This guy should be protected by all cost and he should be given more platform to be an idol to all young generation than the so called motivational speaker who control all the platforms.
May allah bless you Keep it Up with this Good act and behavior Don't for get innocent people's as allah Keep u Up it's what nabi mohammad(S.A.w) tell us Remember the others
ኢዘዲን አላህ ይጠብቅህ አላህ ከአይንናሥ ይጠብቅህ የአሄራው ወድሜ❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን
አሚን
አሚንንን❤❤
አሚንን
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እኔ እኔ አታብዛ አልሀምዱሊላህ ማለት አብዛ ሁሉም ነገር በአላህ ፊቃድ ነው የሚሆኔው የአለማቱን ጌታ አብዘትህ አመሢገነው በሂድክበት ቦታ
አላህ ይጨምርልን አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደርጃ አላህ ያድርስህ ከአይን ናስ አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገሮች ይጠብቅህ ያረብ በርታ
ኢዘዲን አላህ ይጠብቅህ ከሰው አይን ያውጣህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለዲኔህም ለሀገርህም የምትጠቅም ያድርግህ ማሻ አላህ ተባረከራህማን
የቀናተኛን (evil eyed) ሰው እንጀራ አትብላ ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርኽ (መጽሐፈ ምሳሌ ም. ፳፫ ቁ. ፮ )። 👉🏿📖🤔
Smart ሰዎች humble ናቸው :: ይገርማል ትህትናህ🙏🏽 ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ከዝህ በላይ ሥኬታማ ያድርግህ❤🎉🎉
እዘዲን ! ማቫአላህ እዚህ ደረጃ ደርሰህ በመስማቴ አላህን ከልቤ አመሰግነዋለሁ ። በርታ ! በርታ !!.......
አዙ አለገበሃም አይደል❤❤❤የኔ በረገህ አላህ
ማሻላህ ኣላህ በሃይማኖትክ ጉብዝና ኣጽንቶ እውቀትክ እና ገንዘብክ ይጨምርልክና ደሞም ይባርክልክ።
አንዱ ነጭ ሳይጠልፍህ አገርህ አክብራ እምትጠቀምብህ ያድርጋት። አላህ ይጠብቅህ
ሳሂህ ወላ👌
Allah lesu yalewn erziq mainm aybelawm ensha Allah
ማሻአላህ ኢዘዲን አላህ ያቁይህ ለዲንህ ለአገረህ ለቤትሰብህ መጠቅም አላህ ያረገህ ያርብ
Ethiopia needs more inventors like you.
Good job 👏 keep it up, brother.
በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ያሰብከው ኣላህ ያሳካልህ :: ግን እንደሃይማኖተኛ ግዴታ ነው ከማለት እንሻኣላህ እያልክ ብትናገር ደስ ይል ነበር : ደግሜ እንሻኣላህ ኣላህ ከፍተኛ ደረጃ ያድርስህ
አሏህ በጥበብ ላይ ጥበቡን ይጨምርልህ የጉራጌ ፈርጥ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ ከክፉ ይጠብቅር ምርጥ ወጣት በርታልን
የኢትዮጵያ ጀግና ዘረኝነት ጥንብ ናት ረሱል ሠ ዐ ወ
@@حبيبةخضر-خ8د እንደዛ ከሆነማ አለም አቀፍ ጀግና ነው መባል ያለበትም ኢትዮጵያዊ ማለትም እኮ ያው ዘረኝነት ነው
@@amiratube3467
የኢትዮጵያዊ ዜግነት እንጂ የዓለም ፓስፖርት (ዜግነት) እስካሁን አልተጀመረም። 🤔
አላህይጠብቅህወንድማችንይዘድንካሚል
ለብዙወጣት እድልከመፍጠርምአልፈህ
ለተተኪዉወጣት ተስፋምትሆናለህ
No one can motivate us than him
ጎበዝ ነህ በርታ ኢዙ አላህ የምኞትህን ያሳካ ልህ ❤
This guy should be protected by all cost and he should be given more platform to be an idol to all young generation than the so called motivational speaker who control all the platforms.
