Ethiopia 🔴ማነው እርሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ความคิดเห็น • 36

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 4 หลายเดือนก่อน +5

    " ስብራትህን የሚጠግነው ማን ነው እርሱ ታናሽነትህን የማይጸየፍ ማን ነው እርሱ የሚፈሩትን የሚያከብራቸው ማን ነው እርሱ እግዚአብሔር ስሙ የሁሉ አሌንታ "
    ሊቀ መዘምራን ጊዜ ስለማይሽረው ዝማሬዎችህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @YosefMekonnen-bl2gz
    @YosefMekonnen-bl2gz 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚለውን ብዙ ግዜ ዘምሩልን ብዬ ነበር እባኮዎትን ከ ቻሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤👏👏👏🙏🙏

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 4 หลายเดือนก่อน +5

    በስጋ የተገለጠው የድንግል ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 15 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም የማዳምጠው መዝሙርህን ነው በጣም እራሴን ቀይሮታል በተልይ በተልይ ከንቱነኝ ሚለው ሁሌም ማታማታ እሰማዋለሁ በእንባም እታጠባለሁ ከንቱነኝ ከንቱነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዛብሔር ካልሆነኝ እሱን ስሰማ አለም ከንቱ ሁና ትታየኛለች እና አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስቶስ ነው እርሱ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምወደው መዝሙር ነው:: ሊቀ መዘምራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 4 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንት የሚያለመልም ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን አባታችን ይልማ ኃይሉ 👏🌹🕊❤በዕድሜ በጤናና በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን 🎚❤

  • @Tesfanehfikadu
    @Tesfanehfikadu 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ የተባረክ ውንድሜ ከኔ የበረታህ ነህ በፀሎት አስበኝ ዝማሬ መላዕክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን አባታችን!!!

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልንንንንን አሜን

  • @soultube07
    @soultube07 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    የግጥሙ ፅሁፍ ጎላ ጎላ መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @girmalibimonge5101
    @girmalibimonge5101 3 หลายเดือนก่อน

    የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @tabortekle990
    @tabortekle990 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
    💚💚💚💚
    💛💛 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እርሱ? 🙏🙏🙏

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @AmakelechMekuria
    @AmakelechMekuria 3 หลายเดือนก่อน

    Yefitretat amlak egziabher new esu . zimare melaikit yasemalin.

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @alamaaas6464
    @alamaaas6464 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IgjevjgsuIgdhibduh
    @IgjevjgsuIgdhibduh 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @frewoynialemu1363
    @frewoynialemu1363 4 หลายเดือนก่อน

    Please bertemiosn yilkekuln cause eskahun yagegnehut bertemios mil mezmur be erso weym be mahtot tube yetelekeke adelem

  • @MuluAbay-uc7ni
    @MuluAbay-uc7ni 4 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ነው

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 4 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare maliketen yasmalen❤

  • @NahomyohannesChrist
    @NahomyohannesChrist 4 หลายเดือนก่อน

    ጥዑም ዝማሬ ኣቦና❤

  • @abebawalemu4863
    @abebawalemu4863 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @abeldenbu
    @abeldenbu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር❤

  • @MintesinotSolomon-xi2du
    @MintesinotSolomon-xi2du 3 หลายเดือนก่อน

    atintin yemyalemelimewn zimare melaiktin ysemalin like mezemiran
    😍😍😍😍😍

  • @samit5271
    @samit5271 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 หลายเดือนก่อน

    ❣️❣️❣️

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን