ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ወንድም እንዴት ነህ ደሰ የሚል አቀራሪብ ነው አገሬን እያየሁ ነው በጣም ደሰ ይላል አንተን በሂድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
መታደል ነው ደስ በሚል አቀራረብ ኢትዮጵያን እያስተዋወቅህ ነው ብዙም ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
ሄኖክ በጣም ጎበዝጋዜጠጛ ነህአቀራረብህም በጣም ያምራል!!!!እማማ ጎንደርቋራ ጃናሞራአለፋና ጭልጋደንቢያ ወይ በለሳእብናት ወገራወልቃይት ጠገዴመተማና እስቴሁመራ ጎርጎራ ጋይንት ወይ ጣቂሳመተማ አዲስ ዘመንደብረታቦር ጎንደርበየዳና ጠለምትወረታና ደባርቅሰሜን አርማጭሆተራራዉ ያስፈራልእንኳን ጥይት ጭሆሆሀሆ
I proud in our legacy of heaven Ethiopia
good
ድንቅ ነው! ❤
ነገስታቱ የተለያየ ግንብ ቢያስገነቡም ዋና ቤተመንግስቱና መኖሪያቸዉ የአፄ ፋሲል ግንብ ነዉ ::አፄ በካፋ የእልፍኝ አዳራሹንና የፈረስ ማቆሚያዉን አስገነቡ እንጅ የሚኖሩት ከዋናዉ ቤተመንግስት ነዉ::
ጋዜጠኛ ሔኖክ ጎንደር ከሔድ አይቀር በራሱ ሊጎበኝ የሚገባውን የታሪክ የሀይማኖት ሊቅ ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን ማግኘትና በእርሱ አተራረክ መስማት ነበረብህ አፍ የሚያስከፍት እጅግ ሊቅ ነውና ዳሩ ምን ዋጋ አለው አልተገናኝቶም ነው ነገሩ። ቀጣይ ወደ ጎንደር ካቀናህ እሰብበት
ሰላም ወንድም እንዴት ነህ ደሰ የሚል አቀራሪብ ነው አገሬን እያየሁ ነው በጣም ደሰ ይላል አንተን በሂድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
መታደል ነው ደስ በሚል አቀራረብ ኢትዮጵያን እያስተዋወቅህ ነው ብዙም ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
ሄኖክ በጣም ጎበዝ
ጋዜጠጛ ነህ
አቀራረብህም በጣም ያምራል!!!!
እማማ ጎንደር
ቋራ ጃናሞራ
አለፋና ጭልጋ
ደንቢያ ወይ በለሳ
እብናት ወገራ
ወልቃይት ጠገዴ
መተማና እስቴ
ሁመራ ጎርጎራ
ጋይንት ወይ ጣቂሳ
መተማ አዲስ ዘመን
ደብረታቦር ጎንደር
በየዳና ጠለምት
ወረታና ደባርቅ
ሰሜን አርማጭሆ
ተራራዉ ያስፈራል
እንኳን ጥይት ጭሆሆሀሆ