That's true
Well said ✅
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!! መሃይምና ወሮበላ በዘረነት በሚመራበት ሀገር በእውቀት መሥራት በጣም ይከብዳል።
ጀበሉን ፖስቶ ተራራው ብሎ ከፖሰተ ወዲህ ዘጋኝ😤
@@zelalem6666 አውቀህ ነው😲😖😂😂😂
@zማለት????elalem6666
ደፋርና ጎበዝ ነህ አላህ ዕውቀት ይጨምርልህ
እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይጨምርልህ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ኢዙ የገነና ትከ ቴን ትረፍ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን አላህ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ጎቤቾ❤❤❤❤❤❤Bravo Yes You Can What You Need To Do Just Keep Going Forward❤❤❤❤❤❤
የውሀ መሳቢያ ፓምፖች በሶላር ከፈጠረ የገበሬው ምርቃት ቢጨመርበት የተባረከ ልጅ ይጨመርልህ
ጠያቂው ልጁ እንዲናገር እድል ስጠው። መጠይቁ ላይ important person ጠያቂው ሳይሆን ተጠያቂው ነው።
ጀግና አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ድንቅ ስጦታ
ወንድማችን አሏህ ያበርታህ ጎበዝ
ማሻ አላህ ጠቃሚ እውቀት ጨማምሮ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
የቡጠውን ፈጣሪያችን አላህ ይጨምርልህ የሀገር ሀብት ነህ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በድንህም ጠካራ ያድርግህ
ምን ልበልሕ ቢያንሥ በምማርበት ትምርት እንድጠነከር አነቃቅተኸኛል አሏሕ ይጨምርልሕ በሀገራችን እንዲ አይነት ሠው አለ!
ማሻ አላህ ኢዙዬ አላህ ይጨምርልህ እስቲ ማነው ዛሬ ለአለም እዝነት ተደርገው በተላኩት ተወዳጁና ተናፋቂው ነብያችን ላይ ሰለዋት ያወረደው አላሁማ ሰሊ ወስልም አላ ሀቢቢና መሐመድ❤
Salalahu aleyhi wasalam
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥
- ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱና በተከታዮቹ (‘ኣሏህ’) ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁ. ፱ )። 📖👈🏾🤔
@@TruthEz ማነሽ እስቲ አዋቂዎች ካሉ ጥሪሊኝ
ማሻ አሏህ ወንድሜ አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ያረብ
ጎበዝ ብቻ አይገልፅህም አላህ ይጨምርልህ በርታ
ኢትዮጵያ እጆቹን እንደ ኢዘዲ አይነቶችን ትጣራለች
… ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች (መዝሙረ ዳዊት ም. ፷፯ (፷፰) ፡ ቁ. ፴፩ )። 👉🏿📖
በረታልን የኢስላም ጀግና
ወደ ክርስትና ቢመለስ ደግሞ የበላይ እንደሚሆን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
- ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለሁ ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን)የበላይ አደርጋቿለሁ ፤ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፫ [ሱረቱ አሊ ኢምራን] ቁጥር ፶፭ )። 📖👈🏾
ማሽአላ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውቀትን ይጨምርልህ ከዚህ በላይ❤
ጠንቀቅ በል ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ሚመኘው ትቂት ሰው ነው
ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ።
ኢዙ አላህ ከዘህ በላይ ከፍ ያደረገህ አተ የወጣቶች ተምሳሌት ነህ ኢቢኤ እናመሰግናለን ሀይማኖት ቢሄር ሳተሉ ጠቃሚ ነወ ያላቸሁተን እያጋረቸሁን ስለሆነ
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ለዲንክም የምትሰራ ያድርግህ
Great interview! He’s very intelligent. What I admired most about him is his mindset towards setback. No doubt he’ll make even more impact
ማሻ አላህ በርታ ወንድም ብዙ እጠብቃለን
ማሽአላህ ማሽአላህ በዲንህም በርታ አደራ እሽ አባቴ
ወደ ክርስትናም እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
- የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ ]፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል ] አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ ‘ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል ( ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯ )።
📖👈🏾🤔
በሉቄ መስመር በዚ አረፋ ላንተ የምቶን ቆንጆ አይቼ ነበር አላህ ያገናኝህ።
ችግር እድል ነው¡¡¡ አልከን
አላህ እድሜና ጤና ስቶ ይጠብቅህ,mashaAllah
"Lacking is luck" anybody heard that line??? This guy is a genius.
Indeed !
