ስለ ፍቅር ስለትዳር ለጥያቂያችሁ መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 720

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 26 วันที่ผ่านมา +42

    አቸን ለዱጁ ያበቃአባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀፂያተኛ ልጁ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ ወለተሰማዕ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ😢😢

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  26 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብልኝ አይዞሽ

    • @NgstGerye
      @NgstGerye 15 วันที่ผ่านมา

      እሺ

    • @workuworkukebede-kr6ik
      @workuworkukebede-kr6ik 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@ወለተማርያምTubemenew ጠፋቹ በ ሰላም nw

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 26 วันที่ผ่านมา +17

    መምህር ተስፋዬን አግኝው መስክሪ እህታችን እንጠብቃለን

  • @እሩታአብርሽ
    @እሩታአብርሽ 26 วันที่ผ่านมา +18

    የኔ ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ በነበርሽ ሰአት በደብ ነው ጥንካራሽን የማቀው በርቺ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 14 วันที่ผ่านมา +1

    ተግባር ማይኖረኝም ባፍ ብቻ ብጠራህ
    አንተ ባርከኝና ከልቤ ልውደድህ
    የጸጋ ስግደትም ልንበርከክ ለክብርህ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ግወርጊስ አባቴ አረ እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 26 วันที่ผ่านมา +16

    አሜን ፫ እሽ እንጠብቃለን እማየ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @KOKITUBE-h1g
      @KOKITUBE-h1g 26 วันที่ผ่านมา

      @@TehayiTehayi-vk3zy konjo jemaring abertaching

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 26 วันที่ผ่านมา +60

    እኔም እዳች ሀገሬ ነው የማገባው እረፍት ቤት እኳን የለኝም ስራየ ቋሚ ስለሆነ የትም አልቀሳቀስም አሁንም እደዛው ነኝ በሰው ሀገር ትዳር አሰራም 12አመቴ ነው ከማንም ጋ ግንኝነት የለኝም ሰው ግን አያምኑኝም 12አመት ሙሉ ዝብለሽ ኑረሽ ይላሉ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  26 วันที่ผ่านมา +8

      እውነት ነው ማንም አያምን ጎበዝ በርች

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 26 วันที่ผ่านมา +9

      ጎበዝ ❤ ዝም በያቸው ባያምኑ ምቸገረሺ እግዜአብሔር ያውቃል እኔም እዳቺ ከማንምጋ አልገናኚም እሱ ባርኮ ቀድሶ ይስጠን ደሞ ይሰጠናል አባት እማይደለ ከኛ ትግስት ነው የሚጠበቀው

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 26 วันที่ผ่านมา +6

      ሰው እሚለው አያጣም እህቴ ዝም በያቸው እኔም እግዚአብሔር የፍቀደውን የወደደውን በሀገራችን. እኔም እንድንችል ነኝ. እማምላክ ታውቃለች. ❤

    • @ቅድስትብርቁ
      @ቅድስትብርቁ 26 วันที่ผ่านมา

      ❤ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍፆሜሽን ያሳምርልሽ
      እህቴ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ እሱም በርሜል ቅዱስ ጌወርጊስ ለመሄድ ፓስፖርት ያስፈልጋልዴ ወንድሜን ያመዋል ያለው ሸዋሮቢት ነው እና እባክሽ መልሽልኝ😢😢

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 26 วันที่ผ่านมา

      @ቅድስትብርቁ በመታወቂያ ይቻላል እህት ከአዲስ አበባን ጎድረ ወይም ከአዲስ አበባ ባህርዳር

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 20 วันที่ผ่านมา +8

    ❤️❤️❤️💒በሌላ ሚዲያ ዮቲዮብ አለኝ ስትይ ሰምቸ ዛሬ ነው አፈላልጌ ሰብስክራይብ ያረኩሽ ጀግና ነሽ የኔ እህት ቸሩ መድኃኔዓለም መጨረሻሽን ያሳምርልኝ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ ያለሁበት ቤት ስራ የለኝም ግን መበርታት አቃተኝ ወለተማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ💒💒❤️❤️❤️

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  19 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 26 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን አሜን አሜን
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏🙏

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለደጂህ አባቴ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጂሺ እናቴ

  • @mese23
    @mese23 26 วันที่ผ่านมา +15

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አችን የሰማ እኛንም ይሰማን እህታችን ሁሉን ላደረገ የቅዱሳን አምላክ እግዚብሄር ይመሰገን

  • @HannaHanna-r2l
    @HannaHanna-r2l 26 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን. እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @mametube793
    @mametube793 25 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን የኔ እህት ላንች የደረሰ ሰማእቱ አባቴ ለኛም ይድረስልን አሜን በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ በኤልሻዳይ ሚዲያ ነይልን መምህራችን ተስፋዬ አብራ ጋርም ሙሉ አድርገሽ መስክሪልን ❤❤❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 15 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen Amen amen amen Amen ❤❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh วันที่ผ่านมา

    በርቺ እህቴ
    ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    ወለተ ስላሴ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 26 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አግዚ አቤር ይመስገን

  • @የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ
    @የማርያምልጅነኝ-ኘ3ጰ 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን💒💕🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን💒💕🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን❤💕💒🙏🙏🙏ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ💕💒🙏🙏🙏🙏

  • @DemishYemaryamlij
    @DemishYemaryamlij 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እህታችንእኔንም ሀጢተኛዋን ስደተኞችን ለደጁ ያብቃን ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን😢😢😢👏👏👏❤❤❤

  • @TehayiTehayi-vk3zy
    @TehayiTehayi-vk3zy 26 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @HaymiTube-wy8cq
    @HaymiTube-wy8cq 26 วันที่ผ่านมา +4

    እሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu 26 วันที่ผ่านมา +3

    Amen Amen Amen🎉🎉

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 26 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን የናፈቅሽውን የሰማዕቱን ደጅ እረግጠሽ በረከቱን ስላደለሽ ለኛም በረከቱ ይድረሰን በርችልን ሙሉ ምስክርነት በኤልሻዳይ እንጠብቃለን ❤ባለፈ በቋቋዬነሽ ሚድያ ደስ እሚል መስክርነት ነበር ❤

  • @እመቤትፍቃዱ
    @እመቤትፍቃዱ 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እህቴ ታድለሽ ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን በእውነት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 25 วันที่ผ่านมา +2

    ይዱዬ የእኔ ጀግና በአጭሩ ለዚህ ያበቃሽ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲 ስትናፍቂው የነበረውን ያሳደገሽን የምትወጅውን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምራቱን ማየት ስለቻልሽ የከበረ የተመሰገነ ይሁን 🤲❤ በጉጉት እጠብቅሻለሁ ❤🌹

  • @SanaaSanaa-tz9ps
    @SanaaSanaa-tz9ps 26 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 26 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ 😢 አችም በርችልን እህታችን❤❤❤❤

  • @tararaya380
    @tararaya380 25 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴ❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 25 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 26 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ስሙ ከማይጠራበት ሀገር ለዚህ አበቃሽ ላንቺ የደርሰ አምላከ ጊዮርጊስ ለኛንም ይድርስል እኔም እንዳንቺ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ በርሜል ጊዮርጊስ ለመሄድ ነው

  • @DhasthaDhastha-l7q
    @DhasthaDhastha-l7q 26 วันที่ผ่านมา +6

    እህቴ በጣምነው የምወድሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @TgistHello
    @TgistHello 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለደጁ ያብቃን

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለስሽ❤❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 26 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen yen heti Qeli hiyoot yasamali ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እህቴ ብሰላም ምጥልን ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለደጅህ አብቀን አባቴ❤🙏

