አርቲስቷን ኢንተርቪው እያደረኳት ምጧ መጣ::አርቲስት ፅዮን መላኩ::ክፍል 1...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @kiya9587
    @kiya9587 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ምስርዬ እንደዚህ ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ እንዴ የእኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ገኒዬ ፀበል አለ ? በጣም ደስ ትያለሽ !!!

  • @ናርዶስያብስራ
    @ናርዶስያብስራ หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይይይ ማርያምን እደት ልብ ውስጥ እደምትገባ እደምትወደዲ የኔ ውብ ጣፍጭ እመቤቴ ድንግልማርያም ትቅረብሽ❤

  • @mikiselam-s9m
    @mikiselam-s9m หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ባል መመስገን ይገባዋል ትዳራቹ ይባረክ

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน +17

    እውይ ምስርየ ብሚለው ስምሽ እዴት እያለቀስኩ እዳየሑሽ ፂዮንየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ 💞💞 እስኪ ፂን የሚዎድ 👍💞

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ስትምል አቦየን ምትለው ነገርስ

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 หลายเดือนก่อน +18

    ፂዬ የአባትሽ የጋሽ መላኩ የሚዘክሩት ቅዱስ ሚካኤል በረከትነው እዚህ የደረሳቹት የመተሀራ አበባ

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት ደስ የሚል ጨዋታ ነው 😂😂😂😂 ደስ ስትል

  • @KakuTesfa-vu2np
    @KakuTesfa-vu2np หลายเดือนก่อน +8

    አንቺ ጌታ የባረከ ባል ሰቶሻል ላንቺ ደስ ብሎኛል ❤እኔ ግን ቁስሌ ተቀሰቀሰ አመመኝ

  • @Berrygech-gm5qq
    @Berrygech-gm5qq หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ቆንጆ እረ በራጉኤል ስትይ እንዴት እደጣፍጭ ❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 หลายเดือนก่อน +3

    ባያልቅ ባያልቅ የሚያሰኝ ኢንተርቪ በባዶ ቤት ብቻዬን በሳቅ ገደለችኝ ወሬዋ አይጠገብም ❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ የፀይም ቆንጂየ በጣም ነበረ የምወድሽ እንኳን አየሁሽ እመብርሀን ከአንችጋ ትሁን❤

  • @selamawitstotaw8998
    @selamawitstotaw8998 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ደስ ስትል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💕

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ እረጭ ብሏል የማዳም ቅመሞች ምሳ እያቀረቡ ነው
    እርጉዝ ሳይ አሯርጦ ያመጣኛል እሰኪ እንመራረቅ ቅመሞችዬ ከማዳም ኩሸና አውጥቶ እንዲ አይነት ህይወት ያሳየን አሜን በሉ ይደርሳል ተራው የኛ ነው

    • @Somayube
      @Somayube หลายเดือนก่อน

      አለን ውዴ አጉል ስአት ስለሚለቀቅ እኔም ከስንት አንዴ ነው ወግ ደርሶኝ የማየው ❤😂

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 หลายเดือนก่อน +1

      @Somayube ኑሩልኝ ቅመሞችዬ ሚዲያው ያለኛ አይደምቅም ለዛ ነው

    • @yelshadaymeaza445
      @yelshadaymeaza445 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @lamrotayele8739
    @lamrotayele8739 หลายเดือนก่อน +15

    ሚስ መተሐራ ፂዬ መላኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ የመተሐራ እንቁ ካላንደርሽ እስከ ቅርብ ጊዜ ቤታችን ነበር እመቤቴ ማርያም በሰላም 2 ታድርግሽ ፤፤ ጊሽጣውንማ ስታወሪ አብሬሽ በላሁት እኮ እንዴት እንደናፈቀኝ ረጅም ጊዜ ከበላው ሆነ ብዬ ነው ምሔደው እንኳን ወቅቱን አስታወሺኝ ከመተሐራ ከወጣው ጊዜው ጠፍቶኝ ነበር

