@Artinstitut106 lol, great!! At least being honest is the best way to be a human being!! You're fortunate to see it, dear!! There are a lot of people who are blinded beyond our imagination & we just pray that Almighty God alone can heal them! 🙏 GBU for being fortunate!!🎉❤
በህይወቴ ዘመን ይህ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
የሀገሬ ልጆች እባካችሁን እርስ በርስ እየተሰዳደብን ለሠይጣን እድል አንስጥ የሚሻለው እርስ በእርስ በመቀባበል የአንድ አባትና እናት ልጆች ነን በማለት መልካም አስተሳሰብን ይዘን የጥላቻን መርዝ ከውስጣችን እናውጣ ለራሳችንም ጤና ስለማይጠቅመን ፈጣሪ ይርዳን ።
@@samibekele-sc6px ይሄን ካሰብክ ዘር መርጦ መግደልን ተቃወም
እምዬ ጎንደር ሰላምሽ ይመለስልን ጥምቀቱ የሰላምና የፍቅር የደስታ ያድርግልሽ እናትዋ ጎንደር ሀገሬ ሁሌም ድምቅ በይ😇💚🙏
ሰው የለም እንጅ ሰውማ ቢኖር ፣
ወ ይ ሃገር ወ ይ ሃገር ወ ይ ሃገር ጎንደር፡፡
You are deaf, dull
Good job!
Beautiful well done. Thanks Gondar I love u ❤❤❤
ውስጠ ቀፎ!
ለአንተ/ለአንች ምኑ ነው ቆንጆ የሆነልህ/የሆነልሽ!?
በዲም ላይት ማሸብረቁ ነው!?
ጭንቅላትህን አሰራው!!
ጎንደር እውነትም የተሞሸረችው አሁን ነው::በርቱ!!!
🤣🤣🤣🤣😜😜😜doron siyatalluwst bemechagna taluwat alu edih eyatalele edmewn yarzm enj 😢gonder hizb jil new
አልቀረብህም ባንዳው ይህን ብልጭልጭ ስለለጠፈ ህዝቡ ሚሸወድ መሰለህ
መጀምሪያ በልቶ ማደር ይቀድማል
ሀገሬ ሠላምሽ ነዉ ሚናፍቀን መብራቱ ይደረስ ነበር😢
በጣም
😁😁😁😁 መሳቂያ
ገጠር መብራት ለሌላቸዉ አዝናለሁ
የኣማራ ህዝብ እንዲህ ነው እንዴ የተናቀው!!!, እንደህፃን ልጅ በከረሜላና በብልጭልጭ የሚሸወድ, ቅቅቅቅቅቅ፡፡ አረ ተውውውውው ኣታዋርዱን፡፡
😭😭😭😭😭😭ewnet new aznalehu
Enaneten Mesele Kefate Yetekane Amaran Tigeria Kelelun Awedemachu Enanete Atenorubat Lemen Atefatunem
ሁላችንም እግዚአብሔር በፍቅር መንፈሱ ያጥምቀን::
ለጎንደር ማንም ቢሻር ማንም ቢተካ እንደ ታሪካዊነቷ የሚገባትን እድሳት ልማት አስቦላት ያለፈ መንግስት የለም::እኛ ልጆቿ ግን ተስማምተን ተሳስበን ሀገራችን እናሻሽል ፍቅሩን ይስጠን ::
ደሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት። አሉ።
በብልጽግና የምናየው ህንጻዎችን በዲም ላይት የማሸብረቅ ሥራ የትም አያደርስም።
@@demelawembeale3940 አይዞህ ብቻህን አይደለህም! ብዙዎች ናቹህ, negative energy, ለትችት እንጅ ለስራ ያልተፈጠራቹህ:: 400 አመት በሁዋላየጎንደርን አቦራ የሚያራግፍላት ሲመጣ .. ስድብ, ትችት, .. እኛም, አባቶቻችንም ያልሰራነውን የሚሰራ ሲመጣ ተመስገን እንበል
