📌ሬት ጄል በሮዝመሪ ትሪትመንት በዚ መልኩ ሞክሩትAleo Vera Rosemary hair moisture treatment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @meskitube16
    @meskitube16  ปีที่แล้ว +37

    ለሀገራችን ለህዝቦችዋ እንዲሁም ለአለም ሁሉ ሰላምን ፍቅርን መረጋጋትን ይስጥልን ፈጣሪ መልካም ቆይታ❤

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      መስኪ እንደነሽልኝ የኔ ልዬ😗😗
      ፀጉሬ ቅጥል አስችገረኝ መላ በይኝ 🤔🤔

    • @mudaykitchen3368
      @mudaykitchen3368 ปีที่แล้ว

      ሰላም መስኪዬ እህት እንዴት ነሽ? ሁሌም ኣዳድስ አዲያዎችን ስለምታካፍይን እጂግ በጣም እናመሰግናለን ውዴ እንጠቀማለን እና 😍😘

    • @ወይኩንፈቃድከ
      @ወይኩንፈቃድከ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @hajert5685
      @hajert5685 ปีที่แล้ว

      Selami Lahulachimi yhuni ina Bamkateli meskiye hulumi ikatatalishalew Sila hulum nagari ameseginalewo anchini iyayahu yene Taguri adagalinga ina eretuni Bakaroti mafafaqeya Bakacinu bakuli fafiqi Betami konjo new ina Barich selamishi yibizaa❤🙏🕊

    • @Soli19831
      @Soli19831 ปีที่แล้ว

      መስኪዬ በናትሽ በሜስንጅር ፅፊልሻለው አውሪኝ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 ปีที่แล้ว +34

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

    • @ሐይልየስላሴ
      @ሐይልየስላሴ ปีที่แล้ว

      አሜን በእውነት እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ መጥቶልን ሃገራችን ሰላም ሁኖ ቀሪው ጊዜ አችንን እድንኖር

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @@ሐይልየስላሴ 🤗🤗🤗

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hibayoutube5715
      @hibayoutube5715 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @hawaahmed5380
      @hawaahmed5380 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 ปีที่แล้ว +2

    በጁስ መፍጫ ከላጥሽው ወዲያ አንድ ሁለት ደቂቃ ብትመችው (ብትፈጪው )በጣም ጁሲና አሪፍ ይሆናል ሞክሬዋለው ሞክሪው ቆንጆ አመሰግንሻለው ጎበዝ ነሽ በርቺ አላህ በኛ ፋንታ ለልጆቻችን መልካም ዘመንን ያምጣልን ኢሻ አላህ።

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube ปีที่แล้ว +1

    ከዛ እንታጠበዋለን ማለት ነው ውህዱ ከተቀባነው በኋላ በተረፈ በርቺ እከታተልሻለው ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ

  • @elssanegero7930
    @elssanegero7930 ปีที่แล้ว +4

    የዮሐንስ ወንጌል 3
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @تةؤي
    @تةؤي ปีที่แล้ว +2

    ማሪያምን ባች ብዙ ለዉጥ አይቻለሁ እግዚያቢሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ መልካም

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 ปีที่แล้ว +5

    መስኪ ኡፍ ተመስገን ድምፅሽን ሰማው 🙏 ደህና ነሽ ቤተሰብ ሁሉ ? አይዞሽ ሁሉ መልካም ይሆናል ከመድሀኒያለም ጋር ። ልክ ነሽ ለልጆቻችን ሲል አምላክ ይርዳን 🙏

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim981 ปีที่แล้ว +1

    መሥኪየ በጣም አመሠግንሻለሁ ብርታቴ ነሽኮ አንችን ሳይ ሞራሌ ይነሳሳል እና በጣምም ለውጥ አይቼበታለሁ በቻልኩ አፍተርና ቢፎር ባሳየሁሽ እድሜ ላንች ክበሪልኝ መሥኪየ❤