Allah ewuketina mastewal yichemirili
ወንድሜ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብዙ ነገር ትሰራለህ
ውድ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
Thank you Yezedin for your saying my family poverty provides me good opportunity develop my self for this level.
ኢዘዲን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
ኢዘድን ምነየ አደክ ልጅ እያለህ ነበር የማቅህ መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ🌺🌺🌺
Wisdom like Solomon..This is from God.
መሸአለህ አንተማ ሀበሻ ሳትሆን ቻይና ነህ ችግር እድል ነዉ አለለም አለህ የሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ
አላህ ሙራድህን ይምላልህ ጀግና
ማሸአ አላህ በሉት አላህ ይጠብቅህ እዜ ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጫምርልህ ወድሜ
this is so freaking relatable for me right nowww, i really like this interview even though i've never watched 20-30
please the youth need this type of content more than anything else, this type of individuals who create things is what the country needs.
ማሻ። አለሀ አለሀ ይጨምረልህ ወንድሜ
ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል (ዮሐ. ወን. ፲፩ ፡፳፭ )። 👉🏿📖🤔
የልብ መሻትህ አላህ ይሙላልህ ልዩ ተስጦ ነው
በርታ ወንድም አለሞ ኢዘዲን
ማሻአላህ ጀግናችን በርታ
በርታ ጀግና የጉራጌ 😍😘😍
Proud of you Dude!
Thank you
ኢቢኤሶች 2M ገባሽሁ እንኳን ደስ አላችሁ
"chigir wede edil mekeyer" golden speech of the year.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
I am glad i believed in you and bought your product just to support you. Honesty i wish i would have invested more in you
welahi begugut neber eyetebekugn yalehut yhen wendmachinn enshaa allah ekan erasihin hagerhinm gena biliyener bebiliyener new yemtadergat abshir wedmachin ezedin gobez bertaln kante bezu entebqalen
ጀግናችን አሏህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
Masheallah 💞 masheallah 💞 masheallah 💞
May allah bless you Keep it Up with this Good act and behavior Don't for get innocent people's as allah Keep u Up it's what nabi mohammad(S.A.w) tell us Remember the others
ለጉራጌ ኩራት ነህአላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ተመቸከኝ
የኢትዪ ኩራት ነው የዞን (የአንድ ) ዘር አይደለም
masha Allah Ezedin Allah ytebiqih Allah ychemirilih berta
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
ማሻ አላህ 🥰🥰 ጎበዝ በርታ💪👏😍
ሃይማኖተኛነኝ ሥትል አኮራሃኝ እረቢ ይዚዲለክ ኢልመን አፊያን በዲንህም ሥኬታማያርግህ አብሽር አባቴበርታ
አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፡ በርሱም እታመናለሁ ፡ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፡ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፡ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ ( ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ፡ ቁ. ፫ )። 👉🏿📖
Ma Sha Allah Jegnaye👍👍👍
Mashallah goita yekeyehe teko.(Mashallah may Allah protect you for evel eye) ameen.
ምቀኛ (evil eyed) ሰው ባለጠጋ ለመኾን ይቸኩላል ፥ ችጋርም እንደሚመጣበት አያውቅም ( መጽሐፈ ምሳሌ ( ተግሣጽ) ም. ፳፰ ቁ . ፳፪ )። 👉🏿📖🤔
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ💓💓
አሏህ ያበርታህ ወንድም
MashaAllah Zizu❤❤❤ good job keep it up bro ❤
Wow mashaa Allha yichemirleh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
wow bravo Ezedin keep shine💚💚💚💚💚
በርታ ወንድሜ
Keep up Biro wishing you health for life
he is just different
ጀግነ አለህ ይጠብቅህ❤❤
AllahYetabki❤❤❤🎉🎉
እቁዋችን አላህ ያብዛልን
የሚገርም ብሩህ አዕምሮ ያለው ወጣት ነው
ወንድሜ የት ላግኝህ
turk betam arif hager new
ማሻአላህ ኢዘድንዬ አላህ ይጠብቅህ❤
ጀግና ነህ በማበላሸት ላይ ተመሣሣይ ነበርን
Good job bro please tell as about ur success on DAWIT DREAMS 🙏🎉🎉🎉🎉
Wow Wow Wow✅ i dont know what to say 🌞 I'm so proud of you 👏🙏