የፅንፈኛው ያለው ራዥም ምንስ ብቻ ለቤትህም ኩራዝ የለም እንኳን ብልፅግናን ለመተቻት።
የፅንፈኛ አቅሙ ራዥም ምለስ ብቻ አንታም እንዱ ናህ።ለአገርህ ትንሽ ናገር ሰርታህ አሰይ።ለቤትህም እንኳን ኩራዝ የለህም።
ምንድነው የተሰራው ት/ቤት ሆስፒታል ከጊዛዊ ብልጭልጭ ይልቅ ለገጠሩ በእንጨት ለሚጨናበሰው መብራት ቢገባለት ነበር ሥራ ተሰራ የሚባለው
@ ለ3000 አመት ማረሻን ያላሻሻለ ህብረተሰብ ውስጥ, ብልጭልጭም ይሁን, ትላልቅ ግድቦች, ወይንም የበጋ ስንዴ ... ስራ ነው. መጠየቅ ያለብህ 3000 አመት ይሁን 150 አመት ታሪክ ውስጥ ምን ስንሰራ ነበር? ትክክለኛው ጥያቄ ምን ስንሰራ ነበር ነው?
የአማራ ሕዝብ ብልጭልጭ መብራት አይደለም ጥያቄው
1 አትግደሉን ነው
2 መሰረትዊ ልማት እኩል እንጠቀም ነው
3 አመራን የሚበድለውን ህገ አራዊትህን ቀይርነው
4 ክክልሉ ውጭ ያለው አማራ በየትኞውም ቦታ እኩል ዜግነቱ ይጠበቅ ነው
5 አማርን እንደ ጨቅኝ ሌሎቹን እንደበደለ የሚተርከውን ተርትችሁን እቁሙ ነው:: በእጠቃላይ የህልውና ትግል ላይ ነው:: መብቱን በልጆቹ ያስከብራል:: ህዝቡ በብልጭልጭ እይድልልም ::
QAFOO MANAWUU. YAGDALEKK YALWUU. ARE. AYNACHUUN GILTUUU CIFNN TILCHAA. DONKOROO ARGACHUU MACHEE NAWUU KAA DUNKURINN MITWATUTT
@@XahirXahirmustefaጥንብ ጋላ ጠብቅ
ትክክል
@@XahirXahirmustefaወለጋ ሻሸመኔ ጄማ ሐረር .. አርዳችሀ ስታቃጥሉ እሬሳ ስትጎትቱ የነበረችሁት እናንተ ናችሁ ።
I Love you. Godar
ስትሽከረከሩ ብትውሉ እዛችው ፒያሳ እና የፋሲል ቤተመንግሥት ዙሪያ ነው።የዛሬ አሥር አመትም እዛው ነው የምትገኙት።ከነዛ ሰፈሮች ወደ ውስጥ ሲገባ ሀገሩ የወዳደቀ ነው።አንድ ደህና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንኩዋን የለም።ሁሉም ትምህርት ቤቶች የፈራረሱ እና ከደረጃ በታች ናቸው።እንደ ቡናቤት ሠራተኛ የፊት የፊቷን ነው የምታሠማምሩት።
Teriorist Hayelochachehun Ke Temeheret Bete Leqaqu Camp Yaregachehuten Beluwachew Gonder Yetechegerechew Temeheret Bete Adelem Selame new
Mamesgen enlmed weregna
@@Tedda_Yg ወሬኛ? ሥራ አትስራና እግርህን እያንሻፈፍክ "እኔ ጎንደሬው!" በል።በየጠላ ቤቱ እየዞርክ ወሬ ከምንታንቃርር ሥራ ሥራ።ከተማችሁ ያረጀ እና ተጎሳቁሎ እንደ ሽማግል ምርኩዝ እየፈለገ ነው።ሥራ ሳይሆን ወሬ እና አሉባልታ ነው መዋያችሁ።ሌላው ከኋላችሁ ተነስቶ የሚገርም ከተማ እየሠራ ነው።እናንተ በባዶ ጉራ ትንጠራወዛላችሁ።
ወይኔ ሃገሬ 😢አዘንኪኝ እዉነትም ጠባቦች አለ
የጎንደርን ህዝቡ ለማደንዘዝ ነው: ለከተማው ገቢ ዜሮ
We need peace, peace ,peace,live, live,live
Selam Godar. Tebarek
So what? I see a lot of light okay"!
