ምርጥ በዚ ሳምንት ለፀጉራችን የተቀባነው እንደቅቤ ያርሳል ወዙን መለሰው// best hair growth mask

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 208

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን❤️❤️

    • @hiruitseyamrigin9405
      @hiruitseyamrigin9405 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን መስኪዬ ቆንጆ

    • @رحيمهمحمد-ك7ج
      @رحيمهمحمد-ك7ج 3 ปีที่แล้ว

      እዴት ነሽ መስኪ ነይልዬ እዴት ነች አቺስ ጤን ነትሽ ሰላም ነሽ ውዴ

    • @lolomarket7368
      @lolomarket7368 3 ปีที่แล้ว +1

      መሲየቁጥርሺንስጨኝ በዋስትብላዋራሽ ስለፀገሬ

    • @مريم-ح4ذ2م
      @مريم-ح4ذ2م 3 ปีที่แล้ว

      *ኡሙ ናይላ በርች ልዩ ጥያቄ አለኝ የምታቂውን ጠካራ ባለሞያ አጣርተሽ አችም ያለሽን እውቀት ተባበሪኝ በጣም ሲጠና ኪታሮት ያመኛ ሀኪም ስሄድ ምንም ለውጥ የለ ያለሁት ዱባይ ነው ያልሞከርክት የለም ግን ሊሻለኝ አልቻለም አይተሽ እዳታልፊኝ*

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደሰሰሽ መስኪውድ😍😘

  • @TegestSheferawMimiSheferaw
    @TegestSheferawMimiSheferaw ปีที่แล้ว

    አሜን መስኪ አንቺ የዋህ ነሽ በጣም ፀልይ የመጨረሻ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው

  • @samrawithailu9277
    @samrawithailu9277 3 ปีที่แล้ว +34

    ፀጉር ከተንከባከቡት እንደሚያድግ እና እንደሚስተካከል ትልቅ ማሳያ የናይላ ፀጉር ነው እያየነው እንዴት እንደተቀየረ እንዳደገ

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว +3

      በ እውነት ይገርማል🤣

    • @Mነኚስደተኛዋ
      @Mነኚስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@tsigemengiste6108 👍👍👍

    • @kaltube8356
      @kaltube8356 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀጉር እራሱ እድሜ ላንች ከጆሮየ አልፎ አያውቅም ነበር አሁን ግን ያየ አያምንም በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

    • @tigistdejenemuger3639
      @tigistdejenemuger3639 3 ปีที่แล้ว

      @@kaltube8356 inda yene stegur Alem ley yinoral biye Alesebum neber ye Anchim indeza new

  • @liliahmad6288
    @liliahmad6288 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወርቅ እህት በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ የእውነት በጣም መልካም ሴት ነሽ እኔ አንችን መከታተል ከጀመርኩ5ወሬ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ ለውጥ አይቸበታለሁ እግዚአብሔር ይበርክሽ🥰🥰🥰❤

  • @betelhemtsega5968
    @betelhemtsega5968 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን የልደት በዓል አደረሰሽ መስኪየ

  • @elfeeyohanis8308
    @elfeeyohanis8308 3 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ የናይላ ጸጉር ደግሞ በጣም ነው ለውጥ ያመጣው በርቺ በጣም አድጎል ተሻለሽ አሁን እንዴት ነሽ ለውጥ አለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏

  • @meseretatnafu901
    @meseretatnafu901 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቹ አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ ላይላ ቁጭ ብላ ፀጉሯን ትሰራለች እኔ ወገቤ እስኪበጠስ ስትተኛ ነው የምሰራት እድግ ትል እኔ ማር ውድድድድድድ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 ปีที่แล้ว +3

    ለእኔ ፀጉር ባለ ውለታ ነሽ መስኪዬ አምሮሽ ይባረክ

  • @እሙከሊሊናሂባ
    @እሙከሊሊናሂባ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚጣ ፀጉር እንኮ በለጠኝ እኮ ያረቢ ማሽ አላህ ፀጉሮ አድጎል

