን ጀግና ሰው ማግኘት አለበት የምሬን ነው እሱን ብቻ አይደለም ኃላፊዎቹንም ካገኛቹ እነሱም እንደሱ ናቸው ማር ያምን ........ያሰበው ሁሉ ይሳካለት

  • @IyuelWendimu
    @IyuelWendimu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማው ብሰማው ማይሰለቸኝ ሰው ቤጃይ ለብዙ ወጣት አርአያ ነህ እናመሰግናለን

  • @መልሕቅቴክ
    @መልሕቅቴክ 2 หลายเดือนก่อน +10

    bravo Bejai..
    You are the smartest person ever...

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይድረስ ለ እማማ ኢትዮጵያዬ ልጆችሽን ሁሉ እንደዚህ ልጅ ይባርክልሽ ያብዛልሽ
    ያኔ ምድርሽ የጎበዞች ምድር የህዝብሽ ማረፊያ ደስታ ትሆኛለሽ :: አሜን !

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @simegnewmelkamken6629
    @simegnewmelkamken6629 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይገርማል ድምፁ ነፍሱን ይማርና አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያምን ነው የሚመስል

  • @TitiyaKinfe
    @TitiyaKinfe 2 หลายเดือนก่อน +8

    He is a very positive man 💚💛❤️
    I wish you a good healthy and happy life 🙏

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 2 หลายเดือนก่อน +10

    Bejai Our Hero

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዋውው የአቃቂልጅነህ❤እኔም ቃልቲማረሚያ አካባቢነበር ሰፈሬ፣❤❤❤በጣምነበርየምወዳት፣ቃልቲየስራ ሰፈር በተለይ የከባድመኪና፣የማሽኖች ጋራዥ፣ትልልቅመጋዘኖች፣ብዙ ፋብሪካዎችአሉ ቃልቲ፣ማምኮሶፍትፈብሪካ፣የአድስአበባፎምናፕላስቲክፋብሪካ፣አቃቂብረታብረት ብዙፋብሪካዎችአሉ❤❤❤❤

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ከሆነ ብዙ ተጠይቆ ብዙ የሚያስተምርና ለብዙዎች ለመነሳሳት የሚሆን እምቅ የሆነ ችሎታውን የጠየቀው ሰው የለም ማለት እችላለሁ ። በደንብ አይቶ መጠየቅ ለምን እንደምትፈሩ አላቅም

    • @wdn93
      @wdn93 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂዎቹ ቁንጅናቸውና ቂጣቸው ታይቶ ለጋዜጠኝነት ስለሚቀጠሩ ስለሚሰራው ነገር the don't have little know how.

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አይነት ቅን የመሀበረሰብን እድገት የሚፈልግ ለሰውልጅ የቻልከውን ሁሉበገንዘብ በእውቀት በሁሉም ነገር የጀርባ አጥንትየሆንክለክብር ሳይሆን ለሰው ኖረህ ያሳየኸን እኔ ቃል የለኝም ምን አለ የኢትዮጵያ መሪ ብትሆ❤❤❤❤❤❤

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @SenayeKing
    @SenayeKing 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ብሎኛል ይህን በማየቴ ኢትዮጰያ ላይ ፣ የኛን አያቶች ፈላሳ ቀጥቃጭ ሸማኔ ፣ ካይላ ቡዳ ብለው አባረው አሁን አንጥረኛ ቀጥቃጭ የሚከበርበት ዘመን በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድማችን ጀግና ነህ

  • @alainfef176
    @alainfef176 2 หลายเดือนก่อน +46

    ❤❤❤ግን. የማዳም. ቅመምን ወክየ. የተወሰነች. ነገር. መልክት እና በምን አይነት መንገድ. ቢሰደዱ. ስቃይንና መከራን. መቀነስ እደሚቻል. ከሰማሁት. ሳይሆን. ካየሁት❤❤ካለፍኩት❤ከሆንኩትና❤አሁንም. እያለሁት. ❤ያለውን. ብናገር. 😂😂😂😂ብትጋብዙኝ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 2 หลายเดือนก่อน

      education education education there is no secrets to gate money if you aren't educated don't go abroad

    • @GeteTeka-z7e
      @GeteTeka-z7e 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺማ መቅረብ አለብሽ

  • @ድቡሎድቡልዬ
    @ድቡሎድቡልዬ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቢጅአይ በአካል በአገኘው ደስ ይለኛል ❤️🙏

  • @BelayAlemu-o2r
    @BelayAlemu-o2r 2 หลายเดือนก่อน +5

    Please Provide PPEs (personal protection Equipments)to your workers specially workshop worker. በተረፈ ስራህ ገራሚ ነው በርታ።

  • @SewHune798
    @SewHune798 หลายเดือนก่อน

    አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ

  • @medan_clinic
    @medan_clinic หลายเดือนก่อน

    ይህን ለመሠሉ ሞዴሎች ነው ቴሌቪዥን የተሠራው። እንዲህ እንደ ቢጂአይ ባለ ህልመኛ ነው ሀገራት - አለም የተቀየረው። አሁን ሳናግዘው ሲያልፍ ብናለቅስለት ዋጋ የለውም። እንዲህ ያለው ፀጋ ያስቀናል። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወድህ የምኮራብህ በርታልን ጀግናችን ❤❤❤

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @Nebita1521
    @Nebita1521 2 หลายเดือนก่อน +5

    First Safety,safety first . Bzu safety adrgew alayhum .

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics หลายเดือนก่อน

    ጨዋታ የጋራ ነው ምግብ የግል ነው።❤❤ ቅኔ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አይገልፀውም በርታልን ወንድማችን ❤️

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቢጂአይ ጓበዝ እና ቅን የልጅ ባለጠጋ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውቀትን ማካፈል የተቸገረን መርዳት
    በጣም የሚገርም ነው

  • @asthey
    @asthey 2 หลายเดือนก่อน +3

    FETARE YEBARKEH YETHIOPIA MERT LEGE🙏💚💛❤️🙏

  • @michaeldesta2469
    @michaeldesta2469 2 หลายเดือนก่อน +2

    Great. Just provide personal protective equipment to the workers and visitors.

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነው! ❤

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኢንጂነር ቢጂአይ ሰለ አቃቂ ደጋግመህ ስታነሳ ሰማሁ እና መቸም ደጋግመህ እንደምትጎበኛው ስትገልጽ ነበር ስለዚህ በመሰረተ ልማት በድህነት እጅግ ወደ ውኋላ የቀረ መሆኑ ሳትረዳ የቀረህ አይመስለኝም እና ለአካባቢው ማህረሰብ ምን አስበሃል ? ከመንግስት ጋር በመሆን የበኩልህን አስተዋጽኦ ብታደርግ ተመኘሁ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 2 หลายเดือนก่อน +11

    ቢጂአይ ማለት የስራ ሰው ክፋት የሌለበት ደግና ግልፅ ለሰው አዛኝ በማለት ይገለፅ

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @ZeTseat777
    @ZeTseat777 2 หลายเดือนก่อน

    What a brilliant and ambitious guy....go on Bejai🤞

  • @rorismarketing
    @rorismarketing หลายเดือนก่อน

    Abo yisakaleh

  • @ajebushtikuye6805
    @ajebushtikuye6805 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Engineer, your are special person

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጤና ድሜ ያድልክ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሉላየ አቃቂን "አሁንም እንደዛ ይመስለኛል "አልሽ 😂 ለካ ገና ልጅ ነሽ❤

  • @kobomina2028
    @kobomina2028 หลายเดือนก่อน

    I like this guy Keep it up bro.

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 2 หลายเดือนก่อน +2

    this man is very lucky with all that beautiful hair to be reach very hard me ma self cause of my hair i had have so many challenges even when i was Grade 8 i was faired from school cause of my hair i went abroad but the same sheet we got here

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm หลายเดือนก่อน

    BGi desk ymilgn sew new🎉🎉🎉

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 หลายเดือนก่อน

    Bjay the game changer

  • @FarihaShafi
    @FarihaShafi 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያን ህዝብ አስጠልቶኝ ነበር ግን አንተን ሲያይ ተስፋ አለኝ ብዬ እገምታለሁ የአሁኑ ኢትዮጵያዊ በክፋት የተሞሉ ስለሆነ እራሴንም ኢትዮጵያ በመሆኔ ጠልቻለሁ!!

