#የዛሬዉ_ደሞ_ይለያል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia
ተወዳጁ እና አስተዋይ ነጋሽ በዳዳ እይታዋችህ በጣም ይገርሙኛል በርታ ብራዘር
ሕዝቤ ማስተዋል ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ አይነልቦናችንን አብራልን ማስተዋሉንም አድለን ለእናትህ የድንግል ማርያም አስራት ትሆን ዘንድ የሰጠሀትን ሀገራችንን ስለናትህ ብለህ አስባት አሜንንን ነጋሽ ወንድሜ በርታ መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምረው
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
ቅድስት ሥላሴ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
Amen❤😇
አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ሽ ን ይ መ ል ስ ል ሽ 🙏🙏🙏
ነጋሽዬ ክበርልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ። ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን እምናየው የምንሰማው እጅግ ከባድ ነው
ነጋሽ እንደምነህ ሰላምህ ይብዛ
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
ወንድሜ ነጋሽ ትምርትህን እከታተል አለሁ በጣም ለቤተ ክርስትያን አርያ የሆንክ ልጂ ነዉ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን ግን እኔም የምለዉ ነገር ቢኖርበመድሀኒ አለም አትበል የግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ይላልና እግዚአብሔር ከፃፈዉ ከቅዱስ ሙሴ ፅላት ሰለዚህ አትበል ይህን እያልክ እንዴት ሌሎች ትምርት ትሰጣለህ መጀመርያ እራሳችነን ያለብንን እናስተካክል ሌላዉ የዘቀጡ ነገሮች ለቅመህ ባታመጣል ወንድሜ ይህን ስል ካጠፋሁ ይቅርታ አድርግልኝ 👏🌻
አቤቱ ይቅር በለን እንፀልይ ወገኖችዬ ጊዜው ከፍቱዋል
ለማንኛውም ሀገሬ በፊት ክብር ነበራት ክብርን አጣች
እግዚአብሄር ይታረቀን ሀጢያታችን በዝቶ ነው ፈተናው የሚበዛብን
እረ ወይ አምላኬ ልቦና ሥጠን😢😢😢
ነጋሽ በጣም አድናቂህ ነኝ። ልታልስተላልፍ የወደድከውን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አንዳንዴ እነሱ ባልገው ላስተላለፉት አንተ ባትጨመር ጥሩ ነው :: ባንተ ሚዲያ ደግመን ባናያቸው እንወዳለን
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
ኧር ተው በመድሀኒዓለም፣፣ውይ ሀገሪ ጌታ በምህረቱይጎብኝሽ😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ! አንተ የህሊና ፀፀት የለብህም : በምትችለው መጠን የሰው ልጅ ከጥፋት እንዲመለስ እየሰራህ ስለሆነ በርታ
የተናገርከው በሙሉ እውነት ነው ጠፍተናል ፈጣሪን ረስተናል አምላክ እጁ ረጅም ነው ምረቱን ይላክልን ፈጣሪዬ ሆይ ያማል
ያቀረብከው በሙሉ አሳዛኝ ድርጊት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በተለይ ሴትዮዋን ያስደነገሕጡት ልጆች ለፍርድ ቀርበው በህግ መቀጣት ይገባቸዋል የኔ እናት ብትሆን ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ስንት ልብ ድካም ያለበት ሰው አለ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
ውይ ነጋሽዬ ስንቱን አይተን እንቃጠል 😢
አቤቱ ልቦና ላጣን ሁሉ ልቦናን ስጠን።
ሃገራችንን ፈጣሪ ማራት ።
