ፈሪሀ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ TH-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official TH-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 766

  • @user-en9nx2tv4g
    @user-en9nx2tv4g หลายเดือนก่อน +16

    ፈሪሀዬ የኔ ቆንጆ እስኪ ፈሪሀን የሚወድ ብቻ በላክ 💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹💋

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 ปีที่แล้ว +120

    ማነው እደኔ 2015 እየደገመ የሚያይ😢😊😅😅😅😅❤❤❤❤

    • @abebaabeba2684
      @abebaabeba2684 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ኣልጠገብ
      ኣለኝ

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 ปีที่แล้ว +3

      እኔ አለው ብደጋግመው የማይሰለቸኝ😀😀

    • @user-wk1lt6hr5c
      @user-wk1lt6hr5c ปีที่แล้ว +2

      @@tsegennetterune3821 እኔ ብቻ መስሎኝ ለካ ጉዋደኛ አለኝ 😘🤣

    • @user-es9gj2uv1g
      @user-es9gj2uv1g ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጠም ነው ደስ የሚለው

    • @FilateyStar
      @FilateyStar ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁልሽ በጣም የምወደው ፊልም ነው♥️

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 5 ปีที่แล้ว +304

    እናት ብዙ መከራ አይታ ታሳድጋለች😭😭እናቴ ውለታሽ ብዙ ነው❤

    • @mom9455
      @mom9455 5 ปีที่แล้ว

      Muzekawelo

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +1

      Enat hiwet

    • @user-lv5ly2gj1w
      @user-lv5ly2gj1w 3 ปีที่แล้ว

      يس

    • @baydadobala8263
      @baydadobala8263 2 ปีที่แล้ว

      @@mom9455 z2SZZ22

    • @metmkuyohannes5280
      @metmkuyohannes5280 2 ปีที่แล้ว

      Very 💋💋😊😊😁😁❤❤😇😇😇😙😙😙😴😴😴😮😮💋💋💋❤😍😍😘😘😘😘😊😁😀

  • @ninamulugeta3883
    @ninamulugeta3883 3 ปีที่แล้ว +9

    I love it and am watching this after my ministry exam❤️💙💜🖤💚💛

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 2 ปีที่แล้ว +201

    የኔ ህይወት ነው ይህ ፊልም. እናቴ እጨት ሸጣ ነው ያሳደገችኝ

    • @user-wr6kk1pz6e
      @user-wr6kk1pz6e 2 ปีที่แล้ว +11

      የኔ ውድ እናትኮ ልዩናት እኛ ግን አድገን ያን ሁሉ እረስተናል አሁን ስለናት የሚሰዳደቡትን ሳይ ዝብየ አለቅሳለሁ መገን እማዬ እድሜናጤና ይስጥልኝ ከሰላሜ ቀንሶ ሰላሟን ያብዛልኝ🥰🥰🥰

    • @hwotbelda1650
      @hwotbelda1650 2 ปีที่แล้ว

      @@user-wr6kk1pz6e l

    • @hwotbelda1650
      @hwotbelda1650 2 ปีที่แล้ว

      Ye lijochi gize

    • @fatimanazer1798
      @fatimanazer1798 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭ያኔ ኢነቴ

    • @tsehayshibeshi8093
      @tsehayshibeshi8093 ปีที่แล้ว

      @7777888

  • @user-zf8uv8yv8x
    @user-zf8uv8yv8x 2 ปีที่แล้ว +30

    እስካሁን ባለመያቴ የቆጨኝ ድራማ ብኖር ይሄ ነው ቃላት የለኝም ምርጥ ድራማ ፈሪሀ ና ኢሚር ።።

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f ปีที่แล้ว

      Enemy bezi amet new yayehut Ade kayehut sus hunognal hule new mayew

    • @mary1475
      @mary1475 4 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻ ግን የለውም ሲደብር

    • @Fsffvvx-ue3no
      @Fsffvvx-ue3no 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ መጨረሻ ግን ያስጠላል የተረገመ ደራሲ ነው😢😢😢

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 ปีที่แล้ว +8

    ዉይ ይህ ፍልም ስወደዉ ወላሂ🥺😒💚❤️🥰

  • @sabahilselasia4610
    @sabahilselasia4610 3 ปีที่แล้ว +20

    ፈሪሀ በጣም ነው ውድድድ የማረግሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vm1kf8oc5k
    @user-vm1kf8oc5k 5 ปีที่แล้ว +64