  • @mekdeskasa-hb4qq
    @mekdeskasa-hb4qq ปีที่แล้ว +1

    መስኪየዋ በጣም ነው እማመስግ ነው ፀጉሬ አቤት ውበቱ አቤት ለዉጡ ለካ ተስፍ አትቁረጡ እምትይው በምክንያት ነው መስኪየ ፈጣሪ ይባርክሽ እደሜሹን ያርዝመዉ ልጃችሽን ይባርክልሽ ለኝ ለህቶችሽ ኑሪልን እ ን ወ ድ ሻ ለ ን።።።።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +8

    ዘመናችን እንዲሁ አያልቅም ለልጆቼም ለራሴም ቢሆን በግዜዉ ሀገሬ ሰላም ሆና አያታለዉ። ምክንያቱም ሞትና እና ህይወት በምላስ እጅ ነዉ የሚለዉን ቅዱሱን ቃል ነዉ የማምነዉ። ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว

    ማሸአሏህ የኔዉዲ በጣም ሀሪፍ ነዉ እሙክርዋለሁ❤❤❤

  • @bichuteshome1439
    @bichuteshome1439 ปีที่แล้ว

    ከፀጉር ትሪትመንቱ በበለጠ ስለሀገራችን የተናገርሽው ሰሚ ብታገኚ ትልቅ ነገር ነው ማንም የራሱ ምድር አይደለም ሁሉም ጥሎት የሚኤደው ነው ያልሽው እውነት ነው ተባረኪ ሁሉም የተቀደሰ አነጋገር የፀጉሩ ጥሩ ነው ተባረኪ

  • @ሐይልየስላሴ
    @ሐይልየስላሴ ปีที่แล้ว +7

    ለኛ ለስደተኞች ስናሳዝን እደው ሳንኖር ልንሞት ነው በጭቀት በሃዘን ልባችን ተቃጥሎ እንኖር አለን ስንል እኒህ ዘረኞች ልባችንን ያደሞታን ተስፋችንን እያሳጡት ነው ። እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን ። እደኛ ተሰቃይተው ሲሞቱ ስናይ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መቅዲዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን waoo ሬትና ሮዝማርን ግባት በጣም ጥሩ ነው አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezawitabera5149
    @bezawitabera5149 ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን ልጅሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነገር ነው መስኪ እናመሰግናለን

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስክዬ 😘❤️❤️😘
    እኔ ፍሬሹ ሬት አላገኘውም ሌላኛው መጠቀም እችላለው?

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መስኪየ አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @tsegaberhe3349
    @tsegaberhe3349 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን ይሀው አንቺን መከተል ከጀመርኩ ፀጉሬ ለውጡ ገራሚ ነው።የማድያቴ ነገር ሙዴን ቢያጠፋውም

  • @User-kd3op
    @User-kd3op ปีที่แล้ว

    መስኪ ጎበዝ ነሽ ስሜትሽን ለመቆጣጠር መሞከር አለብሸ ብዙ ነገር ይገጥማል አሁንም ካለፈው ስሜት አልወጣሽም በዚህ ጊዜ አንዱ ሌላውን ማጽናናት መቻል አለበት እኛ ክርስቲያኖች ነን ከእግዚአብሄር ሌላ መጽናኛ የለንም መጸለይ ነው ያለብን እግዚአብሔር ሠላማችንን አንድነታችንን የቀድሞ የአባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን አንቺም ቤተሰብን አንቺም ጠንካራ ሆነሽ ቤተሰብን ማጠንከር እነጂ ሆደ ቡቡ መሆን አያስፈልግም በህይወት ብዙ ነገር ይገጥማል እና ብረቱ ሁኚ ።

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ እህቴ መጥፎ ግዜ የለም እኛ ነን መጥፎ የሆነው እንጂ እግዚአብሔር ሁሉ መልካም ነው የፈጠረው እና አትጨነቂ በፀሎትሽ አስብኝ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 ปีที่แล้ว +3

    You are very happy I know very important inside not outside I am doing everything, but my inside is so bad so many stressed full I don’t know what can I do?

