የክራር ስልጠና ክፍል ሁለት Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የክራር ስልጠና ክፍል ሁለት Part 2

ความคิดเห็น • 64

  • @addis_Legal
    @addis_Legal ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ቪዲዮዎችን አይቻለሁ፥ እንደአንተ አይነት ጎበዝ የምታስስተምረው የማይጠፋ ቀላል አቀራረብ ጥሩ መምህር አላገኘሁም። 🎉

  • @kalkedenzenebe260
    @kalkedenzenebe260 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ ፀጋውን ያብዛልል

  • @mesafintworku9709
    @mesafintworku9709 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማች በጣም ደስ ይላል

  • @habtamu3425
    @habtamu3425 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @world12384
    @world12384 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 ปีที่แล้ว +1

    Qale Hiyiwet Yasemalin.
    Egziabher Yibarkih. You are really genius. GOD Bless you bro.

  • @yohannesgebreab5020
    @yohannesgebreab5020 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን በርታልን

  • @ateneshdagnew3133
    @ateneshdagnew3133 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abreham-gebru1221
    @abreham-gebru1221 2 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen d.Z henok, beye budnachew "Play list" wist bitadergilin bekelalu yefelehgnewin lemayet yiredanal

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 2 ปีที่แล้ว +1

    Kaleyotin yasemalin wedimachini
    Lemamari koricalewu bee kirbu yee metalegnali biyee asibalewu dagagime mokiralewu

  • @ayutube3675
    @ayutube3675 3 ปีที่แล้ว +2

    የይልማን መዝሙሮች በቁጥር አስቀምጥልን ቁጥሩን እያየን እንድንመታ እኔ እንድ እና ሁለት ቁጥርን በአውራ ጣቴ ነው ምጫወተው 6 ቁጥርን አልጠቀመውም በ4 ጣቴ አምስት ክር ነው ምሰራው

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  3 ปีที่แล้ว

      0946252514 henok

    • @esayastesfaye2625
      @esayastesfaye2625 3 ปีที่แล้ว +1

      የምታቀርባቸው የክራር ትምህርቶች በጣም በቀላል መንገድ ስለሆነ ማንም ሰው መረደት ይችላል……
      የክራር መጫወቻውን የት መግዛት እንችላለን የትኛው ክራርስ ተመራጭ ነው?

    • @user-vt4wv4md5j
      @user-vt4wv4md5j 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ላሳይህ እችላለሁ

  • @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
    @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን። ያው አረብ ሀገር ነው ያለን ከቻልኩን አስመጥቼ እሰልጥናለሁ

  • @habeshawit8524
    @habeshawit8524 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls aplecarion semun safelen amesegenalhu

  • @user-qz6kx3ts9v
    @user-qz6kx3ts9v 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ብዙ ነገሮችን አውቄያለሁ ካንተ … ጀማሪ ነኝ የጀመርኩት የዛሬ 15 ዓመት ለመልመድ ሞክሬ ትቼው አሁን እንደአዲስ እጄን ለማፍታታት እየሞከርኩ ነው ፡፡ ጣቶቼ በመጠኑ ይንቀሳቀሳሉ ፤ አሁን አንተን መጠየቅ የምፈልገው በስድስት አውታር ለመለማመድ ስጀምር በአውራ ጣኸቴ 1 እና 2 ተጠቅሜ 5ን በቀለበት እንዲሁም 6ን በትንሷ/ ተመሳሳይ ስለሆኑ በመጥበቅና መለላት ስለሆነ / ብጠቀም ምንድነው ችግሩ በድምጽ አወጣጡ ላይ የሚያመጣው ችግር አለ ….. ገና በመለማመድ ላይ ስለሆንኩ ማስተካከል ያለብኝን ብትመክረኝ ብዬ ነው ፡፡

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ክብር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ....በስድስት ስሆን እንዳልከው አውራ ጣት 1 እና 2 ን ይጫወታል በክር 5 እና 6 ተመሳሳይ ድምፅ ሆኖ ፒች ይሆናል አንዱ በጠበቀ አንዱ በወረደ ...እኔ የማስጠናው ግን በ 5ቱ ነው ልዩነቱ ፒች መኖሩ ነው

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 3 ปีที่แล้ว

    ክራር ወደ ኳታር መላክ ከቻላችሁ እባክህ ተባበረን በእግዚአብሔር
    ሄኒዬ ዛሬ ትንሽ ደብዘዝ ብሏል video

  • @ttfff7218
    @ttfff7218 2 ปีที่แล้ว +1

    አብክልሽኑ ምን ይላላ

  • @yahoo4888
    @yahoo4888 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥሮች አይታዩም

  • @saragebremedhn2128
    @saragebremedhn2128 2 ปีที่แล้ว +1

    Beakal lememar yet agegnachwalew

  • @_mekdes
    @_mekdes 2 ปีที่แล้ว +1

    በስልክ ያለ አፕ አወርድኩት ግን አምስቱንም ጣት ሳደርግ ድምጽ አያወጣም አይመችም

  • @user-vt4wv4md5j
    @user-vt4wv4md5j 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ክራር ገዝቼ ነበር እንዴት ነው ምቃኘው

  • @gizachewsisay2583
    @gizachewsisay2583 3 ปีที่แล้ว

    መቃኛውን ንገረን ላውርደው

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ አፕልኬሽኑን አስቀምጥልን

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 3 ปีที่แล้ว

    ምንድነው አፕሊኬሽን አልገባኝም?

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  3 ปีที่แล้ว

      Kignt lemekagnet yemreda app or tuner new yembal new ......0946252514 be telegram lay more asredahalew ....

  • @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
    @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 2 ปีที่แล้ว

    የአፕልኬሽኑን ስም ፃፍልኝ እስኪ ወንድሜ

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 2 ปีที่แล้ว

    የክሮቹ ድምፅ በሲባጎ ነገሩና በሽቦ ሲሆን ይለያያል አይደል!!

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ፡፡ውሃ ክር እና ሽቦ ፡፡፡፡ውሃ ክሩ ነው አርፍ ለድርደራ

  • @ayutube3675
    @ayutube3675 3 ปีที่แล้ว

    ለአንዳንድ ጥያቄዎች የቴሌግራም።ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