    እናመሰግናለን ማሮች ድህነት አይኑ ይጥፍ

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 5 ปีที่แล้ว +20

    እንኳንሰላምመጣቹየኔውዶች
    ሰላምናቹ
    መጨረሻውንያሳምርልን።

  • @survivorhizkel743
    @survivorhizkel743 3 ปีที่แล้ว +15

    emir&feriha the best couple for ever ! Hazal kaya &cagataye uluyus love this guys i wish they could be toghether

    • @pominabit3651
      @pominabit3651 ปีที่แล้ว

      They already have their different paths this was many years ago😢

    • @pominabit3651
      @pominabit3651 ปีที่แล้ว

      They already have their different paths this was many years ago😢

    • @tsegakahsay3994
      @tsegakahsay3994 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@pominabit3651❤a$❤🎉🎉😮

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 ปีที่แล้ว +7

    ለ10ኛ ጊዜ ይሄን ድራማ ጀምረዋለሁ እናንተስ?😊 ድራማው ግን ብዙ ጉድለቶች አሉት ደራሲው ጅማሬውን እንጂ ፍፃሜዉን ሳያውቅ ጀመረውና መጨረሻውን እንዳይሆን አድርጎ ጨረሰው አንኳር ነጥቡ የፈርሃን እናት ከትይንቱ ማስወገዱና ፈርሃን መግድል በጣም የሞተ ደራሲ ያደርገዋል በጣም ነው የሚያናደው ተጀምረው ፍፃሜ የሌላቸው ትዕይንቶችም ብዙ አሉ ብቻ ሙሉ በሙሉ በዚህ ድራማ ተናድጄያለሁ

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 ปีที่แล้ว

      እኔም ብዙ ጊዜ ደገምኩት 😮😂😂ውይ መጨረሻው ልብ ይሰብራል😢😢ደራሲው ሲያናድ😢

    • @HolyAdane
      @HolyAdane 3 หลายเดือนก่อน

      Yeferiha enat becancer mkniayt new yewetachw feriha demo yetekelekele ltisera new yewetachw

    • @InnocentFlyingSaucer-qo1wc
      @InnocentFlyingSaucer-qo1wc 22 วันที่ผ่านมา

      ገና ልጀምረዉ ነዉ ከተመቸ ልጨረሰዉ😊

    • @buzeabe
      @buzeabe 8 วันที่ผ่านมา

      እረ አትሞትም

  • @tiztaye
    @tiztaye 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬም መጣሁ ስደብረኝ መፅናኛየ በቃ ይሄን ፊልም ሳይ እነሱ ጋር ያለሁ ነው የሚመስለኝ ትዝታዬ❤ 😢😢😢😢😢

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 3 ปีที่แล้ว +4

    Zhara betam new yenafekechegn melkam enat waaw💘 zhara 💘

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤስራ ክክክክክክክክ ቡናውን ደፋችበት ኢሜረን እሱ ግን ዘወረ ብሎም አላያት ምን አይነት ትምረት ቤት ነው አለች ፈረሀ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-le5nn7rx9d
    @user-le5nn7rx9d 2 ปีที่แล้ว +35

    ምርጥ ፊልም ነው ወላሂ ያስተምራል👌👌👌

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 10 หลายเดือนก่อน

      Betam weshet hiwot endemenetek new yetemarkubet

    • @HayataSabarina
      @HayataSabarina 9 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ

  • @marwaabdiaziz3036
    @marwaabdiaziz3036 8 หลายเดือนก่อน +10

    The best Turkish series I have ever seen, I really enjoyed this movie, ten years after the first time I watched it, I watched it again tonight and my interest is still the same❤

    • @ShamaaHaza
      @ShamaaHaza 8 หลายเดือนก่อน

      والله اني احبك في الله ثم عليك الله

    • @ShamaaHaza
      @ShamaaHaza 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @ShamaaHaza
      @ShamaaHaza 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +12

    wow mirte derma new
    #feriha sewodesh

  • @lemlm644
    @lemlm644 ปีที่แล้ว +8

    ፈሪሃ በጣም ደስ ትላል ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @azmerashambel1891
    @azmerashambel1891 3 ปีที่แล้ว +20