    • @SamiBilal-t6c
      @SamiBilal-t6c หลายเดือนก่อน

      9999

    • @MaaryMarymaary
      @MaaryMarymaary หลายเดือนก่อน

      Ende yemetar lj nat ende❤❤❤ yhageri lj❤❤🫶🫶💟💟

  • @WobalemEunatu
    @WobalemEunatu หลายเดือนก่อน +2

    ገነት እባክሽ በጣም ተቸግሬለሁ እርጂኝ ሰነይት እባላለሁ 5ወረ ነፍሰጡር ነኝ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 18 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን ትቅረብሽ ደስ ስትይ በዛላይ እምነትሽ

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርችልኝ የናቶች ኣርኣያችን ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @edaneden5427
    @edaneden5427 หลายเดือนก่อน +2

    ፂ ቆንጆ ጀግና ደፋር ምርጥዬ የሀገሬ ልጅ ድንግል ትቅረብሽ

  • @RahelDibaba
    @RahelDibaba หลายเดือนก่อน +2

    የ ሀገሬ የ መተሀራዋ ቆንጆ

  • @hayatnassir9023
    @hayatnassir9023 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እርግዝና ሙሉ ለሙሉ ማንነታችንን አኮ ነው ሚ ቀይረው

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር หลายเดือนก่อน +1

    ያገሬ ልጂ ዳንኤል ስለሺ የጋሼ ስለሺ አለልኝ ልጂ

  • @TsiyonBirhanu-o9n
    @TsiyonBirhanu-o9n หลายเดือนก่อน +4

    ፂዬ የልጅነቴ ጋደኛዬ

  • @wubeadane8411
    @wubeadane8411 หลายเดือนก่อน +1

    ሳቋ ሁሉ ነገረዋ ደስ ስትል እመቤቴ ትቅረብሺ

  • @meronalex2219
    @meronalex2219 หลายเดือนก่อน +2

    አማንዬን ያስለቀሽው ልጅ❤

  • @Yየአባቷልጅ
    @Yየአባቷልጅ หลายเดือนก่อน +5

    እውሽሽሽ አስለቀሽኝ የምርሽን መስሎኝ ምጤ መጣ ያልሽው ፓርት😢ስወድሽ እኮ በአማን ሙቪሽ እስቲል አሁን ድረስ አለቅሳለው ጌታን ፍቅር በእናንተ ጊዜ ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ወልደሽ እቀፊ የኔ ውብ አሁን ሽቀላ ላይ ነኝ እስኪ እንደኔ የሆናችሁ 💪👍

  • @abc12452
    @abc12452 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይ አማን ፊልም ላይ እንዴት እንዳስለቀሽኝ አልረሳዉ ደጋግሜ እያየዉ አለቅስ ነበር

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 14 วันที่ผ่านมา

    Gisheta betam mirt fruit nw❤

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 หลายเดือนก่อน +13

    እኛ ስደተኞችም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን መልካም ትዳርና ልጆችን አሏህ ይወፍቀን 🥰

    • @Somayube
      @Somayube หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን 🙏

    • @Almaz-o3q
      @Almaz-o3q หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🥰

    • @zena4992
      @zena4992 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @abdusherefa
      @abdusherefa หลายเดือนก่อน

      Amin

    • @meskaramtesfey8457
      @meskaramtesfey8457 13 วันที่ผ่านมา

      Amen yena enate Emebrane Tesemashe ❤❤❤❤

  • @TmaniaCell-l9s
    @TmaniaCell-l9s หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ደስስስስ ስትይ ❤❤❤❤

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  หลายเดือนก่อน +5

    th-cam.com/video/G2oDS_w1cAc/w-d-xo.htmlsi=9Lz4qiHPh-ehSroB የጥንዶቹን የ10አመት አኒቨርሰሪ በአላቸውን እንዲመለከቱ እጋብዛለሁ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 หลายเดือนก่อน +2