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን፡አሜንን፡አሜን😢😢😢😢

  • @aragawasres8795
    @aragawasres8795 18 วันที่ผ่านมา

    በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባክልሽ

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰኚ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወትን የሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብኝ ❤❤❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  26 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርባቸው

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ለደጅ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Kasr-r6g
    @Kasr-r6g 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እህቴ እኮን ደስ አለሽ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ስደት ያለነውን ለደጁ ያብቃን እህቴ በፀሎትሽ እሰቢኝ አፀደ ማሪያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dereseabno
    @Dereseabno 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዬርጊስ በሁሉም አንተ እርዳን ምልጃህ አይለየን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እህቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @SaSa-f6b
    @SaSa-f6b 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
    @Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለቸሩ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን እህቴ በፅሎት አሰብኝ ወለተ ቅዱሳን ብለሸ ለሀገሬ እንድበቃ

  • @TenawAsnakew-l8g
    @TenawAsnakew-l8g 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ እህቴ ነገር ግን አንድ የምነግርሽ አለኝ ይቅረታ አድርጊልኝና ክርስቶስ እድህ አለኝ ጊዎርጊስ ተገለጠልኝ እመቤቴ አናገረችኝ ማለት ይህ ጥሩ አይደለም መክንያቱም ሰይጣን ይህንን ተጠቅሞ ሰዎችን ለማሳሳት ይጠቀምበታልና ብዙዎች በዚህ አካሄድ ጠፍተዋልና እግዚአብሔር የሆነ ነገር ቢገልጥልሽ እንኳ በልብሽ ያዥው ። "ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር " እንደተባለ።

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  19 วันที่ผ่านมา

      በምድር የመሰከረልኝ በሰማይ አባቴ ፍት እመሰክርለታለው ያለውስ

  • @azebassefa-rv6ok
    @azebassefa-rv6ok 3 วันที่ผ่านมา

    እንደው በእመብረሃን ለእኛም በፀሎት አስቢን እንደአንች ለሀገራችን እንድንበቃ

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫

  • @messitube5831
    @messitube5831 20 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ታሪክሽን ተከታትያለሁ በጣም እግዚአብሔር ይወድሻል እንኳን ለሃገረሽ አበቃሽ ለኔም በጣም እንዲፈታልኝ እምፈልገው ነገር አለኝ እባክሽ ፀልይልኝ አመተ ስላሴ ብለሽ

  • @mariouset142
    @mariouset142 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማህእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን ቆጠሮ ፍታልኝ❤❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 19 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትይ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤🙏 ቋቋዬ ነሽ ሚዲያ ለይ አይቼሽ ነበር ደስ ይላል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  18 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @የአሜን
      @የአሜን 18 วันที่ผ่านมา

      @ወለተማርያምTube ሁሌም ምኞቴ ነበር እደዚ በሀይማኖቴ ይበልጥ ፀንቼ ቅዱስ ቁርባኑን ወስጄ ብዬ ምኖቴ ነው የሱ ፍቃዱ ከሆነ አድቀን ሁለን ያስተካክላል🙏❤

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን የኒውድ በፀኦሎት አሥብኢኝ የኒውድ መዝፍን መጨፍር በብልጭልጭ አለም አይነልቡናየ ታወር የኒውድ በፆሎት አሥብኢኝ ወለተማርያምነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yehens
    @Yehens 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴ በጣም ቀናሁ በርቺልኝ እንጠብቃለን

  • @SelamNegash-j7w
    @SelamNegash-j7w 19 วันที่ผ่านมา

    እህታችን እግዛብሄር በቤቱ ያቆይልን በአረብ ሀገር ነው ቅዱስ ቁርባን የተቀበልሽው ወይስ ኢትዮጲያ ነው በጣም ነው የገረመኝ ታሪክሽ እያለቀስኩኝ ነበር የሰማውት የእኔም ጥያቄ እና ሂወት ባንቺ ታሪክ ላይ ተመሳሳይ ስለሆነብኝ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ የለዳዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ይርዳኝ በፁሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሥላሴ ብለሽ እኔ እህቴዋ የሳይጣን ክፋቱና ተንኩሉን ታዉቂዋለሽና ከንቱ ዉዳሴዉን እፈራልሻለሁ በረከትሽ ላይ እንዳይቁምብሽ እፈራለሁ እመብረሃን ትሰርልሽ ❤