    ፈሪሀየ ስወድሽ❤🥰❤

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ማሮች በድጋሜ ነው እያየሁት የኔማሮች

    • @user-rw8uk2dj4i
      @user-rw8uk2dj4i 3 ปีที่แล้ว

      199 ጀምሮ አይቀጥልም እንደ

  • @bemnetgorfu4153
    @bemnetgorfu4153 หลายเดือนก่อน +3

    Me in 2016 metche layew new everyone says its amazing esti liyewna last episode lay melsen laskemt 💞😭

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i 2 ปีที่แล้ว +1

    የፊልም ርእስ ህወሓት በደርጅ ማለት ነበረ በት የህወሃት ሚሳጣር አደዋይ ማዓረይ love my mam❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ip3jw5bl4e
      @user-ip3jw5bl4e 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሮች ኾ ነው💕💕💕💕

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 5 ปีที่แล้ว +10

    feriha I love you

  • @user-xf5kq2ud9j
    @user-xf5kq2ud9j 2 หลายเดือนก่อน

    ፈሪሀ በጣም ነው የምወድህ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 4 ปีที่แล้ว +21

    ሰኒም ኤጭ ገና ሳላየው መጀመሪያ አስጠላሽኝ ቋቅ አልሽኝ

  • @ababab4247
    @ababab4247 ปีที่แล้ว +20

    ደጋግሜ ማየው የማልሰለቸው ፊልም❤

    • @ethiopiahagere2544
      @ethiopiahagere2544 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @hayiba8581
      @hayiba8581 11 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ❤

    • @user-gc4ni7hx7b
      @user-gc4ni7hx7b 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም😢😢😢 ሳየዉደስይለኛን እድሁም ይጨቀኛን የኢሚር እናየፈራሀ ፍቅር ፍፍፍፍፍ❤

  • @kileytig8638
    @kileytig8638 5 ปีที่แล้ว +24

    ዛህራ የህዉነት እንሀት ነሽ ስወድሽ

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ድራማና ነው ወዎ

  • @user-kq6ju6qk8p
    @user-kq6ju6qk8p 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፈፈሂወትፈተናዉብዙነዉአኔግንብዙተምሬበታለዉsoliketit,smoveGodbless❤

  • @anisasurur7453
    @anisasurur7453 3 ปีที่แล้ว +60

    ይህንን ድራማ የመደጋገሜ ብዛት ሸምድጄዋለሁኝ

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 3 ปีที่แล้ว +3

      ይኸው ለ6ተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው🤗🤗🤗🤗

    • @kedirzain6130
      @kedirzain6130 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም።ሸምጅጀዋለሁ

    • @ebrhimmhamd8531
      @ebrhimmhamd8531 ปีที่แล้ว

      እኔም😂😍

    • @anisasurur7453
      @anisasurur7453 ปีที่แล้ว

      @@ebrhimmhamd8531 ለስንተኛሽ ግዜ ክክክክ

  • @maheltmahelthameed6116
    @maheltmahelthameed6116 4 ปีที่แล้ว +64

    ኡፍፍፍ😂😂😂😂ፈሪሀ ሰታምር

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 3 ปีที่แล้ว

      ማህሌት ሰብ አረጊኝ እህት

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሰኔም ስደብር ላራን ስስም ፈሪሀን።።።።።።። ይድፋሽ።

  • @user-yy5tb2lz3b
    @user-yy5tb2lz3b 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈሪሀ የኔ ማር ❤❤❤😘😘

  • @user-vw3tl9nl5x
    @user-vw3tl9nl5x 3 ปีที่แล้ว +127

    በዚህ ድራማ ማናው መትት ያስራብኝ ለ 6ተኛ ዞር ጀመርኩት😁😁😁🙄🥰

    • @Al-zo2ft
      @Al-zo2ft 3 ปีที่แล้ว +4

      ክክክክ እኔማ መቶጊዜ አየሁኚ ግን አዲስነዉ የሚመስለኚ

    • @seada2315
      @seada2315 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እስካሁንም እያየሁ ነው

    • @user-tf2lt1mq1j
      @user-tf2lt1mq1j 3 ปีที่แล้ว +6

      እኔ ገና የጀመርኩት ነው ልየው ደስ ይላልዴ

    • @user-hj6xl1hn2r
      @user-hj6xl1hn2r 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ሁለታኝ ጀመርኩት ክክክክ

    • @seadakonjo4624
      @seadakonjo4624 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ እኔ አሁን ጋር ሠባተኛየ 😂😂😂😂😂