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ኢቲዮጲያዊ

  • @Erashenchal
    @Erashenchal 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good Job !

  • @TigistTaye-f9v
    @TigistTaye-f9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless famil

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gobezz berta!!!!

  • @BB-io2pj
    @BB-io2pj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥያቄዎችሽን አስተካክይ ሊያ !

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 หลายเดือนก่อน

    ቢጃይ የምንኮራበት ኢትዮጵያዊ ነው:: የቢጃይ ዓይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን::

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ Bej

  • @DERESETESFAYE-k2r
    @DERESETESFAYE-k2r 2 หลายเดือนก่อน

    keep moving

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef 2 หลายเดือนก่อน +5

    '....አንተን አለማመስገን ንፋግነት ነው entrepreneur ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር (አባ መላ )ከ73 ፋብሪካ በላይ አሉት ! ለወገኖቹ ሳይሰስት ዕውቀቱን እና ገንዘቡን አካፍሎ ማህብረሰቡን ባለፀጋ የመፍጠር እንቅስቃሴው በተለየ መልኩ የሚደነቅ የትልቅ ስብዕና ባለቤትም ጭምር እንደሆነ ያሳውቀናል ።
    'የህይወቱ መመሪያው የምትበላው ከረበሸህ የምትጠጣው ከረበሸህ ገንዘብ ቢኖርህ ነፃነትህን ከነሳህ አንተ ሀብታም አይደለህም ይለናል !
    ከለገስከው ገንዘብ ይልቅ ብዙዎቻችን እንድንማርበት ያስተላልፍከው መልዕክት እጅግ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን ።

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 วันที่ผ่านมา

    Please help how to start my business for the fehurer God bless you i will see you when i came from unted state God bless you and all your family also

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 หลายเดือนก่อน

    ሉላ በፍቅር አይን እያየችው ነው

  • @YeneJesus-x1m
    @YeneJesus-x1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ መተሐራ ትንሸ አብራራልነ ያደግነባተ ሀገረ ናት

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 2 หลายเดือนก่อน

    'Ene nany enesu gar yeminoraw' Yigermal!

  • @Wesenemulatu-h9w
    @Wesenemulatu-h9w 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ከመልካቾች እናም ድሮ ቤተሰብ ጋር በነበርኩበት ጊዜ አሪፍ ኑሮ ነበረ ምንኖረውግን አሁን ግዜቤተሰብ ቤታቸውን ትተ ተፈናቅለዋ አሁን በስደት ላይ ነው ያሉትበቃ ህይወት እንዲህ ነው የምትፈራረቀው ምንም መሀል ጊዜው ከባድ ቢሆንም አምላኩ ሁሉን ቻይ ነው

    • @Wesenemulatu-h9w
      @Wesenemulatu-h9w 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ ሁሉም ነገር መሸነፍ ይቻላልአሁን ያለንበትን በጣም ከባድ ቢሆንም ነገር ግንበእግዚአብሔር ተስፋልቆርጥ ትልቅ ቦታ ደርሼ እራሴን እንደማገኘው

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ኢንጅነሮች እኮ ላይፋችን ፈታ ያለ ነዉ። ዶክተሮች ይጨነቁበት። እኛ ጭንቀትን እንዴት እንደምናቃልል እናዉቅበታለን።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน

    Your amazing 🎉 b

  • @AlesaSelam
    @AlesaSelam 2 หลายเดือนก่อน +5

    Bijei please please help me ene yalehut kenya new single mother negne 12 amet honegne kenya west full document alegne ye refugee sponsor yelegnem wode lehager mehid Efelgalehu muya alegne gn beka kebedegne please please help ebstv dgmo bertulegne❤❤❤

  • @dagis2283
    @dagis2283 2 หลายเดือนก่อน

    Just wow !!!!!