እጅግ በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጤኛ ነህ በርታ ።የምታያቸው እይታዎች በጣም ገራሚ ናቸው ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤
በጣም ያስዝናሎ ፀጋውን ያብዛልህ ውንማችን በርታልን❤
በጣም ያሳዝናል እኔ አሁን ካንተ ነው ያየሁት ፈጣሪ ይገስፃቸው።
ድንቅ እና አስተዋይ ነጋሽ ወንድማችን እንወድሃለን ኑርልን ❤❤❤
እኔ የምለው ወንድሜ አንተ እራሱ እኮ እያስተዋወክላቸው ነው ሲጀመር ለምን ታያለህ እንደዚህ አይነት ነገር ❤❤
ነጋሽ የኔአስተዋይ ወንድም ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን የቃልኪዳንሀገርናት 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ሀገራችንን በምህረቱ እስካሁንም ድረስ በእርሱ ቸርነት ነው የቆየነው 😢😢😢
ወንድም አለም ምን ሁሉም ነገር ተቀላቅሎብናል ብቻ ብዙ ሀጥያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ይላል ቅዱስ መፅሀፉ የጌታ ቃልን ተስፋ እናደርጋለን
ተባረክ ወንድሜ ማሰተዋልህን ያብዛልህ ብዙወቻችን ግራ ገብቶናል
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለእኛም ልቦና ይስጠን
Good job Negashe EGZABHER YEBARKHE
ነጋሽ ከአንተ ስብና ጋር የማይሔድ ነገሮችን ለተከታዮችህ ክብርም ስትል እንደዚህ የወረዱ ነገሮችን ባታሳየን መልካም ነው
እማማ እንኳ።የጤና ማጣት ይመስላል ይቅር ይበላቸው እኛንም ይቅር ይበለን ስለሁኔታቸው ምንም ስለማናቅ ምንም የጤንነት ፊትም አይታይባቸውም።
መፍቴሔዉ አንድ እና አንድ ብቻ ነዉ በፆሎት እንበርታ ንስሀ እየገባን ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን ከልካም ስራ ጋር ከዚህ ወጭ በዋዉራት እራሳችነን አናድንም😢
አቤቱ ይቅርበለን ሤትነቴን ማንነቴን ጠላሁት ይኸወቅት ሥንቱ ተራበ እየተሠቃየ የደላው ማንነቱን እረሣ በተለይ ሤት
አቤት ዘንድሮ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እኔ ይህ ትምህርት ሳይሆን ትውልድ ማጥፋት ነው አባቶቻችን የአፍ ዝሙት ብለው እስተምርውናል ስለዚህ እንዲህ አይነቱን ንግግር የሚናገሩ ንስሀ መግባት አለባቸው
አይዙህ ወንድሜ እኔ እንዳተ እርርር ብየ ሁሉንም ሚዲያ መጠቀም ትቻለሁ ምንም የለኝም እግዚአብሔር የተመስግነ ይሁን ልቦና ይስጠን
እባክህን ሚዲህን በጣም ነው እማክብረው እና አንተን የማይመጥን ወሬ በራሳቸው ሚድያዎች እዛው ይጨርሱ !!!!!
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይታረቅሽ😢!
😢😢አሜን
አሜን 😢😢😢
አሜን በውነት እደዚህ አይት ስራ በዝህ ቻናል አልጠበኩም እረ የተዋህዶ ሚዳወች እናተ እራሱ ወደት እየሄዳችሁነው😢
ቃለህይወት የሠማህ
አይ የዘመናችን ሰው ሰው ተብሎ ተጠርቷል ግን ከእንሰሳ ያነስን ሁነናል በእውነት እኔ የእኔያን እናት ያስደነገጧት ወጣቶች ለፍርድ መጠየቅ አለባቸው የኔ እናት ብትሆንስ እዛው በድንጋጤ ትሞትብኝ ነበር ይቺስ እናታችን አንጀቴነው የበሉት እንደት ሁነው ይሆን ታመው ይሆን ደህና ይሆኑ እግዚአብሔር ይወቅ 😢😢
እግዚአብሄር ጊዜውን ይመልስልን ወድሜ።
የማከብርህ ወንድሜ ተባረክልኝ
ወንድሜ ነጋሽ በእውነት በጣም እያስጠላና ፈር እያጣ የመጣ ነገር የማናውቀውን እየኮረጅን የመጣ ፋሽን ባል የልጆቹን እናት ኑሮ ያናወዘውን ህብረተሰብ የሚያስደነግጡ በዝተዋል ሀይ ባይ ያስፈልጋቸዋል ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልከተን
Egzio....... enezih yetefeterubetin alama yesatu yemidir shekimoch Egziabher yigesitsachew!
