የጠገቡት ጠንቋዮች በቤተመንግስት /Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @waqaayonjalalaa5574
    @waqaayonjalalaa5574 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭egzabher hulum nagar yabardilini salami la agarachini 🤲🤲🤲🤲

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ አቤቱ ማረን 😭

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን🙏 ጋዜጠኛ ነጋሽም እናመሰግለን ከበሩልን🙏

  • @sinkiekefelegn3711
    @sinkiekefelegn3711 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ! ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን!

  • @tsigewolde5211
    @tsigewolde5211 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪና ለአይምሮ ምግብ የሆነ ግልፅ ስብከት ነው ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን ።🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว +1

    Beunat kalehiwotn yesemaln memeher tsegawun yebzalot 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ, ይሄን መቅሰፍት ከሀገራቺን አጥፋልን t🤲🤲🤲
    መናፍቃንን !

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን የሰማነውን በልቦናችን ያፅናልን!!!
    ትምሕርት ስትለቁ የመምሕሩን ስም አስቀምጡ!

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን. አሜን. አሜን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። እኔን በግል ስለመከርከኝ ስለገሰፅከኝ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይታረቀን ስለ ድንግል ማርያም 🙏🏿🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @S-G.19
    @S-G.19 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! የዶሮው ነገርን ማናችንም አስተውለነው አናውቅም በጣም የገረመኝ እውነት!!!

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በጣም ወቅታዊ የሆነ ትምህርት ለተናጋሪ አንደበትን የሚባርክ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ገላጭ መንፈስ ቅዱስ እንዲያግዘን አምላካችን የድንግል ልጅ ይርዳን፡፡

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋል ይስጠን እኛን ይገልፅልናል ይሄ የምናየው ነው ከአንዱ አጥማቂ ወደ አንዱ ስንሮጥ መኖር ፈጣሪ ይቅር ይበለን ለሀገራችን ሰላም

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ያስተማረን የገጸሰን መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን ።

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን።ሳናይ ማመናችንን ያፅናልን አሜን።

  • @rahelmsrahel1880
    @rahelmsrahel1880 2 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiwet yesmilna

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠመልን

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzaber yitebiken ke Awire tnkayi

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰመለን እናመሰግናለን

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @mesimekiso5954
    @mesimekiso5954 2 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ዘመን ካለፈ ቆየ የቀረው ተአመረማሪያም እና የኦርቶዶክስ ግድግዳ ላይ ተሰቅለው ያሉ ጣኦቶች ናቸው