ቅጣት ክፍል 81 | Kitat episode 81
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ค. 2024
- ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana TH-cam channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
| Official TH-cam Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - บันเทิง
የምዳም ቅመሞች አምላክ ያላሰባችሁትን እንጀራ ይስጣች 2:04 2:07 ሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ቃናዎች የመጨረሻውን የኩዚ ጉኒ ክፍል አቃታቸው። ለተመልካች ክብር ይኑሯቸው። የመጨረሻው ክፍል ኩዚ ጉኒ 187 ይለቀቅ። ሞት ለቃናዎች።
የምር ክብር የላቸውም
ተሌግራም ላይ አለልሽ ማሬ
እረ በቴሌግራም ላይ የለም ክፍል 187@@tigiray975
ፍጡማ ጉል ያሳዘነቻችሁ 😢👍👍ደሀን የሚወደው የለም ፍርዱም ሁሉም ነገር ለሀብታሞችና ለውሸታሞች 😥
አወወላሂአሁንለሀብታምነውቀኑ❤❤❤❤❤❤❤
ሣይ ይሄሥ ድራማነው እውነታውም እድህነው ወደሀብታም ነው የሚያደሉት
@@user-qs7hy1du4jግን እውነተኛ ታሪክ ነው
ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጣን አሜን
አሜን❤
አሜን🙏
የፋጡማ ጉል ጠበቃ እንዴት ጥሩ ሰው ነው"ኣሁን ደሞ በሂወት የለም ኣሉ😢ሁሌም ሳየው ያሳዝነኛል🥺ነብስህን ይማረው
አወን በሄወት የለም አላህ ይማረው
የለምዴ በአላህ አላህ ይማረው😢😢
አላህ ይማረው የምትሉ ሙስሊም እንደሆነ ማን ነግሯችሁ ነው ሆ@@medinahussen-bd9qv
ሞትድ😢😢😢😢
ወይኔ እኔም በጣም አዘኩ በቅርብነው የሞተው አሉ 2023😭😭😭😭 የሰማወትእኔም ባለፈው ነው😢😢😢
አረ ው...... ለምንድነው ኩዚ ጉኒን 187 ያቆማቹ ለተመልካቾች ክብር ይኑራቹ እንጂ😡😡😡😡😡😡
የመጨረሻ ብቻ ከሆነ እደሚመስላቹ ራሳቹ ጨርሱት😂😂
እዉነት ተደብቆ አይቀርም ፍትህ ለፋጡማ ኩል😢😢😢
ቻናል ተዘጋብኚ ወላሂ ብዙ እህቶችን አረበኛ እያስተማርኩበት ነበር እህቶቸ ከፍቶኛል እስኪ አብሺር አለንልሺ በሉኚ
የኛአገር ጠባቃ ግን ፀባይ የላቸውም የሰው ሀገር ታድለው
እኔ እኮ ፊልም የማየው ከተለቀቀ ከ አንድ ቀን በላይ ሲሆነው ነው 😂😂😂ኮመንቱ በዛ እስኪል ለማንበብ😂😂😂 እናንተስ
ከአንድ ሳምንት በሃላ ሰብ ሰብ አድርጌ
እኔ Comment እያነበብኩ ፊልሙ አመለጠኝ 😅😅
እኔም
😁😁😁
እኔም😅😅
ወይ ጉድ አማርኛ ተፅፉ በመሀል እንግልዘኛ 🤔🤔🤔😏🤪
😅😅😅😅
ÇUKUR bidegem mn alebet ebakachu amtuln yemtu 👍 adrgu
እናመሰግናለን
አረ ብናታችሁ ኩዝ ጉኒ ለተመልካቾች ክብር ይኖራችሁ ☹️
አዎ ለምድነዉ ያልተለቀቀዉ ኩዚ ጉኒ ሲያናድዱ
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ ሰሊም ምን ልሁን ነዉ እሚለዉ
ተይበናትሽ ያሳዝናል መልተምን ማጣቱ ይወዳታል እኮ እኔ ከነሱውስጥ ማያሳዝነኝ❤❤❤ ኤርዶን ብቻነው አልተጸጸተም ሰሊም እና ቡራል ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢
ዉይ ከሪም የርጎ ዝንብ ዝም ብሎ ጡል ጡል እያለ ችግር ዉስጥ መግባት ይወዳል 😂😂ቩራል መልካም ሲኦል
ቩራል Rip ያሳዝናል😢😢 ድራማውን አይቼዋለው ግን እንደ አዲስ ቩራል ይናገራል ብዬ ስጠብቅ ነበር
ከሪም እስር ቤት ይገባል እዴ 😢
Awe yetaseral
Anadonigal kerim zara 😢
@@hdhd2473 ሁሌም ንዴቱን አይቆጣጠርም ከዛ ችግር ውስጥ ይገባል ተው ሲባል አይሰማም
የከሪም ችኩልነት ስልችት ነው ያለኝ አሁን በቡራል ገዳይነት ሊያዝ ነው አሻራው ሁሉ ፊቱ ላይ፣ ልብሱ ላይ ፣ግንጋዩ ላይ ፣ የእግሩ ዱካ በሙሉ አለ ይከ ፍርድ እስኪያልቅ አስረው ባኖሩት
እሱደሞ ሲሜታዊነቱ አደብአይገዛም ሲያናድ ይባስብሎ ሸሚዙላይ ነጭ የሸሚዙላይ ደሙን😮😮😮 ይጠርጋል አብዶል አያገናዝብም😂😂😂
ይሄንን ፊልም 12 በፊት ባረበኛ አየሉት የዛሬ 7 አመት ደግሞ በቃና አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ እያየሁት ነው በጣም አሳዛኝ😢 እና ትምርት ሰጭ ፊልም ነው❤ ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየው ?