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      Do you see what happened to me when I am stressed? I lose all my hair but now I learn and I am working on it. So please try to be happy.💕

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የኔ ልዩ ሰው መስኪ በጣም እናመሰግናለን

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ጉንጭሸ ላይ ያለችውን ጥቁሯን ሥወዳት 😍

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መስኪይ እንኳን አደረሰሽ አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግል

  • @beletemihret
    @beletemihret ปีที่แล้ว +1

    Hi meski for my hair I was using Africa oil and it is good

  • @anninigatu8498
    @anninigatu8498 ปีที่แล้ว +2

    Hi meski, I use a blender for olivera 🍃 and use stoking to drain or በነጠላ ጨርቅ ማጥለል

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ናይላና ናታን ደናናቸው ፀጉርሽ ዋው ሆኗል እረዝማል

  • @kal-tp1gp
    @kal-tp1gp ปีที่แล้ว

    መስኪ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ ሁሌ እከታተልለው የምትለቃቸውን ቨዲዮ በጣም አሪፋ ነው በርችልን አንድ ጥያቄ ኘበረኝ አደራ መልሽልኝ የኮኮናት ቅባት እንደ ማንኝውም ቅባት ተቀብተን ባንታጠበው ችግር አለው እንዴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለውም የሚስማማሽ ከሆነ አንዳንድ ሰው ፀጉሬን ያደርቀዋል የሚሉ አሉ ለኔ ስለሚስማማኝ ከቅባቶች ጋር ቀላቅዬ እቀባለው

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 ማድረቅስ አድርቆታል እኔም ይህን ነበር የምጠቀመው ግን ሌላ አማራጭ ሳጣ ነው እና ምን ልጠቀም ፅጉሬ ይነቃቀላልመስኪ ጫፉ ይደርቃል ምን አይነት ቅባት ይሻለኛል ?????? የኔናትብትመልሽልኝ ባለፈው የሆነ ቅባት ብሉማጂክ የሚል አቅርበሽ ቆይቷል ግንልገዛ ብየ ሱቅ የለም በበርናምጅ ደግሞ በጣም ውድ ነው

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪ እሬቱን በቀጭኑ ሙሽጥ ማበጠሪያ እንደ ጸጉር አበጥሪው ከዛ ሳይጓጉል አሪፍ ሆኖ ሳታጠዪ ይወጣል።

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ሞክሼ እንኳን ደና መጣሽሽ ተናፍቀሽ ነበር 😍😍

  • @tadotado-iu9rl
    @tadotado-iu9rl ปีที่แล้ว

    Tabaraki masi anichi yetabarikish nesh baxaminawu miwodish

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው መስኪዬ ይች ኩንትራት አለም ናት እኔም እንዳንች ጭንቀታም ነኝ በጣም ሲበዛ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያምጣልን አንድነታችነን ይመልስልን💔 እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችነን ያሳምርልን

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ መልካም የኔም ፀጉር በጣም ሀሪፍ ነው. በወሊድ ምክንያት ተነቃቅሎነበር አሁን እየተመለሠልኝነው.

  • @davi3741
    @davi3741 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እንሞክረው

  • @semihafetudin155
    @semihafetudin155 ปีที่แล้ว +2

    Dear Meski,
    How are you & your family?I wish all good things for you and your family.Meski I want an advice Pls.Meski I found out soon that I have Hyperthyroidism and I’m loosing a lot of hair.What should I do.And I’m taking medicine for it.

  • @degestdegest414
    @degestdegest414 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መስኪዬ እግዛብኤር ይመስገን አሁንም እሱ ይድረስልን አንቺም እንኳን ደና መጣሽ

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል መስክዬ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 ปีที่แล้ว

    መስኪ በርቺ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት እደ ክርስቲያን አስቢ እደ ክርስቲያን ተናገሪ እደ ክርስቲያን ኑሪ በአስተሳሰብሽም በኑሮሽም የስንፍናን ቃል እዳታወጭ ክርስቶስን የመምሰል ህይወትን ተለማመጂ