  • @NOVA-bj4ws
    @NOVA-bj4ws 2 ปีที่แล้ว +3

    አወ እናት ብዙ መስዋት ከፋላ ነው የምታሳድገን

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 4 ปีที่แล้ว +7

    Mom is love 😢😢😢😢

  • @feruzsemere109
    @feruzsemere109 4 ปีที่แล้ว +2

    I love you feriha

  • @user-ks1yf2rh3h
    @user-ks1yf2rh3h 4 ปีที่แล้ว +22

    ፈሪሀስታምር

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 3 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ሰብ አረጊኝጀ ዛኪ አሏህ

  • @nadinnasir9202
    @nadinnasir9202 5 ปีที่แล้ว +32

    እይ ድህነት አይይይይይ በጣም ነው ያሚይሳዝነው እሱ ነው ስድት ያወጣን ኦፍ ፍሪሀ አይዞን

    • @yalemxoxo309
      @yalemxoxo309 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 ปีที่แล้ว

      @@yalemxoxo309 👍👍👍

    • @gugyhhjhjhgh1506
      @gugyhhjhjhgh1506 4 ปีที่แล้ว

      ፈሪሀ ደሀ አይደለችም ለዲራማው መሠለኝ እ ተሣሣትሁ እህቴ

    • @MimiMimi-hn5oq
      @MimiMimi-hn5oq 4 ปีที่แล้ว

      I miss you Feirha😭😭😭

    • @ufugf7g233
      @ufugf7g233 4 ปีที่แล้ว

      Up

  • @SaSa-mq6rp
    @SaSa-mq6rp 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ 2016 የሚያይ

  • @user-vl8yv8sv4c
    @user-vl8yv8sv4c 5 ปีที่แล้ว +23

    ውይአጀማመሩደስሲል
    መጨረሻውአያምርምእንጅ

    • @zomababy376
      @zomababy376 5 ปีที่แล้ว +3

      አወ በጣም መጨረሻው በጣም ነው የሚያናድ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 ปีที่แล้ว +1

      መጨረሻዉ ሥንትነዉ ልየዉ ክፍል ሥንት ነዉ

    • @Fsffvvx-ue3no
      @Fsffvvx-ue3no 3 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ በጣም የሚያስጠላ ደራሲ ነው 😢😢

  • @betelhemteshome8343
    @betelhemteshome8343 4 ปีที่แล้ว +1

    I like this movie

  • @hj9539
    @hj9539 4 ปีที่แล้ว +8

    ፈሪሀዉደእኳንደስአለሽዩበርስቲገባሽ

  • @user-fd7dr5uv8n
    @user-fd7dr5uv8n ปีที่แล้ว +5

    ብድጋሜ እያየሁት ነው❤

  • @rahiei4533
    @rahiei4533 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈሪሀ ውደ ታክሲ አጠራራ በጣም ነው ያሳቀኝ🤣🤣

  • @Rebkariri
    @Rebkariri ปีที่แล้ว

    Zarem degime eyayewu nw edekeldi 4 amet tekotere ❤❤

  • @madinamadina5374
    @madinamadina5374 9 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ለአስረኛ ጊዜ እያየሁት ኑው እናት❤❤❤እኮ ሁሌም አናት ነች ኡፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ኑሪልኝ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 ปีที่แล้ว +53

    እውነት። ለመናገር ኼ ድራማ ሰው ያጃጅላንም ሰውም ያስረሳንም በውነት በኔበኩል 5የ ደገምኩት ሌላ ድራማ ማየት አልቻልኩም አቤት ቱርክ እዴት ብየ በኼድኩ እውነት ልቤ ተሰርቋን ቅሌት

  • @user-dy9tv3rb7c
    @user-dy9tv3rb7c 5 ปีที่แล้ว +43

    ሂወት ፈተና ናት በቃ 😢

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x 23 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነበር እምወደው እቤት እራት አልበላም ነበር ፊልሙን ለማየት ትዝታ❤❤❤

    • @AHS347
      @AHS347 22 วันที่ผ่านมา

      የትዝታ ነገርማ አይወራ...😁

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ከመውደዴ የተነሳ ለ3 ግዜ ላየው ነው ብዙ ፊልም አይቻለው ለኔ ረጋያለ አስተማሪ አንደኛ ነው😂❤

  • @user-lx5up3sm8e
    @user-lx5up3sm8e 3 ปีที่แล้ว +1

    እፉፉፉ ፈሪሀ ስወድሽ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 5 ปีที่แล้ว +5