በዚህ ዘመን ጥሩ ነገር አትስሙ የተባለ ይመስል የምንሰማው ሁሉ አፀያፊ ሆኗል። ጠቃሚ መልእክት ከማስተላለፍ አሉባልታ ብልግና የሚነገርበት ጊዜ ሆኗል ሰዉም የማይጠቅም ወሬ ላይ ነው ጊዜ የሚያጠፋው ግራ የገባ ዘመን ነው።
ነጋሽዬ ኢሄ ዛሬ የሳየህን ቪዲዎዎች ሁላችንንም አይመጥነንም:: ሀይማኖታችንን ባህላችንን ሀገራችንም አይመጥንም:: እነዚህ የማህበረሰቡ ዝቃጭ ትውልዶች ስለሆኑ እነዚህ የሰሩትን ብልግና አንተ ደግመህ አታሳይ:: ሌላ አንገብጋቢ የሆኑ ችግሮች ስላሉ እነሱን እንመልከት:: ሁሉም ማህበረሰብ ውስጥ ደርጃው ከፍ ያለና በፍጹም ቆሻሻ ውስጥ የዘቀጠም ማህበረሰብ እንዳለ አትርሳ::
ወሬ አልቁበት ነዉ በምን ገንዘብ ያግኝ
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ😂😂😂😂😂ወሬ ያልቃል እንዴ😂😂ጎበዝ😂በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂ግን እኮ ቀልድህ ትልቅ ቁምነገር ተናግረሃል😂😂እኔ እራሴ ወሬ ይጠፋብኛል😂
Enem betam germognal hoo😂😂
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ ድንቁርና አናት ላይ ቤቱን ሲሰራ እናንተን ይመስላል፣ግዴታ ህይወታችሁ ላይ መከሰት አለበት?
ነጋሽ እንደ አንተ መልካም ሰው ያብዛልን
በትክክል ወንድማችን ክበርልን
እረ ወንድሜ እንዲህ አይነት የወረዱ ነገሮች በዚህ ቻናል ባታቀርብ አስተያየት
እውነት ብለሃል ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን
እግዚኦ ለጋጠወጥ ሴቶች በሙሉ
ማስታዋል ይስጠን ዘንድሮ ጉድ ነው የምንሰማው ሉኡቱ ስባት።
😢😢😢😢አይይይይ ታሞ ነው እንጂ ወንድም ነጋሽዬ 😢😢😢ኢትዮጵያ አገሬ ታሪክሽ በእኔ አይነቱ ሲጠፋ ያመኛል
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ እግዚኦ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ😢😢😢
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህን የኢትዮጵያ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ምድር ማራት ይቅር በላት 🤲😥😥😥
ምድረ ሰገጤ የሰለጠኑ መስሏቸው ነው
አይ አለመታደል ኢትዮጵያ ስንቱን ጉድ አዝለሽ ትኖርያለሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰለጠንንእያለን ሰይጥነን እንኖራለን. እግዚአብሔር የጠፋው ማንንነታችንን ይመልስልን
Amen tebarke
ሰላም ነጋሽ ሁሌም በጣም እከታተልሀለሁ አስተማሪ የሆኑ ስራዎችን ነው የምትሰራው የዛሬውን ግን ብዙም አልተመቸኝም ለወደፊቱ አስብበት ወንድሜ ላንተ አይመጥንም ከተሳሳትኩ ይቅርታ
በጣም ጎበዝ የራሱ ቦታ ግዜ አለዉ ሀኪም ቤት አለ ካልሆነም የራሱን ቢሮ ከፍቶ በሞያዉ ችግር ያለባቸዉ ሄደዉ ማማከር ይችላሉ ።መምህር ነጋሽ አንተ ስለነሱ እንዳፈርክ መናገርም ግራ እንደገባህ አይቼ የነርሶቹ ቢያናደደኝም ባንተ አነጋገር በዚህ ሳቅ በማይታይበት ዘመን እንዴት እንደሳቅሁ በእዉነት ኢትዮጲያዉያን ክብር እንጅ አጉል ባህል በፍፁም ተሰጦአችን አይደለም የራሳችንን የሆነዉን ጥንቅቅ አድርገን ሳናዉቅ የተዉሶ ያምረናል ነጮች የራሳቸዉን አዉቀዉ የሌላዉን ባህል ቋንቋ ያጠናሉ በታች በምድር ሁሉን ሰርተዉ በላይ በሰማይ ጨረቃ ላይ ወጥተዉ ነዉ እኛ በራችን ላይ ያለዉን ቆሻሻ እንኳን የማናፀዳ ነን በቀበሌ ታዞ ነዉ አፅዱ የሚባለዉ ስለዚህ ይህ ሁሉ ያላዋቂነት ስለሆነ መጀመሪያ እዉቀትን አስቀድሙ እናመሰግናለን ስለትምህርትህ መምህር
EGZEABEHEIR Hagerachn selam yedrgln❤❤❤❤
ቸሩ መድሃኒያለም ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ ነዉ እሚያሰብል ማሰተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር 🙏😭😭
ተባረክ ወንድሜ በሞት ፕራክ ያደረጉት ነገር ግን በጣም ቀፋፊ ነው ሴትዮዋ የልብ ህመም ቢኖርባት ኖሮስ ልጆቼ በህግ ሊጠየቁ ይገባል
ኤሬ ጉድ እትዮጲያ እዬጤፋች ነችና እግዝአቤሔር ምሕርት ያምጣልን ልጄ አትናዴድ አጌራችን ሰዶምናገሞራ ሆኗል ናይቅር ይበለን አሜን
ዎይ ኢትዮጵያ ያሰዚናል በጣም
አሜን ልብ ይስጠን
ልቦና ይስጠን
You are a great person, Tebarek
Amen Amen Amen!!!