Egna yefelegenewe PEACE broo( selamina selam bechaaa)
የተለየ ነገር ያደረክ መሰለህ አሮጌ መሰረተ ልማት ላይ መብራት መደርደር ልማት ነው ልትሉን ባልሆነ😂😂😂😂😂😂አይ ብልፅግና
ማየት የተሳናቸው ይህን መየትም መስማትም አይፈልጉም። ምክንያቱም ሞት ብቻ እንጅ ልማት አይመለከታቸውም። የኢትዮጵያ ህዝብ ድህነትን እንዳ ጸይፍ ተደርጎ ስለተነገረው ነው
እሽ አንተ ማየት የቻልከዉ ታዲያ መብራት ምግብ ይሆናል? ማየት ያልቻልከዉ አንተ ነህ ምክንያቱም ሆድህን እየሞላህ እሚታይህ መብራት እንጅ ችግሩ አይደለም። ሃገር እንዲለማ ማንም ጤነኛ ፍጡር ይፈልጋል ግን መቅደም ያለባቸዉ ብዙ ነገሮች አሉ ሆዶ።
@@EthioHabesha-o5g አይ ጨለማ ነው ምግብ የሚሆነው 😂😂😂😂😂
ዝም በል ደንቆሮ ማየት የተሳነህማ አንተ ነህ እስኪ ገባ ብለህ የህዝቡን መከራና ስቃይ ተመልከት እስአሁን ድረስ ጥርጊያ መንገድ ያላገኘ ህዝብ በዚህ ዲም ላይት ለመደለል መጋጋጥ
የዲም ላይት ፓለቲካ ። ዲም ላይት ስራ ና ዳቦ አይሆንም
የአማራ የደም ውጤት መሆኑ ነው እኛ ብልጭልጭ አንፈልግም ታይቶ ነገ የሚጠፋ በሰላም ወጠን በሰላም ወደ ቤታችን የምንገባው ግዜ ነው የምንፈልገው
አይ ኮሌደር ልማት ባ/ዳር የባህል ምሽት ቤመጡና ቤጎበኙ በቄ ነው አገሪቱን ይጫወቱባት
አይዘድሮ እኔ ያለበት የህፃን መጫወቻ ድምቀት ወይ መዝቀጥ😢
I miss you my contry❤
ባለሃብቱ እያዋጣ ጎንደርን ማሳመርና ማስዋብ አለበት❤❤❤❤
መጀመሪያ ሰው ሆኖ መከበር ፡በሰላም መንቀሳቀስ ውሎ መግባት ፡ኢትዮጵዊ ፍቅርን መግንባት፡ፍትህን ማስፈን፡እንጂ ከዓመት በኋላ ለማይገኝ ዲም ላይት እንደ ሕጻን መደለል ግብዝነት ነው!
Yasafral zarem metalel 😢 Weyine fetari yifred Ewnet ayi wegene😢
አታላይ ናት ይችል ልጅ አታላይ ናት ምትለውን ሙዚቃ ተጋበዙ ካድሬወች 😂😂😂😂
✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 salam yemalase emama Gondar 😢😢😢😢
❤
ጥምቀት በጎንደር ግድ ይላል!🎉
Hagere 🙏🙏🙏❤❤❤
Instead of deamlight better focus on humanity.......people still suffering a lot.
Good job!!! Keep it up!!! Don't pay attention to negative people!