    Thankyou:so;,much

    • @GgGg-ux8nt
      @GgGg-ux8nt 4 ปีที่แล้ว +1

      ፈሪሀ የኔ ❤❤

  • @user-zz6qe7oy2i
    @user-zz6qe7oy2i 5 ปีที่แล้ว +27

    ዝሀራ የኔ ውድድድድድድድድ

  • @sasasasa7154
    @sasasasa7154 4 ปีที่แล้ว +39

    ኢሜር እና ፈሪሀ ስወዳችሁ

  • @GezegneDagnehew
    @GezegneDagnehew ปีที่แล้ว

    You are my best movie ever

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow Nice Derama

  • @tijiyeintwalij2406
    @tijiyeintwalij2406 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እስቲ እንደኔ የፈሪ ፊልም የሚወድ በድጋሚ በ 2015 ድጋሚ ማየት የመጣ 100 ጊዜ የማይሰለቸኝ❤❤

  • @user-wx5uq8eb8c
    @user-wx5uq8eb8c 6 หลายเดือนก่อน

    Batam astamre felim❤❤

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈሪሐ ከነቤተሰቧ ስወዳቸው ኮራይ እና ኢምር ውድድድ

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈሪሀ ስወድሽ

  • @mahamedabdi7431
    @mahamedabdi7431 3 ปีที่แล้ว +2

    Best film

  • @yehaniznesro170
    @yehaniznesro170 ปีที่แล้ว

    Fetari ende feriha enat lijochen yemasadg tenkara enat yadrgegn

  • @werwer5482
    @werwer5482 4 ปีที่แล้ว +18

    ወይ እደዘሀራ ያለእናት ውዲዲዲዲዲ

    • @Aa-dk6er
      @Aa-dk6er 3 ปีที่แล้ว

      Ent mlat Edazch nawww

    • @user-xr3if3gf7i
      @user-xr3if3gf7i 2 หลายเดือนก่อน

      Yenem enat endezi nat 😢

  • @merontgraweyti5916
    @merontgraweyti5916 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የኔ ቆንጆ የፋዝሌት ልጆች የሚል ፊልም ልቀቅልኝ ከተሻለሽ

  • @rabiarabia4918
    @rabiarabia4918 5 ปีที่แล้ว +66

    አብሽሩ እህቶቸፍቅር ካለ ድህነት አይጏዳም አይዞን

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍ ሂወት ብዙ ታስተምራለች😢😢

  • @user-tx6vn7ur3w
    @user-tx6vn7ur3w 2 ปีที่แล้ว +14

    إثيوبيا احلا بلد من السودان احبكم

    • @hawaadud5075
      @hawaadud5075 ปีที่แล้ว +2

      نحن كمن نحبكم يا اخون❤❤🎉🎉🎉

    • @SedikHumed
      @SedikHumed 10 หลายเดือนก่อน

      091125

  • @kedirzain6130
    @kedirzain6130 3 ปีที่แล้ว +5

    ካሱእና።ፈሪሀ።ጓደኝነታችሁ።ደስይልነበር።ባትጠሉ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት😥😥🥰🥰

  • @user-vt1yp6nc8u
    @user-vt1yp6nc8u 7 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨረሻው ግን በጣም ነው ያዘንኩት ኡነት 😢😢😢

    • @SameraHasen
      @SameraHasen 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @amaniabmichale6555
    @amaniabmichale6555 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈርሓ ታሣዝናለች

  • @user-ks1yf2rh3h
    @user-ks1yf2rh3h 4 ปีที่แล้ว +12

    ዘሃራፀጉሯከሁሉምየበለጠነዉማሻአላህ

  • @BEREKETMELAKU-dd5wh
    @BEREKETMELAKU-dd5wh 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የተመቸኝ ፊልም ዋው😍

  • @mimebeza6353
    @mimebeza6353 4 ปีที่แล้ว +3

    ባየው ባየው የማይሰለች ፌልም ቱርክ ምርጥ ለኑሮ ለሁሉም ምርጦች

  • @user-tx6vn7ur3w
    @user-tx6vn7ur3w 2 ปีที่แล้ว

    A im arb from Saud love you 😍 😘 ❤ 💕

  • @HabtaDesalegn
    @HabtaDesalegn 2 หลายเดือนก่อน

    ቃናላይ የምወደዉ ፊልም ይሄ ነበር

  • @desalechamentabarakiameneg3717
    @desalechamentabarakiameneg3717 4 ปีที่แล้ว +1

