አይሸሸግ እውነቱ ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በጣም የምወደው መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 หลายเดือนก่อน

    አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ብፅዕት ናት
    ማርያም ቅድስት ናት
    ከእግዚአብሔር ያልተላከ
    አይችልም ሊያውድሳት
    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @misganawwondemnew8697
    @misganawwondemnew8697 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @SurafelKitaw-v4w
    @SurafelKitaw-v4w ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልል አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ9ዀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ9ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልል

  • @RAHELGetahun-ux1ve
    @RAHELGetahun-ux1ve 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይሸሸግ እውነቱ
    አይሸሸግ እውነቱ
    ማርያም ብጽይት ናት
    ማርያም ቅድስት ናት
    ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት/2/
    አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ብጽይት ናት
    ማርያም ውድስት ናት
    ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት/2/
    አዝ...
    ገብርኤል ከከፍታ ከራማ ታላቅ ቤቱ
    ገሊላ የተገኘው ወደ ማርያም እህቱ
    ከእግዚአብሔር መላኩን ተረዳን በምስጢር
    ለስሟ ክብርን ሰቶ ሰምተነዋል ሲያበስር
    አዝ...
    በዘካርያስ ቤት አቀረብሽ ምስጋና
    የባርያዉን ውርደት ተመልክቷልና
    ፍጥረት ብፅይት ካለሽ ሆኖ በአንድ ቃል
    ላንቺ ያልዘመረ እንዴት ትውልድ ይባል
    አዝ...
    ቢያከብርሽ ገብርኤል በታላቅ ትህትና
    ልእልናሽ በልጦበት ካንቺ ቅድስና
    ከልቡ አመንጭቶ መች ሆነ ማክበሩ
    እግዚአብሔር ልኮት ነው ላንቺ መዘመሩ
    አዝ...
    አንዳች አይጎልብኝ አንቺን አወድሼ
    ዝማሬን ባበዛ ያለኝን ጨርሼ
    እንኳን ለማርያም ለአዶናይ እናት
    ምስጋናን ሰጥቷታል ለአቢጊያ ዳዊት
    አዝ...
    ቢያከብርሽ ገብርኤል በታላቅ ትህትና
    ልእልናሽ በልጦበት ካንቺ ቅድስና
    ከልቡ አመንጭቶ መች ሆነ ማክበሩ
    እግዚአብሔር ልኮት ነው ላንቺ መዘመሩ

  • @DaniMoges-z5x
    @DaniMoges-z5x 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @misganawwondemnew8697
    @misganawwondemnew8697 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው መዝሙር

  • @ሰላምእናፍቅርለኢትዮጵያ
    @ሰላምእናፍቅርለኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን

  • @fayisegadisa3635
    @fayisegadisa3635 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @ሰላምእናፍቅርለኢትዮጵያ
    @ሰላምእናፍቅርለኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ሁኛለዉ

    • @wudasetube.3
      @wudasetube.3  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ና ፍቅር ለኢትዮጵያ እሺ ውዴ እኔም እሆናለሁኝ ❤️

  • @rahelrich-ef8pc
    @rahelrich-ef8pc 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @RAHELGetahun-ux1ve
    @RAHELGetahun-ux1ve 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን

  • @userAmen454
    @userAmen454 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