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኔ ፀጉር ይሄ በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን መስኪዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ አሜን እግዚአብሔር ነፃ ይስጣቸው ፍትህ ይሁንላቸው በጣም ነው ልብ ሚነኩት እኔ ለአንድ ወር በሰው ሃገር ታስሬ አይቼዋለሁ አንዱ ቀን እንደ አንድ ወር ነው ሚረዝመው መልስ ከአሪያም ይምጣ እግዚአብሔር ሰዎችን ያስነሳላቸው ሌላ ምን ይባላል😥

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለመድኃኒታችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 3 ปีที่แล้ว +4

    መስኪዬ እንኮአን አብሮ አደረሰን የሚገርም ነው ለይላዬ ስትቀቢያት ስታጥቢያት ስሰሪያት ቁጭ ማለትዋ የምትገርም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ፀጉርዋ በሚገርም ተለውጦአል ጎበዝ እናት ስላላት እድለኛ ናት

  • @ruthmarkos8013
    @ruthmarkos8013 3 ปีที่แล้ว

    ናይላ የኔ ቆንጆ በትእግስት ቁጭ የምትለው ነገር ይገርመኛል የኔ ውድ እድግ በይ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እባክሽ እህቴ ጸግራ በጣም ይደረቃል ይበጣጠሳል እንድሁም ዉስጡ በጣም ይቆስላል
    እባክሽ መላ ካልሽ

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ የኔ እቁ ሴት እሚገርምሽ የኔ ፀጉር እሚያድግ አይመስለኝም ነበር እና በባለፈው አስጀመረሽን የነበረው ቻሌንጅ እስከዛሬ እጠቀማለሁ እና ፀጉሬ አደገ ገረመኝ በጣም አመሰግናለሁ ማሬ 💖💖💖💖

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ የናይላ ፀጉር በጣም ነው ያደገው ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን🥰🥰🙏

  • @tigesttheethiopia7929
    @tigesttheethiopia7929 3 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ አጋጣሚ የሩዝ ክሬም በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የናይላየ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ከነልጅሽ ይወፍቅሽ ውድድድድድድድድ

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስይ በመጀመሪያ እንኾን አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ። ስራሽን በጣም ነው እምወድልሽ በረች እህታችን። ልጅሽንም አምላክ በጥበብ ያስድግልሽ

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶስ የልደት ብዓል በስላም ኣደረሳችሁ መስክዬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @samrawithailu9277
    @samrawithailu9277 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ለኔ በጣም ያስፈልገኛል መስኪዬ አመሰግናለሁ 🙏

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 3 ปีที่แล้ว +1

    ናይላዬ የኔ ማር ስወዳት አላህ ያሳድግሽ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว +2

    ይታየኛል ፀጉርዋ እንዳንቺ ሲሆን ዋው

  • @wasanwasan5611
    @wasanwasan5611 3 ปีที่แล้ว

    ትምርቲሽ በጣም ቆንጆነው በሪሺ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 ปีที่แล้ว

    ናይላዬ የኔ ማርር ቁጭ ብላ ትቀባለች አደል እማ ስውዳት እኮ😘😘😘😘

  • @hiwethiwet6313
    @hiwethiwet6313 3 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjo senaserhatewa becha yebekale egzihabehar yasdeglesh edege beye yena lelet ❤️🧿

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 ปีที่แล้ว

    መስኪያ የኔ ማርርር አሜን ይስጠን እማ ጠፍውኝ እኔ ቢዚ ሆኜ ነው እንዴት ነሽልኝ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዊ መሲኪዬ ኑርሊኚ ነዪለዬ የኔ መር ኢዲጊ በይ

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ ቆንጆ እንኮን አደረሰሽ

  • @bethelwubante3889
    @bethelwubante3889 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በፀጉሬ ትልቅ ለውጥ እያየው ነው እድሜ ላንቺ ግን ቀይ ሽንኩርቱን ስጠቀም ፎሮፎር አስቸገረኝ ምን ትመክሪኛለሽ ሌላ ደሞ በየቀኑ መጠቀም በጣም ያሳድጋል የሚል ነገር አይቼ ነበር ስለዚም ቪዲዮ ብትሰሪ ደስ ይለኛል

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ 💝 እንኳን አደረሰሽ ለገና በዓል 🎁🎁🎀🎀🎂🎉 ሀይይይ ናይላዬ 😘😘😘😘🌹🌹 💝

