ጉዛራ- የጎንደር ኪነ ሕንፃ አባት ቅርስ በጉዞ ኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @182960la
    @182960la 4 ปีที่แล้ว +6

    ልትመሰገን ይገባል በርታ

  • @HatetaChannel
    @HatetaChannel 4 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን። ከደብረ ሮሃ በኋላ ግን በተጉለት፣ በመናገሻ (በራራ አዲስ አበባ)የረጉ ቤተ መንግሥቶች ነበሩ። ደንቀዝ የሚገኘውን ያፄ ሱስነዮስም (ቅድመ ፋሲል) ቤተ መንግሥት ፍርስራሽ እና ሸዋ (ወጨጫ ተራራ) የሚገኘውን ያፄ ልብነ ድንግል ዘመን ቤተ መንግሥት ፍርስራሽም እንደዚህ በdocumentary እንድታስጎበኙን እንጠብቃለን።

    • @travelethiopia-6169
      @travelethiopia-6169  4 ปีที่แล้ว +3

      እጅግ ከበዛ አክብሮት ጋር ተቀብለናል።

    • @ethel7303
      @ethel7303 ปีที่แล้ว

      እኛም እንጠብቀዋለን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 ปีที่แล้ว +4

    አገሬን እኮ ጭራሽ አላውቃትም ገራሚ ነሽ ኢትዮጵያ

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 4 ปีที่แล้ว +3

    Good program

  • @bisratlema4271
    @bisratlema4271 2 ปีที่แล้ว

    I really like the way you present it , youre one of a kind, keep it up .thank you

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 ปีที่แล้ว +3

    ከደብረ ሮሀ በኃላ የረጋ መናገሻ የሚለዉ የተሳሳተ ነዉ እነበራራና ሌሎች ከተማወች መናገሻወችም ነበሩ:ነጮች በጭፍን የሚነግሩንን እንደእዉነታ እየሰማን ታሪካችን ባናጣመዉ ጥሩ ነዉ ::በተረፈ ግን ጉዞ ኢትዬጽያ ታሪካችንና የተፈጥሮ ሀብታችን ለማስተዋወቅ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚደነቅና የሚያስመሰግን ከመሆን አልፎ አቀራረባችሁም በጣም የተለየ ድንቅ በመሆኑ አድናቆቴን አቀርባለሁ

  • @millionmekuriaw46
    @millionmekuriaw46 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትህን ያተረፍክ ነህ. በርታ ሌሎች ገዳማትንም አስጎብነን

  • @meazeewolde2743
    @meazeewolde2743 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አገራችንን አናውቃትም ያሳዝናል.

  • @haniasay8908
    @haniasay8908 4 ปีที่แล้ว +2

    ጉዞ ኢትዮጵያ በጣም እናመሰግናለን

  • @dont3222
    @dont3222 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ayileyih edme ketenagar yadilh.egna yemanawqachew yagerachin wid yehonu qirsna tarik eyasgobegnehen new betam enamesegnhalen wendmachn.

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 ปีที่แล้ว +4

    ጉልበታችውን ይባርክ ......ሄኖኬ እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @immanuelkason1905
      @immanuelkason1905 3 ปีที่แล้ว

      You prolly dont care at all but does any of you know a method to get back into an instagram account?
      I was dumb lost the login password. I appreciate any assistance you can give me!

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉቢቷ አበባይቱ አገሬ እፍራዝ ትለያለሽ

  • @yabibalfantahun3468
    @yabibalfantahun3468 2 ปีที่แล้ว

    ጉዛራ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ይሆን?

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎጃምም እኮ የአፄ ሚናስ ቤተመንግሥት አለ። ኧረ ጎንደር ብቻ አይደለም።

    • @travelethiopia-6169
      @travelethiopia-6169  4 ปีที่แล้ว +5

      እኛ ጎጃምም ጎንደርም ኢትዮጵያ መኾናቸውን ነው የምናውቀው። የሰራነው የጉዛራን የዐፄ ሰርፀ ድንግል ቤተመንግሥት ነው። ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @bircruz555
    @bircruz555 4 ปีที่แล้ว +1

    You should edit out the guramayle language form Ato Samuel. He seems to be confused. He should either speak the native language or English. Cognitive dissonance. He doesn't seem to have a sense for his culture-corrosive way of talking.