ልክ ነሽ በጣም እማይሰለች ድራማነው
ይና ጥቁር ፍቅር😢
ደስ የሚለው ደግሞ ሁለቱም መጨረሻው ደስይላል
@@asi5439 አወ 😍
እኔ ገናቃናሀላይ ሲታይ ነው ያየውት ያኔ 4ኛ ክፍልእያለው ከልጆችጋር እንጣላነበር ከፍቱማጉል እና ከኤሊፍማንያምራል እያልን እኔ የፍቱማጉል ደጋፊነበርኩ በጣም እወዳታለው ተደባድበናል ደሞ አይ ልጅነት😂😂😂😂😅😅😅😅
ጠበቃ ከድር ድምፁ ሲያምር ደሞ ደስ የሚል ሰው ነው
ስርአት በጠበቃ ከድር እንዳመጭ
@@OmmuMostura አልመጣብሽም ሳላደንቅ አላልፍም ብዬ ነው
ሙስጠፍ ጀነን ያለ ነው ስወደው የኒ ቀብራራ ና እኔጋ ብኩን አትሁን😂😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂😂😂😂
ከሪም 😢 ስታዉቀን እያፈቀርንህ እኮ ተሰቃየን አይ የሸቃላ መከራ
😂😂😂😂
😂😢
አረበሳቅ😂😂😂
ኧርማንም አያፈቅር ባሎቻችን አሉልን
😮😂😂😂😂😂
ፍጡማገል የኔ ምስኪን ሰወድሽ☺️♥️
ደስ የሚል ፍልም ነው 💙💐🕊💜
ያሳሪኖች ማምለጥ የለባቸውም መግስት የላቸውምእድ ቱርኮች 😂😂😂😂😂😂😂
አይቀርላቸዉም በቀጣይ ይታሰራሉ 😂😂😂ደግሞ መንግስትከዚህም ይግቦ ምነዉ የእዉነት ደፍረዋታል አልሺ😂😂
ተባቃችሁኮ ክክክክክክ የውነት ያሳሪኖች አቃጥለው ሊደፉኝ ነው ቩራልኳ ሙህኖነው እየፀፀተው ነው ብየ ነበር
@@Ffjjg-og2jm እኔም ቩራልን ጠብቄው ነበር እውነቱን ይናገራን ብየ 😅😅😅
@@user-dj3mj2zb3s 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@user-dj3mj2zb3s 😂😂😂😂😂😂😂
Nice ❤
የመጀመሪያ ነኝ 👍 😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂ጥረ ነዎ🎉🎉🎉❤❤
*መቸ ተለቆ አየሽ እና*
ፋጥማ ጉል ቡራልን ብቻ ነው የምታሰቃየው ሁለቱ እነሱ ነበር በደብ መሠቃየት ያለባችሁ
እነሱ ህሊና ኣልባ ናቸው
እፍፍፍፍ😢😢😢ቩራል ሲያሳዝን😭💔💔💔💔 የኔውድ❤
Telo yelekeke eje enaderge alen😊❤
ቡራል ያሳዝነኛል በተለይ ዛሬ😢😢😢
kuzi guni silaleke tikur fikir yilekek yemtlu
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ
ብራል😢😢😢
Furahale😢😢😢😢 yasazinele
ሙስጣፋ ቩራልን ጨረስከዉ የሰዝናል መጀመሪየም በፀፀት ሞቶ ናበር
አይ ቩራል የኔቅዠታም
ድል ለነፋቱማጉል💪💪💪💪
What is the 😅
Yessssss
😂😂
ወይኔ ቩራል ሞተ እንዴ
እደሙስጠፍ ያስጠላኝ የለም የምሬ ይቀፈኛል ሳየው ስራው ሁላ ያስጠላል
በጣም ነው እምጠላህ ውሻ
ለምን አቋረጣቹት ኩዚ ጉኒ
ኤርዶንን ስጠላው ደሞ ጺሙን ተላጭቶታል
Kuzi guni last part please
ኣየ ከሪም በዚ ቹኩል ፀባይህ ኣቃጥለህ ልትደፋኝ ነው የኔ ቀልቃላ😂😂የኔ ሚስኪን ቮራል ኣንድም ቀን ሳትስቅ ሞትክ 😢😢😢
❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉wow
❤❤❤❤
Please Qaxayyi 82