ነጋሽዬ ይህን የምታሳየንን ቪድዮ ሁላ አይተን እየተቃጠልን ነው ያሳዝናል ያለንበት ዘመን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሂሎሂ እግዚኦ
Egezyabeher yebarekeh 🙏 🙏 🙏 🙏
ወንድም ፀገይብዘልክ ❤❤❤እግዚአቤሔር ይሁነን የገረችን ነገር በጠም የስጠላል የሚተየዉ ሁሉም ደስአይልም😢😢😢😢😢 ፈጠሪ አገሪችን ሰላም የድርግልን ለህዝበችን ልባናይስጥልን
ኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ትውልድ ይዛ እኮ ነው መከራዋን እያየች ያለችው።
You’re right.❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታልን ከሚያደነዝዝ የቲክቶክና የዩቲዩብ ዝባዝንኬ ውሸት የወሬ ጋጋታ እንዳንተ አስተማሪ የተለያዩ ጉዳዮችን እያሳየኽን ስለሆነ እናመስግንሀለን ቀጥልበት እውነትን ይዘህ ስለምትሰራ እናከብርሀለን።
ልክ ብለሃል ወንድሜ
ያበደ ዘመን መድረሳችን በዚህ ይታወቃል ያሳዝናል
ነጋሽ ወንድማችን የሰማዩ ንጉስ ልባችን ይክፈተው ያው በመፃፉ የተፃፈው በሙሉነው እየተተነበየ ያለ ቃሌግን አያልፍም ምድርና ሰማይ ያልፋል
እግዚኦ የሆነብንን አስብ ፍጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
ናጌሸ እግዚአብሔር የስጥላልን በጣም❤ ተማረኩሁት❤❤
wenedemachene ewenetehene new btame yasathenale egthiabehere lebonane yesetene amen!
ተወዳጁ ወንድማችን ሁሉም ወጣት ምን አለ እዳተ ቢሆን ሰምቸም አልጠግብህ እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ
እረ በስመ ስላሴ ክክክክክክክክክ ወዶ አይስቁ ይላል ያገሬ ሰው በቃ እንዲህ ባህላችን እረስተን እፍረት የሚባል ጠፋ ያሳዝናል
ወንድሜ በአሁኑ ሰአት እንዳንተ አነቶች ማየት የስማይ ያክል እርቆናል ተባረክ አሳዳኪህን ይባርክ
Min yasikal.... endewim teyizew meketat alebachew! Wenjel new yeserut!
ወይ እማማ ኢትዮጵያ መጫረሻሽ ምን ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ልቦናይስጣቸዉ
ወንድሜ አባባልህን አከብራለሁ ግን የመጃመሪየዎ ዶከተር የተናገረችው ችግሩ ኖሮባቸው መናገር የሚፈሩ ሰዎች አሉ በዚህ መልኩ እየው
Selamih yibiza yene wendim egzyabihar abizito yibarikih ❤❤❤❤
አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ።አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢
ተባረክ
Hi ነጋሽ በዳዳ ሰላም ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝት ያርገው ባሳለፍነው ዘመን ሰው ከእምነቱ ርቃል ምክንያቱ ምን እንደሆነ ባላቅም ከበሃላቺን ያፈነገጠ ነገር በዝታል ለማንኛውም እግዚአብሔር ተገዢ ያርገን. የዛሬ ጥያቄ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መለያ ባንዲራ አለው ወይስ የለውም
ልቦናቸው ይስጣቸው
አምላኬ ሆይ ማረጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢 😢
ፈጣሪ በቃችሁ በለን።
በርታ ሁሌም መልካም ሀሳቦችን ነው ምታነሳው ግን ሚዲያው እንዲያድግ ማስታወቂያ ነገር ብትሰራበት እኛም ምርቶቻችንን እናስተዋውቅበት ነበር
ድል ይታየኛል።
God bless ❤❤❤
ሠላም እኔኮ ተገድጄ ነው የምወድህ እግዚአብሔር አይለወጥሕ በቤቱ ያቆይህ ፈጣሪ