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 2 หลายเดือนก่อน

    This guy is on diffenet level

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺን ልጅ ባለሀብቶች ጋር የሚልኳት ለምንድነዉ ? በርቺ

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @Jesusloves834
    @Jesusloves834 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዳሚ ቱሉ ላንጋኖን አልፎ አይደለም ከአዲስአበባ ሲኬድ በዝዋይና በቡልቡላ ከተማ መካከል ያለች ከተማ ናት።

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 2 หลายเดือนก่อน

    ልዬ ልጅ ነዉ

  • @siltube2735
    @siltube2735 2 หลายเดือนก่อน +2

    የebs ተከታታዬች ደምሩኝ እስቲ የኔ ውዶች❤Please 🙏

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 2 หลายเดือนก่อน

    bije namaste

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ከራሱ አልፎ ለሀገሩ የሚተርፍ እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች የሥራ እድል የሚፈጥር ከአንተ አልፎ ብዙ ነፍ ኢትዮጵያውያን ይፈጠሩ።ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️።

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 หลายเดือนก่อน +2

    lemin gin huletachehu atebelalum?!

  • @My-CNC-Work
    @My-CNC-Work หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik 2 หลายเดือนก่อน

    Sera setegn ena lejochen lasadeg pls

  • @BezaGet
    @BezaGet หลายเดือนก่อน

    Please help me get my ideas out there 🙏 how can I reach you?

  • @maymrobi
    @maymrobi หลายเดือนก่อน +1

    BGI

  • @AndualemMebratu
    @AndualemMebratu 2 หลายเดือนก่อน

    shorties are are always successful

  • @NatananAbe
    @NatananAbe หลายเดือนก่อน

    Safety Safety

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 2 หลายเดือนก่อน +1

    Well Mr. BIGAI is honourable business person. We respect and love you.
    ጋዜጠኛዋ ግን approach'sh ደስ አይልም። እሱ ቀለል ብሎ ለመቅረብ ይሞክሯል እሷ ሆዬ... It was you who should have that approach... tich
    Check how the Maraki Weg host approaches him. I liked that one.

    • @ermiermias5858
      @ermiermias5858 2 หลายเดือนก่อน

      ሹገር ዳዲ ከ400 በላይ vedio እና በ Call record የተጫወተብኝ እህታችሁ ነኝ አዳምጡት

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 หลายเดือนก่อน

    Yetebareke chewa tidar yiseteh

  • @mrt6925
    @mrt6925 หลายเดือนก่อน

    I see some chemistry between this two and they need to hang out more😅

  • @MuniraMohammedMunira
    @MuniraMohammedMunira 24 วันที่ผ่านมา

    BgI
    Bitfaligegn biye asabku

  • @ethel7303
    @ethel7303 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቃቂ ቃሊቲማ ምን ተነግሮ ያልቃል

  • @tewabtube
    @tewabtube 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 2 หลายเดือนก่อน +1

    Our smart

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስዕሉን አንቺ አደነቅሽ ካሜራ ማንሽ ግን ለኛ ሳያሳየን ቀረ

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 24 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🥰👍🏾💚💛❤️

  • @Tomas_tube
    @Tomas_tube 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ምን ላስተካክል ንገሩኝ በናታችሁ viral አልወጣም እያለኝ ነው👍

  • @SeanaSeta
    @SeanaSeta 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትዳሯን በቃኝ በማለት የተወችው የሠው ሀብት አያደምቅ መሆኑን ማን ይንገራት፡

    • @sabatamrat6940
      @sabatamrat6940 2 หลายเดือนก่อน +1

      Endait ayinet koishasha ,asafary ena mehayme sew nish weyme nehe.
      Esoma temera eyeserach nwe.
      Ezehe yalishwe weregna ke ewkite ነፃ nfezeze nishe yasaferal.

  • @12mengistu
    @12mengistu 2 หลายเดือนก่อน +2

    BJI በጣም ትሁት የሆነ ሰዉ ትንሽ ትልቁን ሰዉ አክባሪ በስመአብ real ሀብታም

  • @MeronBiruk-j2s
    @MeronBiruk-j2s 2 หลายเดือนก่อน

    Bizu enginoroch alu sira yefetu sira idil bifetrilachew

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 หลายเดือนก่อน

    Weyene liya meche new metmlesew

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 หลายเดือนก่อน

    የትዳር ሁኔታ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 2 หลายเดือนก่อน

    Bj ከባድ ሚዛን ቦስ