    ይታመናል እግዚአብሔር !
    በትክክል አስቀምጠሽዋል ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ፕራንክ አደረግሻት ገንዬን

  • @KalkidanFekadu-g5q
    @KalkidanFekadu-g5q หลายเดือนก่อน +1

    Waw..meteharochi

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ หลายเดือนก่อน +2

    ገና የስራፈጠራሽ ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ

  • @mesayfantahun
    @mesayfantahun หลายเดือนก่อน +1

    ሳቋ ደስ ሲል

  • @FreWassie
    @FreWassie หลายเดือนก่อน +3

    I know this family ,i live in gernany, her brother Mulualem/sami a very family oriented n nice family. We live together with him in germany. Bless you all. Sile betesebu awreto ayxegibim neber.

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ነው እዳትሉኝ😢ከሚያናድድዋቸው አንዷ ነኝ🙏❤❤❤❤

  • @SelamKassa-yr9sj
    @SelamKassa-yr9sj หลายเดือนก่อน +3

    ሎሌ ትንሸ አርግዣለው የምወድላት ፌልም

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 หลายเดือนก่อน +2

    yna konjo beslame tegelageye ❤chewatashi ayitegebeme ❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 หลายเดือนก่อน +1

    አካት አስታወስኲት ድሮትምርትቤት ገዝተን እንበላነበር

  • @tsilatterefe2374
    @tsilatterefe2374 หลายเดือนก่อน +1

    Tsiye enkan lezih abekash wedi emberhan tekerbesh🎉❤

  • @AbiNati794
    @AbiNati794 หลายเดือนก่อน +2

    Betam yemwedeshe betely ragueal setey filmeshi lay yane enat tadeleshale yetadelshi set neshi ❤❤❤❤❤

  • @AhmedyeMohamed
    @AhmedyeMohamed หลายเดือนก่อน +1

    Yemeteharawa enqu❤

  • @KalkidanAlemagehu
    @KalkidanAlemagehu หลายเดือนก่อน +2

    We need part 2

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go หลายเดือนก่อน +1

    yet tefashi gobez neberechi👍👍👍

  • @neimamohammed1507
    @neimamohammed1507 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ኤረትራዊት ነኘ ገሰጥ ማለት ካዝሜሪ ይባላል በጥም ጥፋጭ ነው

  • @lamrot1623
    @lamrot1623 หลายเดือนก่อน +1

    Tsiyon melaku berhe family nen abren temrenal 7or 8 meselegn so des yemtel lej nat tsebay alat ❤ miss meteharam neberech

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 หลายเดือนก่อน +1

    ምስር
    💛

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ye ne konjo mar neshe emebrehan tekerbeshe be selam ljshen ekefi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቅድስት-ኰ5ጘ
    @ቅድስት-ኰ5ጘ หลายเดือนก่อน

    ገንዬ እደሚድያ እደናት እናሽን አይባልም እኛ ልጃችሽበተለይ ምንእንማር እናትአትሠደብም😢😢😢

  • @AlemGebremikael
    @AlemGebremikael หลายเดือนก่อน +1

    Mtadel❤❤❤❤

  • @azebabraha5116
    @azebabraha5116 หลายเดือนก่อน +1

    Tsiye yene konjo emebete tikrebish ehite❤

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ህልም መቸ ነው ግን የሚፈተው ይሀው ተምሬ ከተቀመጥኩኝ ሁለት አመት አለፈኝ ተው ግን አሰሩኝ ፊልም

  • @samitaTube
    @samitaTube หลายเดือนก่อน +1

    Support miyaderg bale betam des yelal

  • @rahelbacha2831
    @rahelbacha2831 หลายเดือนก่อน +2

    Wiyyyyyy yichi lij silayehush dessert bilognal

  • @azebabraha5116
    @azebabraha5116 หลายเดือนก่อน +1

    Tsiye gishitan astaweshigi yene konjo

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile หลายเดือนก่อน +1

    የሀገሬ ልጅ

  • @chaltubulga3504
    @chaltubulga3504 หลายเดือนก่อน +2

    Tsiye konjo❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምስር ተቀየረችብኝ በድምጵዋ ነው ያወኲዋት