  • @رهوهرهوه-ن3ز
    @رهوهرهوه-ن3ز ปีที่แล้ว +1

    መስየ ሰላምሽ ይብዛ
    መስየ ፀጉሬ በጣም ስስ ሆነ ድሮ ብዙ ነበር ኣሁን ግን በጣም ትንሽ ቀረ ርዝመት ኣለው ግን ብዙ ኣደለም ማሃል ላይ ደሞ ኣጭር ሆኖብኝ ምንም ማረገ ኣልቻልኩም እና ምን ባርግ ይበዛል እባክሽ መልስልኝ

  • @mahizola6431
    @mahizola6431 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰለምሽይብዛ በጣምነው የተቸገርኩት ፀጉሬ በጣም ከርዳዳነው ይነቃቀላል ጫፍጫፉ ይደርቃል ለማበጠር እራሱ እቸገራለው ለዚ ምን ትመክሪኛለሽ ምን ልጠቀም

  • @rarelove8793
    @rarelove8793 ปีที่แล้ว

    Yeged olive mahon albet ?

  • @mercy2243
    @mercy2243 ปีที่แล้ว

    Yenim tsegure be stress mekgnat eregfo alko beza lay acher honewal.. betam konjo bezu Ena rejem neber. Ena tesfa korchalhu degami misetekakel aymeselgnm

  • @rahalasemu7071
    @rahalasemu7071 ปีที่แล้ว +1

    Min honesh new???

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 ปีที่แล้ว

    መሲየ የኔ መልክም በርችልኝ እኔ ግን የሙዝ ውህድ አልተሰማማኝም ድርቅ ነው የሚያረግብኝ እሰጥር ያረገብኛል😊

  • @metsnanatsamuel5821
    @metsnanatsamuel5821 ปีที่แล้ว

    Thankyou meski , am following you everyday
    But what can change the texture of my hair that means thin hair to thicken it , it's what am struggling for a long years. I can say I have tried consistently almost all DIY of ur videos but no change... Hhhhmmm am tired!!

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 ปีที่แล้ว

    መስኪ ምነው ጠፋሠሽ እኮ ደናነሽ ልጆችሽ ሰላም ናቸው

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የኔ መልካም💐

  • @nael2184
    @nael2184 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ!መስኪዬ ጫፉ ጸጉሬ እየሳሳ ተቸገርኩ pls መፍትሄዉን ቪድዮ ብትሰሪልን
    እ/ር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @meseretshewaye885
    @meseretshewaye885 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ያስበን

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መስኪ ከሰላም የበለጠ ምን አለ ብቻ ፈጣሪ አምላክ በቃ ይበለን ፍቅሩን ይስጠን 🙏

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 ปีที่แล้ว

    እደዘረኘነት ቆሻሻ ነገር የለም በነገራችላይ ዘረኘነትን እስልምና በጣም ያወግዛል አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    አሜን መስኪ በቃ ይበለን ስደት ላይ ሆነን በጭንቀት አለቅን ብቻ ቸሩ መድኃኒአለም በቃ ይበለን ወገኖቼ ማስተዋል ይስጠን

  • @ፍፊቢትሰይድ
    @ፍፊቢትሰይድ ปีที่แล้ว

    መሲ እሩህመሪደረቁንመጠቀምይቻላል

  • @nattymekseb778
    @nattymekseb778 ปีที่แล้ว

    Meskiye yene konjo endow erdin yene xegur betam techegire befit lek endanchi nebere hulu negeru erzmetu hulu ke 2 months befit gn qelem tekebiche keza bewala mn blesh lnegrish beqa qurtret endale aschegeren mn ladrg Meskiye ebaksh bado endayqer erdign

  • @habibisahar
    @habibisahar ปีที่แล้ว

    እሪቱን በሙሽጥ በማበጠርያ አድርጊው

  • @mahletworkuworku6767
    @mahletworkuworku6767 ปีที่แล้ว

    Meskiye hule iketatelshalew ina lewt alew tsegure betam amesegnalew

  • @Hevanyentertainment
    @Hevanyentertainment ปีที่แล้ว

    Selam mesky betam tefash engy bergt hunetaw new gn endezy atitfy enema bichegregn yebefit video eyayew kbatun mnamn smokr neber erasen endaltl enkuan metashiln