    Ende enat milawun bazi likakulin

  • @maryam4875
    @maryam4875 3 ปีที่แล้ว +2

    ሥወዳቸው

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሸማግሌው አንጀት ነው የሚበላው

  • @selamselam8386
    @selamselam8386 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋሪሃየ ሲዎድሽ🥺

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ ፈሪሀየ ፡፡ያለችውን ትበል፡፡

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +4

    ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ ማላስታወስም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አይቻለሁ አሁንም ድጋሚ ጀመርኩት ፍቅር ይዞኛል ከዚህ ድራማ
    እናተና የእኔ ፍቅር ትስስራችን አያለው እናቴ ከልጆች ይልቅ ለእኔ ልዩ ፍቅር አላት እኔም ዋጋ ከፍላልኛለች

    • @ghsavhb
      @ghsavhb ปีที่แล้ว

      ስንት ላይ ደሰሽ እኔ ደሞ ገና ዛሬ ልጀምር ነው

    • @user-so1ov8qs8s
      @user-so1ov8qs8s 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ገና አሁን ለጀመረው ነው 😮

  • @mimienokiis6935
    @mimienokiis6935 4 ปีที่แล้ว +3

    Zara fiqr ❤️❤️❤️❤️

  • @allahoakber4351
    @allahoakber4351 2 ปีที่แล้ว +3

    ድህነቶን አውቆ ቢፈቅራት አርፍ ነበር መጨረሻውን ካበላሹት አይቀር

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 ปีที่แล้ว +8

    ያኔ እናቴ 😭😭♥️😍

  • @kerimayimer8093
    @kerimayimer8093 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow des sittiluu maar beteseboch

  • @user-wc3hj2mu5k
    @user-wc3hj2mu5k 4 หลายเดือนก่อน

    Ebakachehu Tekur Fiker drama lekekulen

  • @user-zo7qv7xs3l
    @user-zo7qv7xs3l ปีที่แล้ว +11

    ማነው እደኔ ፈሪሀን የሚወዳት

    • @KamalDanur
      @KamalDanur ปีที่แล้ว

      ወላ እኔም በጣም ነዉ የምወዳት በተለይ ከኢሚርጋ ሲሆኑ ❤❤❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ሢደብረኝ ወደዚህ ጎራብያለሁ😂😂😥

  • @ysr89iii24
    @ysr89iii24 5 ปีที่แล้ว +1

    Farehi weda sewadeshe

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 ปีที่แล้ว +42

    በዚህ ድራማ እውነት ላብድነው 4የ ነው ያየሁት እውነት። ምንይሻላል ትላላችሁ ጓደኞቸ ምከሩኝ እፉ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

    • @medinabintendris
      @medinabintendris 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሁቢ ሁሌም ነው የማየው

    • @hmuhamed9347
      @hmuhamed9347 3 ปีที่แล้ว +1

      @@medinabintendris እኔም

    • @user-ud2yz4bx7d
      @user-ud2yz4bx7d 3 ปีที่แล้ว +7

      @@hmuhamed9347 መጨረሻው ቢያስጠላም ፈሪሀንና ኢሜርን ለማየት ሁለተኛ እያየሁት ነው ግን መጨረሻው ላይ ልቤን ተሰበረ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ ድራማ መደጋገም ደስ አይለኝም

  • @ilove251
    @ilove251 5 ปีที่แล้ว +15

    Feriha i miss u moreeee

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ባይሽ ባይሽ ባይሽ መቼም አትስለቼንም እውነት

  • @ayyanbest2538
    @ayyanbest2538 2 ปีที่แล้ว

    Pls parte 2 pls pls farha

  • @sa3adas143
    @sa3adas143 27 วันที่ผ่านมา

    ለስተየአየሁት😂😂😂❤❤❤❤

  • @sujeysanchez3652
    @sujeysanchez3652 3 ปีที่แล้ว +8

    Me encantaría conocer Turquía algún día

  • @user-ld3wb2ei8t
    @user-ld3wb2ei8t 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ 😍😘😍😍😘😘

  • @user-ed7js4ev5f
    @user-ed7js4ev5f 4 ปีที่แล้ว +3

    ፈሪሀ የኔ ቆንጆ

  • @user-dk7ui9ch5h
    @user-dk7ui9ch5h 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ🌹🌹🌹