የ 13 አመቷ ዘማሪት ቅድስት አምልኮ መዝሙር// TESFAYE CHALA WORSHIP COVER

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  ปีที่แล้ว +6

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
    Dont forget to subscribe my channel
    ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
    አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
    TESFA TV
    +251968101630
    TESFALEM MARKOS

  • @godislove4988
    @godislove4988 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ከፍ ከፍ ያድር ጋቹ የኔ ውዶች ዘመናቹ ይባረክ 🙏💜🙏🇬🇧🙏💜🇪🇷🙏 🌹🌹🌹💯

  • @Ab-Volun
    @Ab-Volun ปีที่แล้ว +1

    አውነትም ተስፋ chanal
    ተባረኩ

  • @bezaitetadele381
    @bezaitetadele381 ปีที่แล้ว +8

    ዋው እንዴት ግሩም ድምፅ ና መልካሙን መንፈስ ተጎናፅፈሻል ጌታ ይባረክ እደጊ ተባረኪ ለምልሚ ተስፋ አንተም ተባረክ ጥሩ ጅማሬ በጣም ተባረክ

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow yen konjo tabariklge ba geta❤️🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @afrikehemacho6941
    @afrikehemacho6941 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን tebareki tebsreki🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @shegayoutube
    @shegayoutube ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን!ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ ተባረክ የኔ ቆንጆ 🥰❤️

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ

  • @ashuman936
    @ashuman936 ปีที่แล้ว +3

    Geta yibarikish

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ የሞእመስልህ የለህም እውነትም ከሕፃናትና ከምጠብ አፍ ምስጋናን ታዘጋጃለህ ካልህ እዉነት ነዉ አቤቱ እኔም አደንቃለሁ ይገባሃል ይገናሃል ከምንልህ በላይ :: ተስፍዬ ተባረክ እህቴ እድሜሽ በቤት ይለቅልሽ ያሳድግልሽ በባረክ ጥሰሽ ህጂ

  • @galoethi7170
    @galoethi7170 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowoow Wowowowoow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💟💟💟💟💟💟💘💘💘💘💘

  • @zoaejesus
    @zoaejesus ปีที่แล้ว +2

    ለርሱ እየዘመርሽ እደጊ ተስፋዬ ተባረክ በርታ እግዚአብሔር ገና ወደሰፊው ስፍራ ያወጣሀል ይሄ ጅማሬ ነው

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  ปีที่แล้ว

      አሜን ወንድሜ አንተም ተባረክ❤

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 ปีที่แล้ว

      ግሩም እና ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጠ ሽ ይሄ ፀጋ ከአንቺ አይወሰድ።
      እግዚአብሔር ትውልድን ለስሙ ክብር እያስነሳ ነው።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @ashenafialemu7949
    @ashenafialemu7949 ปีที่แล้ว

    I Thank God ሆሣዕና ቅሬተ ትውልድ ስለማተሰጣን!

  • @gracem3690
    @gracem3690 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ በበቱ ለዘላላም ያሳድግሽ በደሙ ይሽፍንሽ ግሩምናድንቅ ነው መንፈስቅዱ ስበሃይል አለመጠንይጠቀምብሽ ተስፋ ፍፁም ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sugebofikre-sq2pn
    @sugebofikre-sq2pn ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo tebarekilgn tsegawn ychemrlsh

  • @ሮሆቦት-ጰ7ኈ
    @ሮሆቦት-ጰ7ኈ ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ነው ተባረኪ ዘመነሽ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን በእግዚአብሄር ቤት ያለውን የእግዚአብሄርን ስራ ቀጣይ ተረካቢዎች ናቹህ ና በርቱ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካቹህ ይጠብቃቹህ

  • @ZenashWedajneh-zn2sb
    @ZenashWedajneh-zn2sb ปีที่แล้ว +1

    Wow Geta ybarksh kidst ...ene mitita, hamame...dena nesh wey blewshal enwedishalen 😍😍😍Elsa negn ke hossana tebarekilign

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና ปีที่แล้ว +2

    God bless you 🙏 ❤️

  • @BirGet-wz6kl
    @BirGet-wz6kl ปีที่แล้ว +1

    ድምፅሽ ያምራል ጌታ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ😊

  • @berhanhana9264
    @berhanhana9264 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 📖📖📖❤️❤️❤️

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN ❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebareku

  • @berhanuteshale700
    @berhanuteshale700 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah!
    may God bless you!