It is not negativity rather this is creatiszing
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል
አስረግጨ የምነግርህ ነገር ቢኖር ሙሉ ከተማውን ራሱ ብታብለጨልጨው አማራነትን እና ፋኖነትን የማያከብርን መንግስት እና ካድሬ ሳንገድል ትግላችን አይቆምም
Thank you God bless you.
ድንቅ እይታ
የኔ ውድ ሀገር
በጅምላይት የሚቆም ትግል የለም መጀመሪያ ዘራችንን ማጥፋት አቁሙ
እደናተ አይነት ቆሻሾች በፈጠራችሁት ተላላኪነት ነውጂ በልማት የሚጠፍ ዘር የለም ህዝቡን ተውት ይኑርበት
ዘርህ እንዲጠፋ ያረከው የመሀይም ስብስቦችን እየረዳህ ያለኽው አንተ ነህ፣ዘርንና ይህን ዘርን የሚያጠፉትን ዘራችንን አታጥፉ በሉአቸው፣
ፋራ
Gonderye nafekishgn selamish yemita
ትልቅ ስራ ነው 👏👏👏👏ግን ደሞ ለdecor ከዋለው ሀብት ምናለበት ግማሹን እንኳን የሚቀሉት አጥተው በረሀብ እየተሰቃዩ ላሉት ተፈናቃዮች በወሎ በደብረብርሀን ብዙ ተፈናቃይ አለ እነሱ መጀመሪያ ቦታ ቢይዙ ጥሩ ነው ለነሱ ቢደርስላቸው
እውነት እኔ እዚ ቦታ ላይ ስቆም ደስ ብሎኛል ግን ደሞ ግማሽ ነው ደስታየ ..
ገንቢ እና ሚዛናዊ አስያየት
የብአዴን አካውንት😂😂😂😂😂😂
ትንሽ አታፍሩም እረ አማራ ሁኑ😊
አማራ ጨለማ ይወዳል ያለዉ ማንነዉ
@@truthbetold1279 አማራ ጨለማ ይወዳል ሳይሆን ሰው ይቅደም ይላል ተፈናቅለው ቤት ንብረታቸውን አተው ውዶቻቸው እንደከብት ታርደውባቸው የት ወደቃችሀ ያልተባሉ ይቅደሙ ይላል 😏
እኛ ዲምላይት አልናፈቀንም
ከዚያ በሬ ሆይ ብለህ ተርትባቸው ያለው ማን ነበር ❓ ቡና ቤት ይመስል ብልጭልጭ 😂😂
Kenteh mehon alebet
አይፈረድብህም, የምታዉቀዉ ቡና ቤት (መሸታ ቤት) ስለሆነ ነዉ። አደራህን የቡና ቤት ሴቶች አቅሩብልኝ ብለህ መሳራያ እንዳተኩስ። የአንተ አይነቱ ወንድነት ኪዚህ አናልፍም
@@tamefast1 የቡኒ ቤቱ አራራ ያለበት መስሎኝ ከተማ ማሳመር ቡናቤት ማስመሰል የመሠለው 😃😃
ይሔ Christmas tree የተባለ የምዕራቡ አለም ጣዖት ሀገራችን በየቦታው ሲሠቀል ቄሱም ዝም መፅሐፉም ዝም።
Beautiful 😍
❤❤❤❤
Thank you Abby ahead for this wonderful change!