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔም በጣም ነው የምፈራው እግዚአብሔር ፍፃሜን ያሳምርልኝ ዘድ በፀሎት አስቡኝ

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 21 วันที่ผ่านมา

      @@ወለተማርያምTube እመብረሃን ታስብሽ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  21 วันที่ผ่านมา

      @@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየልአሜን

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 16 วันที่ผ่านมา

    በርቺ ይደነቅ ጠንካራ ነሽ አውቃለሁ እኛንም ሳቢን

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናም ግንቦት ወር ሀገሬ እገባለሁ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    🕊🥰🕊🥰🕊🥰🕊
    🥰🕊🥰🕊🥰🥰🥰

  • @EnatAsheber
    @EnatAsheber 20 วันที่ผ่านมา

    Amen.egnanim.ledegu.yabikan

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 2 วันที่ผ่านมา

    ፍጣሪየ አዴራውን እዳች በስዴት ያለችሁ እህት ወድሞቸ ለዴጅ ያብቃን ማሩ ጊወሪጊስ አዴራህን❤❤❤❤

  • @TadelechTadelech-ho1ev
    @TadelechTadelech-ho1ev 17 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen sematu kidus goregise ledeji yabikagn

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአንች የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን❤️❤️

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ8ዐ 19 วันที่ผ่านมา

    ተአምርኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈርስኛው አባቴ ጠባቂዬ 🙏🙏🙏🙏🙏 አመስግንህ ዘድ ምክንያቴ ብዙነው ተመስገን አምላኬ 👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @AronMesfin-rj1mw
    @AronMesfin-rj1mw 19 วันที่ผ่านมา

    It was educational your interview I went to Bermel Giorgi's it's Amazing Words can't Express . As well As Wonkshet Gebriel and .Memhir Girma Wondmu I Leaned from Memhir A lot.

  • @makerma3853
    @makerma3853 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮዓ ኣሕጎሰኪ🎉🎉🎉ነዓኪ የማስለና

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 17 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እኔ ግን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አባ ይሀዋንስ መስማት መማርም አልወድም በርች እህቴ❤🎉

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  17 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን መልሽልኝ

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 17 วันที่ผ่านมา

      @ወለተማርያምTube እግዚአብሔር ነው እሚቀው እኔ አላቅም እኔ እቃውማቸዋለሁ እነሱን ስሰማ በጣም መንፈስ ይጨነቃል ያመኛል

    • @LiyaLeyou-h4i
      @LiyaLeyou-h4i 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@fikermamo8783wede setsemyachew menfesh mechnkew kanche west yalew kifu menfes edegelt selmayfelg new

  • @hagiye
    @hagiye 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እህቴ እድለኛ ነሽ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ መሄድ መታደል ነው እኔም ይቺን ቀን ናፈኩኝ አንቺን የሰማ ሰማአቱ እኛንም ይስማን እስከመቼ ከዚህ ስደት ተገላግዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በርቺልኝ ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 10 วันที่ผ่านมา +1

    ... 💚💛❤🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን:አሜን:አሜን❤❤❤❤

  • @LemLe-t7i
    @LemLe-t7i 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሴ ብለሽ ስትቆርቢ አስቢኝ የኔ ውድ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 26 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይግባው።

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  26 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 26 วันที่ผ่านมา