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 3 ปีที่แล้ว +2

    Wwwoo Masha'Allahaa Good job Meski konjjo 🥀🥀🙏❤️❤️❤️❤️

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 3 ปีที่แล้ว +2

    the best Mom/mother with wonderful daughter

  • @samritube645
    @samritube645 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኩዋን አብሮ አደረሰን መስኪ እኔ ከሁሉም የሚገርመኝ የልጅትዋ የኔ ውድ አታስቸግርም ዝም ነው የምትለው የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ለውህዱ እናመሠግናለን

  • @mahderayalew1166
    @mahderayalew1166 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪዬ እስኪ ድሮም አጭር የነበረ ፀጉር ማሳደግ ይቻላል? ከተቻለስ ምን ቢደረግ ነው እድገት ሚያመጣው? ማያድግ የሚባል ፀጉር አለ? ዊግ መጠቀም አሰልችቶኛል አንድ አጭር ቪዲዮ እባክሽ ስሪልን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ነዬ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ ናይላስ ደህና ናት እንኳን አደረሰሽ😍😍

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ ናይላዬ የኔ ማር ጸጉሯ በጣም ለውጥ አለው

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የናይላየ ፀጉር አደገኮ እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግልሽ እህት ፀጉር እዉነት ከተከባከቡት ያድጋል

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 3 ปีที่แล้ว

    እሩዝ መረ እንደ እንደ ሰራ እባክሸ ልንኩን አሰቀምጭልኝ

  • @kalkidanalemu314
    @kalkidanalemu314 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ተለውጧል የናይላ ፀጉር በናትሽ የኔ ልጅ ፀጉሯን መሰራት አትፈልግም በጣም ታስቸግራለች ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @tamarashaheen3002
    @tamarashaheen3002 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome maskiyee bugir betam aschagrognal fite betam teblashtobignal lela la stagure rice ena oil bicha tetakime gn treatemant kalelegn chigr ale please melashilegn banana avocado and anthing yelagnim.

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀሪፉ ለዉጥ ነዉ ያየሁት ናይላፀጉ ረ ላይ በረች

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam5176 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስርአቷ ናይላየ እድግበይ

  • @ruthtafesse7564
    @ruthtafesse7564 2 ปีที่แล้ว

    ናይላዬ በጣም ታድለሻል ፅኑ እናት ነው ያለችሽ

  • @ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ
    @ፍቅሩንያሳየኝበመስቀልላይ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ቆየው ስለ ስደተኞች የሰራሽው ቪድዮ በጣም አስለቅሶኝ ሰብስክራይብ አረኩሽ መልካም ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን መስኪዬ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ናይላ ጣፋጭ እድግ በይ 💚💛❤

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 3 ปีที่แล้ว

    መስክ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጅሽን እናመሰግናለን

  • @tubesm7809
    @tubesm7809 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 ปีที่แล้ว +2

    ለይላዬ የኔ ጨዋ😍

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 2 ปีที่แล้ว

    ላይላዬ ዬኔ ኬሪሜላ ፀጉርሽ ሲያምር

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 3 ปีที่แล้ว +2

    መስክዬ እጅግ በጣም ኣመስግናለው ያንችን ውህድ መጠቀም ከጀመርኩ ፀጉሬ በጣም ለውጥ ኣለው TH-cam ተጠቃሚ ብሆን ኑሮ video ስርቼ ባመስግንሽ እንዴት ደስ ባለኝ ግን TH-cam በር ኣይደለሁም በድጋሚ ኣመስግናለው ናይላዬን ሳም ኣድርጊልኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hayatsherif3192
    @hayatsherif3192 3 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ፀጉሪን በየ ሁለት ቀኑ የተለያየ ነገር እየተቀባው ብታጠበው ችግር አለው

  • @samialemu6235
    @samialemu6235 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንኩን እደረሰሽ እኔ በጣም ፀጉሬ ተበጣጥሱል ፊቴና እንገቴ በጣም ጠቁሮልበእርግ ዝና ነው እደዚ የሆነው ምን ላርግ እህቴ

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 3 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye thank you mayet bicha honkubsh... Egna ga kibatoch bettam wude nachew