Mr. Abiy is the killer of over a million generations. He will be the next Alasad😂😂😂😂
አዬ የጐን ደር ሕዝብ በመብራት ይሸወድ😅
👍👏🤚
አባቶቻችሁ 500 አመት የቆየ ስራ ይሰራሉ እናንተ ከጥምቀት በኋላ የማይሰራ ስራ ታፀባርቃላችሁ
ጎንደርዬ
ምኑነው የተስተካከለው አልገባኝም
ጎንደር ተሞሸረች እ ል እል
አቶ ኢዮብ መንግስትን አስገድደህ ዘር እንዲያጠፋ ፈለክ።የሌለ ታሪክ የምታወራው ።ያንተ ሀሳብና ፍላጎት ምን እንደሆነ ልንገርህ በሁሉም መስክ የነበረው የበላይነታችሁ እንዲቀጥል ነው። ይህ ደግሞ ላይመለስ ተቀብሮአል አታስበው።አሁን መፍትሄው በሁሉም የሰው ልጅ እኩልነት ማመንና መቀበል ብቻ ይህን እየመረረህ ዋጠው
አማራን እያረድህ የምታረጋግጡትን እኩልነት እናያለን 😡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገር ባልተማሩ መሀይማን ስትገዛ፡ ህግ ጠፍቶ ግለሰቦች ህግ ይሆናሉ። ብአዴን እኮ ሞቷል አለቃ፡ የሚቀረው ቆፍሮ መቅበሩ ነው። ተላላኪውና አርዶ አሳራጁ ብአዴንን መቅበር የትውልዱ ግዴታ ነው ።።።።።።።።
አይ ሰገጤዎች ዘንድሮ በሳቅ ልትጨርሱን ነው የተነሳችሁት😂😂😂😂😂😂
ጃዊሳው
@wmg6574 ኣታ ናይ በረከት ስምኦን ሕሱም ዝ.ብ.ኢ … ታይ ይገድሽኩም ብዛኣባ ጎንደር ?!
@wmg6574 ኣታ ናይ በረከት ስምኦን ሕሱም ዝ.ብ.ኢ … ታይ ይገድሽኩም ብዛኣባ ጎንደር ?!
@wmg6574 ኣታ ናይ በረከት ስምኦን ሕሱም ዝ.ብ.ኢ … ታይ ይገድሽኩም ብዛኣባ ጎንደር ?!
ጎንደር እንደካሊፎርንያ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ
የእግረኛ መንገድ በጣም ወሳኝ ነው በርቱ
እንደህ አይነት ጅማሮ ሊመሰገን ይገባል። ጨለማን መምረጥ ግን አይገባም
ከሰላም ውጭ አማራጭ
ዲም ላይት ምናምን የሞትሉ ግን ከተማውን አይታችሁታል ወይስ የጥላቻ ነገር ሆኖባችሁ ነው?መልካም ነገር ሲሰራልን እናመሰግናለን ።
የሳይበር ሰራዊት ተከፋይ ጎንደር ብልጭልጭ ነገር አትፈልግም ጋጋላላ አራጅ ጋጋጋላላ እና ሰገራ ፋፋኖኖ ያስደርስህ እንደሆነ እናያለን ጋጋላላ አህያ ፋፋንንድያ
ጨለማ የለመደ ጨለማን ያመሰግናል እሰከመቼ?
አሁን አፈሩን ብሉትና ዲምላይት ልማት
ጂሎ ጅላንፎ
ታድያ ጨለማ ይሻላል ነዉ የምትለን?
ያልተሰራውን እንዲሰራ ማድረግ ነው እንጂ የተሰራውን መንፈቅ ጥሩ አይደለም ። የሚታረሰውን መሬት አንተ እረስ አፈር እንዳይበሉ። ቀሽም አማራ።
ትክክል
እናንተ የምትወዱት እንደ አህያ አዋራ እንደ ሴጣን ደግሞ ጭለማ ነው አይፈረድባችሁም
ከጀመራችሁ አይቀር ሁሉንም ህዝብ ብታፈናቅሉት ውበቱ ይጨምርላችኋል ምክንያቱም ትኩረታችሁ ለህዝቡ ስላልሆነ¡¡¡
ምነው ጦም ያሳደራቹሀቸው በንዴት የታነቁት ቡንዴት በሽታ ገዝተው የሞቱት ምን ላይ ናቸው
ስድስት አመት ሙሉ 13 ኪሎሜትር ጀምራቹህ ያልጨረሳችሁት የት ላይ ነው ያስቀመጣቹሁት የመሰረት ድንጋይ ሳት ጀምሩት ስንት በማስቀመጥ አደረሳችሁት ማንም የለጠፈው ጭቃ እያፈረሳችሁት ያለው ቅርስ ስንት ደረሰ ስንት ለማፍረስ አስባቹሀል ቅርስ ውስጥ አለአግባብ ለስማቹሁ ስትሉ የገነባችሁት ህንጻ ስንት ደረሰ!!!?