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር หลายเดือนก่อน +3

    አረ ስት ባሎች አሉ ምንም የማይመስሉ ድንጋኞች ምን ያምራታት ይሄ ያስከፋታል ይሄ ያስደስታትል የማይሉ አብዛኛዎቹ ወዶች ማለት ይቻላል ተወልደው ደግሞ ለህፃኖቹ ግድ የማይሰጣቸው ግን በጣም የሚያናድደው በህፃንነታቸው አቅፈው ያላፀዎታቻቸን አድገው አፍ ሲፈቱ ይወዱዋቸዋል ልጆቹም ሲያድጉ አባቶቻቸውን ነው እሚወዱት በጣም የታዘብኩት ነው

  • @KidistTesfaye-j5p
    @KidistTesfaye-j5p หลายเดือนก่อน +2

    እናትሽን? ያስጠላል ያለሽን ክብር ያጎድፋል።

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ หลายเดือนก่อน

      በእርግጥ ደግጣ ነው ቢሆንም
      እኔ በምንም ምክንያት ይሆን አባት እናት እሚነካ ስድብ እንኳን መሰደብ መስደብ ቀርቶ ሲሰዳደቡም መስማት አልፈልግም

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 หลายเดือนก่อน +1

    😁😁 ግሽጣ እነሱ ሚያውቁት ስድቡን ብቻ ነው ግሽጣ ራስ ሚለውን ስድብ ብቻ 🤭 ጭራሽ ኤሌሊፋ 😁😁 ምናልባት ከኛ ውጪ ድሬዎች ናቸው ባይሆን ብዙ ፍራፍሬ የሚያውቁት የኛ ትንሽዬዋ ከተማ የበረሀ ገነት ናት እኮ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን ትቅረብሽ ቆንጆ❤

    • @Liye137
      @Liye137 หลายเดือนก่อน

      ናዝሪትም ነበር ትምህርትቤት በርላይ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 หลายเดือนก่อน

    ገኒ ንብርትሽ ተመለስልሽ?

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ หลายเดือนก่อน +1

    ታድለሽ እህቴ እኔ ግን😢 የሁለት ወር ርጉዝ ነኝ ወደ ሰወስተኛ 3ኛ ወር እየሄድኩ ነው ያለሁት አረብ ሃገር ነው 2ኛ ልጄ ነው የኔ ርግዝና ደሞ ይለያል ያመኛል ወደላይ ይለኛ የባላሁት የጠጣሁት አይረጋም የሰው ድምፅ ራሱ ያስጠላኛል ውስጤ ይረበሻል ሰላም አይሰማኝም ጭንቀጥ ድካም ድብርት ሽታ ከዛ ደሞ ምራቅ ያስቸግረኛል ይሀን ሁሉ ችየ ስራ ላይ ነኝ አሁን ባሌ ሊንካባከበኝ ቀርቶ ተከራሩፈን ሰልክ አያነሳኝም እኔ ደሞ አልደውልም እግዚአቢሄር እንደፈለገው ያርገኝ ብየ እንደ ባሌ ሳይሆን ስጋ ለበሰ አጋንንት መስሎ እየታየኝ ነው ከመጥላቴ ብዛት😢😢😢😢