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መስኪ ልጆች ደህና ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ዉዷ እህታችን መስክዬ በርች ዘረኝነቱ የምጠፋ አይመስለኝም ፈጣሪ ጣልቃ ይግባልን እንጂ በተለይ በኦሮሞ እና በአማራ መሃል ያለዉ መናናቅ መናናቅ አይደለም ሁለቱን ፈጣሪ ብያስታርቅልን ሁሉም አንድ ይሆኑልናል በጣም የምያስጠላ ነዉ ዘነኝነት ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነዉ አምላክ ይቅር ይበለን 🙏🙏

  • @hammadtube3194
    @hammadtube3194 ปีที่แล้ว +1

    Selam meski be perm letegoda tsegur meftehe negerign

  • @genetsheferaw4286
    @genetsheferaw4286 ปีที่แล้ว

    መስኪየ የነ ቆንጆ ስላየሁሺ። ደሰ ብሎኛል ሮዝሜሪውን ቀጁስ መፍጫ ብፈጨውስ pls መልሺልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ እኔም እንደዛ ነው ይሄን መፍጫ ዝምብዬ ነው የተጠቀምኩት ተጠቅሜው ስለማላውቅ

  • @lucyyeman7713
    @lucyyeman7713 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ መስኪ የደፈረሰው ሊጠራ ነው እግዚአብሔር ከኛጋራ ነው

  • @kidistadmassu7054
    @kidistadmassu7054 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንዴት ነሽ እባክሽ ካየሽው መልሽልኝ የወሊድ መከላከያ ፀጉሬን ነቃቀለብኝ ክንድ ለይ ሚቀበረው አንቺ ምትጠቀሚው ምንድነው እባክሽ ንገሪኝ

  • @tizitagirma8827
    @tizitagirma8827 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ።የሩዝ ውሃ ለሳምንት ስንቀባ ቆዳዉን ብቻ ነዉ ወይስ ዛላዉንሞ እኔ በየቀኑ ነዉ የምቀባዉ በሳምንቱ እታጠበዋለሁ።ሌላዉ ደሞ የግመል ጮማ ቅባት ያሳድጋል ይላሉ አንቺ ምን ትያለሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      አዎ ቆዳውን ብቻ ነው መቀባት የግመል ጮማ ያሳድጋል የሚባለውን ግን አላወኩም ስለሱ

  • @emano5974
    @emano5974 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመሽ ይብዛልን መስዬ አሜን አሜን አሜን
    ሰላም ለሃገራችን በዘረኝነት የገባውን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ያስወግድልን በጣ ተጨማልቀናልና ያሳስናል አይዜሽ በፀሎት እንበርታ
    እና የሩዝመሬው ደረቁነው ያለኝ ፈጭቼ መጠቀም እችላለሁ ወይ?
    አፈቅፍቄስ ከቅባት ጋር አዋህጄ ሁሌ ብጠቀመው ችግር ያመጣል ወይ እና ለፊቴ ለሼሼውፀጉሬ ምን ልጠቀም የነፍስ እና እስኪ ለማዳትም ከቻልሽ ትክክለኛ የሚያጠፍ ካለ ስሪልን እንድመልሽልኝ እንደምንም ተቸግረሽ

  • @mennaayalew5238
    @mennaayalew5238 ปีที่แล้ว

    Hi Meski endet nesh tsegure Addis Hager sikeyir Betam tebelashe ena kezam befit kefit yalew tegorede tseguren siserugn hager bet ahun cherash bado eyehonebign new min yishalegal?