ይገና ዛፍ በጎንደር ? የከብቶች ግርግም ቢሆን መልካም ነበር ጌታ የተውለደው በዛፍ ስር አይደለም
እናታለም ጎንደር ደላምሽ ይብዛልኝ አገሬ ወሪኞች እባካችሁ ዝም በሉ እኛ ደሀወች ሰርተን እንብላበት በቃ እኛ አገራችን ሰላም ስትሆን እኛም ሰርተን እንበላለን እናንተ ውጭ ያላችሁ ሰወች እስኪ ዝም በሉ እኛ የለት ጉርስ የምንፈልግ ሰወች ሰላም ነው የምንፈልገው በቃ
እከካም ደሀ ያው ደሀ ነው ነፃነት አያውቅም
ልክ ሚሊኒየም እንዲህ ነበር በየ ወረዳው ዲም ላይት ፡ ዘንበባ መሰል ኮስሞቲክ በወሩ ሁሉም ወደ ነበረበት
አማራው ላይመለስ ወደ አራት ኪሎ ምን አባክ ታመጣለክ
ወግድ ጋላ !
ህዝቡን አክብሮ ቤት እየሰጠ የሚያኖረውን የዱባይ ሀገሩን የሚያሳምሩ መንግስት አይቶ ጭራቅ አብይ ህዝብ እካብ በሸራ ውስጥ እያሰቃየ የመብራት አቦል ተክሎ እዩ ይለናል አይብልፅግናወች ከሰውና ከመብራት ብልጭልጭ አፈር አላህ ያስበላችሁ አቦ😖
የጣሊያን የድሮ ህንጻዎች ቅርጻቸውን ሳይቀይሩ፣ በስሚንቶ እና በጅብሰም ቻክ ተደርገው፤ ቀለም ተቀብተውና በዲም ላይት አሸብርቀው ቀረቡላችሁ። ለውጡ ከምኑ ላይ ነው!?
እሰይ እሰይ
ምን ዋጋ አለው!!
ይህ ሁሉ የሚታየው ማታ ነው፤፤
ማታ ደግሞ የመንግስት ዘራፊዎች ስለሚያግቱን ካልያ ደግሞ ስለሚገድሉን ወደውጭ አንወጣም፤፤
ወይ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ህዝብ በመንገድ ልይትና ብልጭልጭ ማታለል አይቻልም ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ!!!!
ሰላም የሌለበት ድምላይት ቢቀርአይሻልም 666አሻራ መሆኑጠፋን የድንግልማርያም ልጅ ኢየሱስሆይ ሰላም አምጣልን ድምላይት አንፈልግም አልቀናል
Ene yemaygebagni leman newu endezh yemihonew ber mebederia newu or hizebu layi keld
የቱ ነው ልማቱ
አንተ ሰርተህ አሳዬን ምቀኝነት አይንህን ሸፍኖታል
@@mebratfenta5865 lol, well said comment!! GBU ✝️ ❤
Wow 🙏ሲያምር 💖
Keresmesu yensa y yethopia aydelem yemerbawyan new ebakachhu asetwlu
በቃ እግዚአብሄር መልካም።እንኳን ለዚህ አበቃን።
stunning!!!