  • @selamneshtadesse2813
    @selamneshtadesse2813 ปีที่แล้ว +1

    Yen konjo tilk jimare nawu geta silanchi yetmasgan yihun🙏🙏🙏🙏🙏 dagimo endet yemisraqarqi dimtsi nawu yaleshi!!!!! Sila hulum tinsu egzhabher yetmasgan yihun!!!

  • @yisihakkefyalew5823
    @yisihakkefyalew5823 ปีที่แล้ว +2

    ትባረኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @daretopaz6117
    @daretopaz6117 ปีที่แล้ว +2

    Amen Tabareklign

  • @sabamesfun898
    @sabamesfun898 ปีที่แล้ว +3

    You are so blessed and sweet❤❤

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ጌታ ያሳድግሽ ተስፍ አንቴም ተባረክ የባረኬ ጌታ ይባርካችሁ❤❤🎉

  • @aidag5536
    @aidag5536 ปีที่แล้ว +3

    God bless you even more sweet little angel! Thank you for using your God given talent for worship and praise, He delights in you! ✝=💜

  • @tilahunkassa1741
    @tilahunkassa1741 ปีที่แล้ว +2

    stay blessed

  • @romatela7057
    @romatela7057 ปีที่แล้ว +2

    እድግ በይ አብዝቶ ይባርክሽ 🎉❤

  • @tiralet
    @tiralet ปีที่แล้ว +1

    ኪድ tebarekelegn Eg/er yasadegesh😍😍

  • @kitchenhiwot2793
    @kitchenhiwot2793 ปีที่แล้ว

    Zemnachhu yebareke

  • @ruthadere4347
    @ruthadere4347 ปีที่แล้ว +3

    Good job :)

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos ปีที่แล้ว +1

    Tesfa hulem tebareku!

  • @andargachewkassahun1351
    @andargachewkassahun1351 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ የሆነ ከለር ያለዉ ድምፅ ነዉ።
    ተባረኪ በማስተዋልና በጥበብ ያሳድግሽ ።
    ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ።

  • @Shalom285
    @Shalom285 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏🏾 what a blessed child ❤

  • @ud56t44
    @ud56t44 ปีที่แล้ว

    Geta abzetu ebarkhou

  • @Ephrem-Getaneh
    @Ephrem-Getaneh ปีที่แล้ว +2

    ፍስስ ይላል 🙏🙏

  • @AlmazTasfaye-n9c
    @AlmazTasfaye-n9c หลายเดือนก่อน

    Amen amen🙏

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን!ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ❤

  • @sarontefera8146
    @sarontefera8146 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Tebareki!!!

  • @TigistYohonnes
    @TigistYohonnes 5 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙌

  • @mishatube286
    @mishatube286 ปีที่แล้ว +3

    የሌሎቹንም በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @hawihawi6567
    @hawihawi6567 ปีที่แล้ว +1

    AmeenAmeen📚📚❤❤

  • @hiweygetaa7142
    @hiweygetaa7142 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yasadgsh

  • @romatela7057
    @romatela7057 ปีที่แล้ว +1

    ተባረካ 🙏🙏🙏👏👏👏❤👍

  • @yenealem9125
    @yenealem9125 ปีที่แล้ว +1

    😢❤❤

  • @erfitmanomomanomo
    @erfitmanomomanomo ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