  • @zdymuazzenat5537
    @zdymuazzenat5537 3 ปีที่แล้ว

    መስኪየ እንዴት ነሽ እማ ካየሽው መልሽልኝ ልጀ አራት አመቱ ነው እና በጣም ፎረፎር ወጣበት ሀኪም ልውሰደው ወይስ በምን ልሞክር ለማስወገድ እባክሽ መልሽልኝ ውዴ

  • @tgtube845
    @tgtube845 3 ปีที่แล้ว +18

    በስደትም በሀገር ውስጥም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ.. 🙏🙏🇪🇹

  • @nunhabeshawittube199
    @nunhabeshawittube199 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለምሽ ይብዘ መስክዬ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኳን አደርሳችሁ በጣም ቆጆ ውህድ ተባርኪ ውዴ

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እያየነው እኮ አደገ👍👌

  • @foziaseid9238
    @foziaseid9238 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ውብ ድምፅሽም ሱሴ ነው ፀጉሬ ብዙነው ማበጠር ያስቸግረኛን ለስለስና ርዝመት ነው የምፈልገው ምንላድርግ ???

  • @natantg1880
    @natantg1880 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ለምያሳክ ስርልኝ

  • @nejukhalid5446
    @nejukhalid5446 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye teyake alagn leja 1amto new men aynet wehed lesralat pls melshilgn

  • @dduuggghu1823
    @dduuggghu1823 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉሯን በምንድን ሻቦ ነው እምታጥቢያት

  • @alsaheralsaher3180
    @alsaheralsaher3180 3 ปีที่แล้ว

    መሲየ በእኔጋ ብርድ ነው አየሩ እና ብቀባው ምንም ችግር የለውም አይደል

  • @zeynebtube4432
    @zeynebtube4432 3 ปีที่แล้ว

    እስቀ ስንት ሳአት አቀየሺው ከሳሙና ነው ያገብሻት

  • @belayneshalamirew8715
    @belayneshalamirew8715 3 ปีที่แล้ว

    Hi. Tebareki. Tekami mereja new. Thank you!

  • @lin928
    @lin928 3 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye enkuwan aderesesh naylan samilgn

  • @emumehamedjamadegolokaramc1098
    @emumehamedjamadegolokaramc1098 2 ปีที่แล้ว

    ልጅሽ ጸባዮ ማሽአላህ ጡሩናት

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

    Waw. Asadegshw eko . Yeswa kadege yegam tesfa alew malet nw

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 3 ปีที่แล้ว

    Hi meski
    Can i use for under 1 year baby boy

  • @HajuHaje-e4k
    @HajuHaje-e4k 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye ke 1 amet betachi lehonut wuhidu ayhonim

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio8652 3 ปีที่แล้ว

    መሲየ ኮረና ይዞኛል ምንልጠቀም እራሴ ሊፈነዳነዉ ሀኪቤትም መኸድ አልችልም ኢቃማ ሥለለኝ ከኸርኩ እያዛለሁ እቤትዉሥጥ ምን ልጠቀም ታወቅ ንገሪኝ በአላህ 😭

  • @eldasamson4128
    @eldasamson4128 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye melkam beal zare muz ena enqulal new yetekebahut ena AHun be Flexiroad tekleyewalehu

  • @zahrabekelezahrabekele4802
    @zahrabekelezahrabekele4802 3 ปีที่แล้ว

    እድግ በይ ነይላዬ

  • @natantg1880
    @natantg1880 3 ปีที่แล้ว

    ለምያሳክክ ስርልኝ በእናትሽ መስክዬ

  • @simegnw.hawariat5972
    @simegnw.hawariat5972 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን መስክየ

  • @tegstabegaz5825
    @tegstabegaz5825 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የለኢላ እናት የኔ ቆንጆ የልጄ ፀጉር በጣም ቀይ እና ደረቅ በዛ ላይ ቆዳዋ ላይ ጭርት የመሠለ ነገር ይወጣል ምን ላድርገው

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 11 หลายเดือนก่อน

    Im learnig from yoi a lot!❤

  • @frehiwotmekonnen5236
    @frehiwotmekonnen5236 3 ปีที่แล้ว +1

    Enquan aderesesh betam Tefash ebakesh atetefi layelan samileji

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ ደግሞ በዚህ መንገድ አድርጌ ስቀባዉ ቆዳዬን በጣም ያሳክከኛል ለምን ይሆን ?