    • @tsionmelaku3880
      @tsionmelaku3880 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እህት በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ለሁለኛ ልጅ እናትነት አበቃሽ ፍጥረቱን ላንቺ አሳልፎ ሲሰጥ ካንቺ በላይ፣ ከልጅሽ አባት በላይ በአምሳሉ ለፈጠረው ልጅ እሱ ያስባል ያለምክንያት ወደዚህ ምድር ማንንም አያመጣም እና በፈጣሪ ተማመኝ ሀላፊነቱን ለሱ ስጭ ሌላው በእርግዝና ወቅት ስሜቶች ሁሉ ተጋነው ስለሚሰሙን የልጅሽንም አባት በሆነው ሰው የሚሰማሽን ስሜት ብዙ አትመኝው እድል ስጭው አሁን የሚሰማሽ ስሜት ስትወልጂ ታሪክ ሆኖ ስለሚያልፍ የናትነትሽን የጀመረው ደስ የሚል ስቃይሽን አጣጥሚው በዛላይ በሰወ ሀገር ስራላይ ሆነሽ ሀሳብ ፊት እደሰጠሽው ነው ለደስታሽ ብቻ ጊዜ ስጭ እርግዝና እራሱን ችሎ ሀሳብ አለው እናእመቤቴ ትቅረበን የጭንቅ አማላጇ በሰላም ከጭንቅ ትፍታን አምላክ በረድኤቱ ሁለት ያርገን አሜን🙏🙏🙏

    • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
      @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ หลายเดือนก่อน +1

      @@tsionmelaku3880 አሜን የኔ እናት አመሰግናለው እንደ አፍሽ ያርግልኝ🙏

    • @hanannguse4940
      @hanannguse4940 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔም የ5ወር እርጉዝነኝ ምንም አያመኝም አልሀምዱሊላህ

  • @mkrelax1
    @mkrelax1 หลายเดือนก่อน +3

    ኑ መልካም ዜና አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @AwugawMesfin
    @AwugawMesfin หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senigi530
    @senigi530 หลายเดือนก่อน +1

    ትዳርሽን ክፉ ነገር አይይብሽ

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ገኒ እስፍስፍ አንጀት አለሺ

  • @SelamawitTamiru-n6o
    @SelamawitTamiru-n6o หลายเดือนก่อน +1

    Ayi fetarishen amasgegni yene ena egna senaregez tenb erkusachenen new yemibelaw ge gelmecha gar yamarenen anagegn temesgen bey eshi

  • @elizabethtsige361
    @elizabethtsige361 หลายเดือนก่อน

    ገኒ አንቺ በጣም ትልቅና ጨዋ ሴት ነሽ እና ግን እናትሽን የሚለው ቋንቋ ከአንቺ አፍ ሲወጣ ትንሽ ይከብዳል 😉

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 หลายเดือนก่อน +1

    ባል ማለት እንዲህ ነው

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ ምነው

  • @bute5158
    @bute5158 หลายเดือนก่อน +1

    Seracheleshe dese yemele newee keledue

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @luwamkibreab6379
    @luwamkibreab6379 หลายเดือนก่อน +1

    Shkorina

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 หลายเดือนก่อน

    ማህሌትን አትመስልም ዮኦዳን ድራማ ላይ የምትሰራው ?

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ልጅ ከሰራችው ፊልም 2 ጥቀሱልኝ

  • @yoditmekit7420
    @yoditmekit7420 หลายเดือนก่อน +2

    tadelesh mirt bal new yalesh yane gen erguz hogne amogn enkuan mirirnda geazalegn selaw enbi yemil bal new yalegn

  • @abc12452
    @abc12452 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ አፍጥኚዉ

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 หลายเดือนก่อน

    Geni is that you or the hackers

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary หลายเดือนก่อน +1

    🫶🫶🫶💟💟💟💟💟

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf หลายเดือนก่อน

    አቤት ሐብታሞች👉🤪🤪🤪🤪ሳክስ መሰለባችሑ ✌️✌️😁😁😁😁

  • @ያብስራዩቲዩብ
    @ያብስራዩቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ዩቲዩቡ ተሰርቆን አልተባለም እንደ

  • @Kiya1221-i5g
    @Kiya1221-i5g หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/LYLV-G9u2GQ/w-d-xo.htmlsi=SEc1U5-mQ6sh0hr4

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 4 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂እናሽን ደስ ይላል

  • @ruthm4237
    @ruthm4237 หลายเดือนก่อน

    I thought u learned @nazret unique...those all yrs i thought i knew i there

  • @TigistMolla-hg7lz
    @TigistMolla-hg7lz หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