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ ปีที่แล้ว +1

    ስላምሽ ይብዛ መስክዬ ውዴ ለሀበሻ ፊት የሚሆን ክሪም fb ላይ ፎቶ አስቀምጭልኝ ከውጭ ላስመጣ ፈልጌ ነው ፊቴ ብዙም ደረቅ አይባልም ሲመችሽ ፎቶ አሳይይ ተባረኪ ❤

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว

    ቅባት እየሰራው ነው መስኪዬ

  • @sadakeyire6021
    @sadakeyire6021 ปีที่แล้ว

    Olay cream mabrariya secebet andande sew metfo nw yelalu

  • @DamtewDmelash-cb4to
    @DamtewDmelash-cb4to ปีที่แล้ว

    ሹሩባ ምንሰራ እንዴት ፀጉራችንን ማታ ማታ እንዲንከባከብ

  • @rutzenebe-n5g
    @rutzenebe-n5g ปีที่แล้ว

    meskiye wow betam naw lewut yalwu berchi

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 ปีที่แล้ว

    Hi meskiye thank you,shampo alitekemim bileshal bemindnew mititatebiw?ena demo manignawim wihid sinikaba nisuh segur lay mehon alebet?segurachin koshidho linitateb sinil binitekemewis?lelaw wihid ketekeban buhala bemindnew metateb yalebin especially yekosheshe segur lay ketekeban bedenb metateb yinoribinal

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስክዬ አይዞሽ ጠንከርማለትነው ውዳሴማርያምሽን ድገሚ እመቤቴታጠነክርሻለችእኛእንጸልይልሻለንልጆችሽይባረኩ ቤትሽበበረከትይሙላ መልካም ምሽት

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ ፀጉርሸን ሳየው እሳሳለታለሁ😍 ፍቅር ሰላመ ጤናን ይስጠን😥😢🤲🙏

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መስኪየ

  • @amnaali2527
    @amnaali2527 ปีที่แล้ว

    What is the best product for dyed damaged hair? ❤

  • @mignotabera1566
    @mignotabera1566 ปีที่แล้ว

    Masekye ebaksh tsegure mn endehone alawukm ke gemashe jamro kececebgn mn lareg ebaksh

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና ปีที่แล้ว

    መሲየ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ጥያቄ ነበረኝ የሩዝ ውሀ በየቀኑ ፀጉሬን ብረጨው ችግር ያመጣል ? እኔ ፀጉሬን በሳምት ነው የምታጠበው

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ማንኛውንም በውሀ መልክ ቅባት ይፈልጋል እንዳይደርቅብሽ እንደገና ውስጡን ብቻ ነው ውሀውን መጠቀም ስትጠቀሚ

  • @liktuadissu8856
    @liktuadissu8856 ปีที่แล้ว

    Meski enkuan dena metash♥

  • @ሞሚጀሚቻናልYoutube
    @ሞሚጀሚቻናልYoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ላች አህት አህት ፈልጊሸ ነበር ቁጥረሸን ከዚህ አሰቀመጨልኛ አሰኪ

  • @Mariaoumer
    @Mariaoumer ปีที่แล้ว +1

    Berchii meskii

  • @sifu44
    @sifu44 ปีที่แล้ว

    ፀጉር ቀጥ የሚያደርግ ነገር ምንድነው መስኪ

  • @hibayoutube5715
    @hibayoutube5715 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ፀጉርሽን እያየው በቅናት ልሞት ነው የኔን ብጎትት ብጎትት እንቢ አለ😂

    • @hawa7349
      @hawa7349 ปีที่แล้ว

      እኔም😂😂😂😂😂

  • @masfda8654
    @masfda8654 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ መሥኪ እንደት ነሺ በጣም ናፍቀሺኝ ነበረ እኔ ሠምኑን ሥራ ወጥሮ ይዞኝ ነዉ ቪድወ ሠረተሺ ይሁን አይሁን አላዉቅም አሁንም ፋሶሊያ እዠከተፈኩ ነዉ ማን ነዉ መሥኪን እያየ የሚያግዘኝ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን😍

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 ปีที่แล้ว

    ♥️🌹♥️Thank you ♥️ great 💯👍

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ልጅ አቦካዶና ሙዝ አለርጅክ ናትስቀባት የቆስላል