  • @martemarte1407
    @martemarte1407 3 ปีที่แล้ว

    Masiki adise tsagure new misadigwo batme yinkalale male kalshi

  • @foziyakemal3263
    @foziyakemal3263 3 ปีที่แล้ว

    Msiye banatish lije sguru betam sis New min lekebti

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 ปีที่แล้ว

    ተበረኪ የሰው ምርጥ

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 3 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ልጄ ስድስት ወር ናት የቅርንፋድ ውህዱን ፀጉሯን ብቀባት ምን ችግር አለው ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 ปีที่แล้ว

      ማንኛውም ነገር ለመቀባት ስፈልግ ትንሽዬ ቆዳዋ ላይ አየዋለው አለርጂ ለማየት እንደዛ እየሞከርሽ ቀቢያት በትንሹ እያረግሽ

  • @ኡሙአብዱረህማንtube
    @ኡሙአብዱረህማንtube 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ አሁንስ ጎረቦትሽ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
    @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

    እንክዋን አደረሰሽ ውዴ

  • @dagmawitkataro7717
    @dagmawitkataro7717 3 ปีที่แล้ว

    Meski በደንብ ግልፅ አልሆነልኝም

  • @diboraasmrawit999
    @diboraasmrawit999 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye semi btam arf nw mserachw ngeroch gn sle mntatebibet samna ngergn ene lemsale DURU nw mtkmew

  • @zekiranasir8156
    @zekiranasir8156 3 ปีที่แล้ว +2

    ናይላ ፀጉሯ አደገ

  • @ggbhc3357
    @ggbhc3357 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ራሱ የጎርቤት ልጅ ፀጉራቸውን ስሰራ ሳዝል ነበር የምውለው አሁን እኔም 2ሴት ልጆች አሉኝ አልሃምዱሊላህ አሜሪካ ነው የምኖርው ያንችን ስለምከታተል የልጆቼ ፀጉር እርጅም ሆኖዋል

  • @dagmawitmihret3878
    @dagmawitmihret3878 3 ปีที่แล้ว

    Ekon aderesachihu, you always inspired me, keep up the good work 👍

  • @kidistadane779
    @kidistadane779 3 ปีที่แล้ว

    Neyela bettam gobez nat zem Bela meseratua

  • @eyoueyou4407
    @eyoueyou4407 2 ปีที่แล้ว

    Meski ldrek tgore ymhone challenge gmreln

  • @SaraAhmed-xu5kc
    @SaraAhmed-xu5kc 3 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል መሥኪዬ 😭😭😭አረ ደረሽልኝ ሁሌም ነው ምከታተልሽ ምወድሽ እናልሽ ውህድ እኔ ማገኘው ሙዝ እና እቁላል ነው ከቅባቶች ጋር እና የዛሬ ወር አካባቢ ውህዱን ሠርቼ ማታ 5ሠአት አካባቢ ማታ ተቀባሁት እታጠባለሁ ብዬ እናልሽ ከድካም የተነሣ እቅልፍ ኢዞኝ እልም ሥባንን 9ሠአት ሆኖዋል እና 12ሠአት ሥነሣ እታጠባለሁ ብዬ ተኛሁ እናም ታጠብኩ ከ3ቀን ቡኋላ ወይኔ ማሣከክ ጀመረኝ እና አሁን በጣም ተሠቃየሁ እደፎሮፎር እየረከፈ ነው የዝጅብል እና የቁርፍድ ቅባት ሠርቼ ተቀባሁ ምንም ለውጥ የለም ምን ላርገው መሥኪ እርጅኝ በአላህ 😭😭😭😭

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    መሰኪየ እንኳን አደርሰሺ የኔ መልካም እህት ለይላየ ሰወድሺ የኔ ጭዎ❤

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 3 ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሳችሁ እማ እድግ ትበልልሽ

  • @fasikatamiru4419
    @fasikatamiru4419 3 ปีที่แล้ว

    Lazi ekonew enat yemiyasfeligen❤️🙏