አዲስ ሰደድ እሳት በአሜሪካ ተቀሰቀሰ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @فاطمةالسلفيةزهرةالسنة
    @فاطمةالسلفيةزهرةالسنة 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሏህ የሀያሎች ሀያል የንጉሶች ንጉስ የብርቱዎች አሸናፊ የአለሙ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ብቻ የተጋባ ነው አልሀምዱ ሊላህ ረበል አለሚን የአለሙ ጌታ

  • @yenushusen5877
    @yenushusen5877 3 วันที่ผ่านมา +6

    በለፈለፉ ባፍ ይጠፉ አለ ያገሬ ሰዉ የሰዉ ሀገር እሳት እያነደደች ለራሷ ደግሞ ፈጣሪ ሰጣት

  • @YafiYafitbinyam
    @YafiYafitbinyam 3 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚያብሄር እጅ ነው አለም ለአለም መፀለይ አለበት ይማረን

  • @MukbilHalil-t4p
    @MukbilHalil-t4p 3 วันที่ผ่านมา +5

    እኛ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን በእውነቱ (መምሪያ) ላክንህ፡፡ ማንኛይቱም ሕዝብ በውስጧ አስፈራሪ ያላለፈባት የለችም፡፡35:24

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 3 วันที่ผ่านมา +3

    No one but ALLAH is great.

  • @HassenBeshir-x8d
    @HassenBeshir-x8d 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ሆይ የፍልስጤምን ባሮችህን እምባ አይተህ አሜሪካን እና ኢስራኢልን አጣፋቸው ያረብብብብ

  • @MrPhone-d9p
    @MrPhone-d9p 2 วันที่ผ่านมา

    ወደ ጌታ ይፀልዩ ጌታሆይ ምህረት እጅግ የበዛ ነውና ይቅረ በለን

  • @1950fhhdhhdhh
    @1950fhhdhhdhh 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ከ እዉነት ጋ ነች 🇵🇸💪

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i 3 วันที่ผ่านมา

      Manaw ewntgnaw

  • @kedirmohammed5130
    @kedirmohammed5130 3 วันที่ผ่านมา +2

    አለምን ሰላም የሚነሳ አለሃ ዋጋውን ይሰጠዋል፣ ያነሳታል

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS 3 วันที่ผ่านมา +1

    getaEyesus YADENLE ❤️😭🇺🇲🇺🇲

  • @TayitaWerku
    @TayitaWerku 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት ነው ነገሩ ጭራሽ እምነትም የላቸውም ማለት ነው እንደው ፈጣሪን ብለምኑ እንኩዋን በፀሎት እሱ ሚሳነው የለም

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 3 วันที่ผ่านมา +2

    የፍልጤም የንፁህ ህፃናት እናቶች አዛውንቶች በሆስፒታል ህክምና ላይ የነበሩና አቅም ያልአበራቸው ደም ገና አሜሪካና እስራኤል ላይ ይጮሃል:: 5:41

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም በደለኞችን በራሳቸው አጃ ይጥመዳቸው

  • @JemilaJem-h4g
    @JemilaJem-h4g 2 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል የምትባለው አገር ብትሆን በአላህ ይሁንብኝ አላህ ቀን ቆርጦላታል ትጠፍለች💥💥💥💥😁😁😁😁

  • @JemalYasin-c3h
    @JemalYasin-c3h 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፔንታጎንም ይገባዋል

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣ ከባድ ነው የዘንድሮ ክረምት California ዝናብ ብዙ አልዘነበም ጭራሽ ሰሞኑንማ ፀሀይ ነው ይህ ቁጣ ነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ ስንት አገር አፍርሰዋል አቃጥለዋል ችግር ምን መሆኑ ይውቁት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪየለም ማንአለብን ብለዋል አዲም ህዝብ አያዝንላቸዉ ሰትአለም አሰለቅሰዋል ሰትአለም ጨፍጭፈዋል ይገባቸዉል አሁንም ምንሰረተን ነዉአላሉም ይበላቸዉ 😅

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 3 วันที่ผ่านมา +3

    ትራፕ አለ እኔ ከተመረጥኩ ፍልስጤምን ገሃነብ አረጋታለው
    አላህ ም መለሰለት አሜሪካንን የገሃነም ምሳሌ አረጋት
    ዛሬ ያ የምትኩራሩበት ኃይል ቴክኖሎጂ ጉራ የት ገባ
    ኃይልም አሸናፊነትም የአላህ ነው።!!!!!!

  • @tilahunarefaine4149
    @tilahunarefaine4149 2 วันที่ผ่านมา

    California wild fire may still extend further. Because, the state is in between the North Pacific and the North Atlantic Gyres. These gyres are large spirically circulating oceanic surface currents that blow towards it.

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 3 วันที่ผ่านมา

    የእሳት አነሳሱ ስታየው መስመር ይዞ የምቀጣጠል ነውና የሰው እጅ ያለበት እንዳይሆን ያሰጋል ?

  • @Takila1234
    @Takila1234 3 วันที่ผ่านมา

    የጦር መሳርያ ፋቢሪካ ብቻ ይበቃል ነበረ

  • @nuraldenabdi
    @nuraldenabdi 3 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍🫶🤲

  • @Lema-x1n
    @Lema-x1n 3 วันที่ผ่านมา

    Lema

  • @AbarraaIndaalaa
    @AbarraaIndaalaa 3 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/qo0B8Sgm86s/w-d-xo.htmlsi=H7XXDHD_ncJBgBDJ

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 วันที่ผ่านมา

    ይነሳ እጅ በላውስ እደት ይብረድ

  • @messya7125
    @messya7125 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዜናዉን ስታነብ አንተጋ የሚደርስ አይመስልም ተለበለበች ስትል ገገማ

    • @PorMob-k6i
      @PorMob-k6i 3 วันที่ผ่านมา +1

      Sedabun min ametaw

  • @kedirmohammed5130
    @kedirmohammed5130 3 วันที่ผ่านมา

    አለምን ሰላም የሚነሳ አለሃ ዋጋውን ይሰጠዋል፣ ያንሳታል