Ethiopia - ትራምፕ የዛቱትን ተገበሩት! ዶ/ር ቴዎድሮስ አረጋገጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @messya7125
    @messya7125 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አፍሪካ ራሷን እስከአሁን በምግብ መድሀኒት በመስራት አልቻለችም እርስ በርስ ከመጫረስ መሬት ከአዉሮፓ እጥፍ ይዘን ልመና እስከመቼ እስከአሁን ይዘዉናል በቃ ።

    • @qader6010
      @qader6010 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መጥፎ ሰው ምንግዜም መጥፎ ነው ያውም ካፊር ጥሩ ሰው ምንጊዜ ም ጥሩነው አሜሪካ የደም ነጋዴ ናት በንጹሃን ደም ሀገሯን ታሳድጋለች

  • @amanualtefera4344
    @amanualtefera4344 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይበለው ።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀማስ አለምን አስደመመ እኮ ይምር ጀግና ነው።

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 15 นาทีที่ผ่านมา

    ትክክል ባይሆንም። ቴዎድረስ የተባለዉ ሐገሩን ቁጭ ብድ ሲያጣጥሉም ነበር አተ የገዛ ሐገርሕን ሳታከብር ማንም ሊያከብር አይችልም።

  • @AbdilkadireEbrhm
    @AbdilkadireEbrhm 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allha hedayehuni yisixa latirabi

  • @JamalAbdu-b2u
    @JamalAbdu-b2u 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልመና ሲቀርብህ ሲቀርብ አንገቨገቨህ አይደል

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ና አሜሪካ ዶላር ገደል ግቡ እነሱ መቼም አፍሪክ ጥቂም ነው መፈልጋዉ 😒😒😒

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይብለኝ ለወያኔ ጦሪነት ጦሪነት አምራታል አሁን ለቁስል ማጋጋሚያ ጠጠር ትውጠለች

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአለም የጤና ድርጅት የአለም ህዝብ ብዛት ቅነሳ ፕሮግራም መሪ ነው ለዚህም ነው ትራምፕ የሚቃወማቸው።

  • @saved1580
    @saved1580 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማቴዎስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
    ² እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።
    ³ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።
    ⁴ ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው።
    ⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥
    ⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው።
    ⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው።
    ⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
    ⁹ እኔ ደግሞ ለሌሎች ተገዥ ነኝና፥ ከእኔም በታች ጭፍራ አለኝ፤ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል አለው።
    ¹⁰ ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።
    ¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤
    ¹² የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
    ¹³ ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
    ¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
    ¹⁵ እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።
    ¹⁶-¹⁷ በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።
    ¹⁸ ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
    ¹⁹ አንድ ጻፊም ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
    ²⁰ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
    ²¹ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።
    ²² ኢየሱስም፦ ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው።
    ²³ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።
    ²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።
    ²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።
    ²⁶ እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።
    ²⁷ ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።
    ²⁸ ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።
    ²⁹ እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ።
    ³⁰ ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር።
    ³¹ አጋንንቱም፦ ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን ብለው ለመኑት። ሂዱ አላቸው።
    ³² እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ።
    ³³ እረኞችም ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ሄደው ነገሩን ሁሉ አጋንንትም በአደሩባቸው የሆነውን አወሩ።
    ³⁴ እነሆም፥ ከተማው ሁሉ ኢየሱስን ሊገናኝ ወጣ፥ ባዩትም ጊዜ ከአገራቸው እንዲሄድላቸው ለመኑት።

  • @girmalyew3777
    @girmalyew3777 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teddy wed mkle

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግ አረገ መች በሚዋጠው ገንዘብ ልክ ደሃውን ህዝብ ጠቀሙ ሌቦች የተጠረቀመበት በላስልጠነቱ ለኪሳቸው ነው የሚየውሉ ደግ ደግ በሽታ አዛማቾችም እነሱ ነቸው viva Trump

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትራምፕ ኣቋም ከ እርሳቸው በፊት የነበሩት መንግስታት የፈጸሙባቸውን በደል እርሳቸው ይክሳሉ ለምሳሌ ኤርትራ ከ 27 ኣመት ታግዳ ነበር ኣሁን ኤርትራላይ ያላቸው ኣቋማቸው ገልጸዋል ቀጥሎም ኣማራላይም ትኩረት ኣድርገዋል ኢቲዮጲያ ላይ ብድሩን መልሺ 😅😅😂😂ኣሁን ይሄ ህዝብ የነበረበት የ ኣብይ እዳ ለመክፈል በቀረጽ ህዝቡ ልቡ ጠፎበታል የትራምፕን ብድር እንዴት ይመለስ 😂

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ከምድር ያሳዉ እሄካፊር ካሀድ የሙስሊም ጥላት