ሰለም ሰለም የምትሉ የአማራን ሰለም የከለከለው ማናው ? አማራን ኗፀ አወጭ ብለው ክለሽ ይዘው በሽለለ ጨከ የገበው ማናው ? አብይ ልትሉኝ ናው። በሚሊዮን የምቆጠር ህፀናት ትምህርት እንደይመር ያራገው ማናው ? ምስግኑን የአማራ ህዝብ ገበሬ እየራሸና ያለው ማናው ? ፅንፈኛ አይዳለም።
ግን አሁን ምኑን ነው የምታሳየን አኘሎች ዲኮር መብራቶች ሌላ ነገር አላየሁም
ፋኖዎች አይታዩህም!!😂😂😂😂
@@Tayebogale252ጋላ ነው እሚታየኝ unfortunately
@@Artinstitut106 በጎንደር ስም የምትነግዱ ትግሪኛ ተናጋሪ (የበረከት ስምኦን ገ.ረ.ዶ.ች) አይናችሁን ተመርመሩ
ለመተቸት እንዲያመችህ እሱን ብቻ አይተህ አይመስልህም። አሊያ ቢያንስ ጎላ ብሎ የሚታይ ለ ብዙ አለ
@Artinstitut106 lol, great!! At least being honest is the best way to be a human being!! You're fortunate to see it, dear!! There are a lot of people who are blinded beyond our imagination & we just pray that Almighty God alone can heal them! 🙏 GBU for being fortunate!!🎉❤
ኧረ ልቦና ይስጠን ማድነቅ ካልቻልን ማንቀፍም አይጠበቅብንም ከዚህ ሁሉ ነገር ያስገደደን ማንም የለም ዝምን ማን ወሰደው ውይይይይይይ ያሳዝናል
አሽቃባጭ ቀለም ከሚቀባናና መብራት ዲምላይት ከማብለጭለጭ መጀመሪያ ሁለትጊዜ በልተሽ እደሩ
በጎን ህዝብን እየጨፈጨፈ በጎን ብልጭልጭ ለሚያሳይሽ መንግስት እንዴት ነው ሚመሰገነው በአናቱ ይተከል ይህን ገዳይ ከማመሰግን
በአለም የምትኖሩ ጎንደሬዎቹ እስኪ የተወለዳችሁበትን ሀገር ለማልማት እናንተም ተባበሩ የጎንደር ህዝብ ጦርነቱ ይብቃው በጥሩ ነገር ትውልዱን ካሱት
ፅፍኞች ይውደሙ
ጎንደሮች አብይን አንዋጋም ያሉት ለዚህ ነው ? 😏
😂😂😂
😁😁😁
🔻የአብይ አህመድን ብልጭልጭ ጣኦት ተከልክ አይይይይይይ
የብልፅግና ማንግሥት በሁሉም የአገርቱ አከበብዎች ዜጎቿን ተጠቃም የምያደርግ የከተማም የገጠርም ልመት እያፈጠና ይገኛል።ምለሰ ራዥሙ ፅንፈኛ ሺ ግዜ እንደ ቁራ ብትጮህ የምሰራውን ማንግሥት ከዓለማው ከልመቱ ፈቀቅ አተራግም።
ተሞሽራችሁ ሞታችኋል በቁማችሁ የሞታችሁ አብይ አህመድ አማራን በድሮን እየጨፈጨፈ ቀልድ ነገ ተራው ያተነው ወንድሞችህ በየጫካው ከአብይ አራዊት ሰራዊትጋ ለአማራ ነፃነት ነው አንቺ ክምር ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል ያለው ሰውዬ አባባል መብራት በራልን ላላችሁ አማሮች አሁን ያለውን ሁኔታ ይገልፃል ያለህ መስሎሀል አማራ !!!!!!
Decoration can not bring from genocide
ጎንደረ ሠላምሽን እንጂ ክፋሽን አልስማ አልይ ያረቅልን በፋኖ ልጆችሽ የምትሞሸሪበት ጊዜ አይረቅም
ምን አይነት ለቃቃሚ ነህ