      ​​@@ወለተማርያምTubeታድለሽ ግን የእውነት ፀልይልኝ በሰማእቱ እንደምፈታ አውቃለሁ ግን ተማሪ ነኝ በጣም ፈተና ላይ ነኝ ፀልይልኝ እባክሽን እህቴ ይሄን ሁሉ የምነግርሽ የፍጡነ ረድኤት ልጅ ስለሆንሽ ነው ።

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤
    Tamernew iunet ye semayitu qidisu Giyorgis berekat yadirbin

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለኛም ለድጃው ያብቃል እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውና በረከት ያብዛልሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ
    በፀሎት እስብኝ መክበበ ድንግል በለሽ😢

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 19 วันที่ผ่านมา

    ውይ እህት እንዃነ በሰላም ለቅድስት ሀገርሺ አበቃሺ እዲሁም ሳኡዲ እዳለሺ የሁነ ሀሳብ ላማክርሺ ፈልጌሺ ቁጥርሺን ሰተውኝ ነበረ ሰለየሁሺ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ እማ ሰማአቱ ለአቺ የደረሰ አባት ለሁላቺን ይረስልስ በውነት አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @QelamaTesfahe
    @QelamaTesfahe 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen Ameen Ameen 🎉

  • @MekuEmbyale
    @MekuEmbyale 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን ሁላችንም

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 19 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው የኔዘመዴን አገኘሁ አንችሀሳብ እኔነኝ በህይወቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ምመኘው ምንኩስናነው ሰዎችን ወደህይወቴ የሚመጡትን በሙሉ በወንድምነት አውርቼ ግንወደህይወት ለመቀበል አልችልም በውነት ብዙሀሳብሽ ከኔጋር ይመሳሰላል ትዳርም ይሁን ምንኩስና በሱባየ ይሁን እኔማ በናፍቆት አለቅሁ በውነት ለሀገራችን ያብቃን ፍፃሜሽንያሳምርልን እህታችን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 21 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሜን እህቶቻችን ሰማእት ቅድስ ጊውርጊስ ለድጂህ ኣብቃኝ በፀሎትሽ ኣስብኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ 🌺🌺🌺🌺

  • @hellent553
    @hellent553 20 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Ehitachin lachi yederese semahitu lenyaam yidiresilin 🤲🤲🤲🤲🤲🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 15 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊወርግስ ላንቸ የደረሰ ለኛም ይድረስል አሜን ወለተ ገብሪኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አጓጓሺኚ ታድለሺ ጀግና ነሺ🎉 እኔ እራሱ መልኩሶ ወደአለም መመለስ ም አለ ብየ ይቺን ቃል ከሰማሁ ጀምሮ ሀሳቤ ተመታ ከዛ ቀን ጀምሮ ወደአለም ተመለስኩ ማለት ለማግባት አሰብሁ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን ደስ አሌሽ እህቴ❤❤❤

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 23 วันที่ผ่านมา +1

    የሠመአቱንድንቅታምረሥትናገረእኔበለቅሶጨረሥኩት

  • @selamayele6181
    @selamayele6181 26 วันที่ผ่านมา +2

    xenkara.seti.neshi.berchi❤❤❤❤

  • @dhfg336
    @dhfg336 20 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንን

  • @fasikaadana8990
    @fasikaadana8990 23 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን

  • @HiwiTube-ug5wl
    @HiwiTube-ug5wl 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እህቴ

  • @Fesan43
    @Fesan43 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን❤❤❤

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እኛንም ለደጅ ያብቃን ወለተ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ስደተኛዋ ሀጢያተኛይቱን እህትሽን መጨረሻሽን ያሳምርልኝ🙏🙏🙏

  • @user-adena
    @user-adena 11 วันที่ผ่านมา

    ሠመአቱ ላንች የደረሠ ለኛም ይድረስ በሠለም ለሀገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን

  • @eleni5468
    @eleni5468 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤

  • @Zenash-g3w
    @Zenash-g3w 19 วันที่ผ่านมา

    አሜንእኛንም ለደጂ ያብቃኝ❤❤❤