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህለፋጥማጉል😢😢😢😢😢😢😢😢ከሪምፎንቃ
Ayyi Mustafa monyii afaqari now
Ere kuzi gunun lkekuln mednew esu chigrachu
1:45 mokedass 😂😂😂
Life kabade new❤❤
❤❤❤❤❤😢
81 and belay mayet althalkum Ana agthege
❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ቩራል በጣም ኣሳዘነኝ የኣባቱ ስስት😢የተረገመ ሙስጠፋ😢
❤❤❤
ላይክ ካላደርጋችሁኝ ዜግነቴን እቀይራለሁ ያዉ ልገራችሁ ብዬ ነዉ😏😂😂
ዜግነታችን ይቀየር ይቀየር ይቀየር🎉
ፆታሽንም ቀይሪ ምን አገባን😅😅
@@user-vh7el5mm7dታይ አስቢበት ተሂድኩ አልመለስም😂😂
ክክ
ታይእዳትቀይሪትናፍቂኛለሽ
ኸረ ልቀቁት ሆ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቩራል የኔ ሚስኪን
😢😢❤❤
ቡራል ስያሳዝን😢😢😢😢
❤❤❤🎉🎉🎉
Kuzi guni
😢😢😢
መልቀ ቃችሁላይቀርአታጓጉን😂😂😂
Kuzi guni ena mhret lkekut😮
ኧረ ቃናዎች ንቀት ነው እንዴ??? በጣም ተለመናችሁ ኩዚ ጉኒ 187 ለምንድ ነው የማይለቀቀው?😡😡😡😡😡😡😡
ኧረ የኩዚ ጉኒ ያለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ላይክ እምለምኑ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ😅
Sewoch kuzi guni aleke endie???
vuraal gin ayasaxinim😊
Salemi 😂😂😂😂😂😂😂
Kuzi guni nafekonal
😢😢😢😢
82
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
❤❤❤😢😢😢😢😢
era likakut
ቡራል ተሠቃዬ ወዬው😥😥😥😥😥😥😥
ጂዛን ያላቹህ ቅመሞች ሀይ በሉኝ
Hi
@@user-jd3go8kb1v ጋደኛሞች እንሁን
ሀይ
ሀይ ❤
ባይ😂😂
ልቀቁፈሳም🧐😁
ቨራል ሞተ😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ሙስጠፋ ዕደላ ብስ😢
ሰላሜ ልበልሃ ደስታዬ ልበልህ ኩራቴ ልበልሃሃሃሃሃሃ😂😂😂ከሪምዬ ምን ማድረግ ይሻለኛል በከሪም ፎንቃ ላብድ ነው😢
ጨርቅሽን እንዳጢይ 🤣🤣
@@user-zx1kg2it2k ኣሁንስ ፈራሁ🥺😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
ተይ እጅ ጭራሽ እዳ ገባልሽ አች እዚህ ደስታዩ ልበልህ ሰላሜ ልበልህ እያልሽ 😂😂😂
@@samerasamera7240ተረዱኝ እንጂ ፍቅር እኮ ነው😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልቃቹህ ላይቀር
ሙስጠፋ የሰሌን ሚስት ተጠቀመች አሁን ሰሌን የሙስጠፋን እጮኛ ተጠቀመች እና መጠቀሟ ምን ያሀል መጥፎ እንደ ሆነ አስቦ ነበር አይይይ 😂😂
መልተም ምን አነፋረቀሽ
ቡራልየ😢
ቡራል ኣሳዘነኝ😢
Where is kuz gun uuuuu
Kuzi gunii lemabdenaw yemayilekakaw