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      እንደ ናይላ አርጊላት ናይላም ኤክዚማ ስላለባት ቆዳዋ ብዙ ነገር አይስማማውም ምንም ነገር ስትቀቢያት ሳትቀላቅይው ለየብቻው ሞክሪላትና የቱ እንደተስማማት ለይተሽ የተስማማትን ትቀላቅይላታለሽ

  • @mekdesasferachew-ly4pb
    @mekdesasferachew-ly4pb ปีที่แล้ว

    Selam edit nesh yerit alargik alebegn

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 ปีที่แล้ว +1

    Hi there thanks for sharing

  • @hewot4076
    @hewot4076 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆሆንጆሆ እናመስግናለን አንቺን እያየው እኔም እየጎሆበዝኩ ነው እድሜ ለአንቺ ፀጉሬ ደሞሆ ሲያድግ ደግሜ ለአመስግንሽ እመጣለው ለውጥ እያየውበት ኑው ወራቶሆች ሳአስቆሆጥር እነግርሻለው ውዴ ተባረኪ

  • @alemtsehay1011
    @alemtsehay1011 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪየ እንዴት ነሽ እሱን ማናገር አልቻልኩም ምክንያቱም እሱም ታሞ ሆስፒታል ነው ምንም አላወኩም ይግባለት አይገባለት ከሆነም አንቺን ማመስገን ሰላለብኝ ነው እማ ደግሞ ፀልዩለት እመቤቴ ትማርልን መስኪየ

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መስኪዬ 🙏🙏

  • @bellezabella6266
    @bellezabella6266 ปีที่แล้ว

    Meskiye yenie ehit endet nesh? Yene tsegur b heat tegodtewal yehone meftie alesh ? Balefo b heat agerbet tegodtew big chop arigew new bedemb whid yanchi tetekime yasadekut..ahun b 1 agatami salon hejie endegena heatdamage hone..betam hazgne alew..yehone meftihe alesh?

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว

    ሠላም መስኪ ጠፋሽ

  • @yamerotlove9482
    @yamerotlove9482 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላማችው ይብዛ እሩዝመሪ ይበጣጥሳል መስኪ ብዙጊዜ ስጠይቅሽ መልስአሰጭኝም እኔደረቁን ነው የምጠቀመው ግንከተጠቀምኩት ጀምሬ የፊቴ በጣምሄደ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +2

      ውሀውን ከተጠቀምሽ ቅባት ይፈልጋል እንጂ እሮዝመሪው አይበጣጥስም

    • @yamerotlove9482
      @yamerotlove9482 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 ሀይማር ሰላም ከቅባትጋርነው ማለትም አንች ባዘጋጀሽው መሰረት ግን የፊት ፀጉሬ እንዳለ ሄደ ለማንኛውም ቴንክው ስለመለሽልኝ

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እኔ ዘይቱን ገዝቼው ነበር ግን ይህን ዘይቱን ከምን ጋ አቀላቅየ ልጠቀም እስኪ ትነግሩኛላቹ ብዙ ጊዜ ቅጠሉንና ደረቁን ስለማላገኝ ዘይቱን ከሱቅ ገዛሁት

    • @AH-jd5ky
      @AH-jd5ky ปีที่แล้ว

      ከቻላቹ መልሱልኝ

  • @selamdesalgn
    @selamdesalgn ปีที่แล้ว

    Mesekiya enkuan dehena metasheln

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 12 วันที่ผ่านมา

    አርት ዑካን ሞልቶ አለ እኔ ጋ ግን ጡግሬ አርት ሲቀባ ድርቂ ይላል

  • @رهوهرهوه-ن3ز
    @رهوهرهوه-ن3ز ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይነቃቀላል ይበጣጠሳል

  • @lueal30
    @lueal30 ปีที่แล้ว

    Meski meski meski endit nesh yaw tsegurie edgetun edeketele new edyahum adis eyebekele tsegure zare teserche bik bik eyalu wer mulu yalfetahut new mimesl amesegnalehu bdgamie ena gn kodaye nech hone ede forefor huno kodaye betam nech hone snekahu frkit ylal mn yshalal meskiye mels etebkalehu