ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእኔ አባት የእኔ ስስት የእርሰዎ መኖር በረከታችን ነዉ ከጌታዬ ከአምላኬ የተሰጦን መምህር መላአከ መከራት መምህር ግርማ 😍😍የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመሥገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤት ትጠብቅልን የእኔ ንጎስ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ላንተ ይሆን አምላኬ አሜረካኖች ታድላቹሀል ይህ በረከት በሀገራችን እንዲጀመርልን በፁለት አስብን
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ, የሰማቱዋ የቅድስ አርሴማ በረከቱዋ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን, አባታችን ሁሌም ኑልን, ከባድ ነው እኔ ሀሌም ላንደበቴ ጠባቂ መላዕክትን አቁምልኝ አያልኩ እፀልያለው, በስራ ቦታ፣ በጉባዬ መካከል፣ ብዬ ከቤት እወጣለው እግዚአብሔር እንደቃሌ ሰላም አውሎ ሰላም ያስገባኛል, አባታችን ሁሌም እርሶን ማመስገን አይሰለቸኝም, እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን ፣⛪🌻🌹⛪
አይዞሽ ሳባዬ
Ebakotn selk setugn enem ledan
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች 🎉የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን 🙏"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነዉ"😢
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ የሰማነው ቃል በልቦናችን ያሳድርብን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewo yiderbin tslotewo ayleyen yene abate ❤🤲💚💛❤🌷
ድንቅ አባታችን መምሕር ግርማ ወንድሙ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጦት ክበሩ ይበርቱ🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ☦️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
አሜን አሜን አሜን ልዑል አግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ልቃ ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር አቦና 🤲💐❤💚💐💛
አሜን❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን❤🙏 አሜን❤🙏 አሜን❤🙏
ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና ዘተውዕል ልቢ ይዓድለና😢😢😢
.ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዚያብሔር በእዉነት ይቺ ትምህርት በጣም የማትጠፋ ጣፋጪ ነች ሁሉም ይመገባት ዘንድ ልኡልእግዚያብሔር ፈቃዱ ይሁን ሽአመት ኑሩልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን በዚህ ዘመንም እግዚአብሄር ያልተወን እርሶን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚኣብሄርም ይክበር ይመስገን ለዘልኣለም ኣሜን
የኛ አለኝታ እንኳን ደህና መጡልን 💚💛❤️
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ልብን በቀናና በቅን መንፈስ ላዳመጠው ወደ ዓይምሮው በትክክል ከፈቀድን፣ከሃይጣት፣ ( ዕፎኝንት )፣ደዊ ነፃ የሚያደርገን ድንቅዬ አስተምሮ ነው።መድኃኒያለም ያክብርልኝ አባታችን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አባታችን በረከቶት ይድረሰን በጸሎቶት ያስቡን
አሜን አሜን 🤲🤲🤲ጌታ ሆይ አንተ አንደበቴን ግረዝልኝ 🤲🤲🤲
አባቴ ይፍቱኝ ቃለ ህይትን ያሠማልን በረከቶት ይደረብኝ በእውነት አንጀትን የሚያረሰ ወንጌል ነው ዓይነ ልቡናችንን ይግለፅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ያስተማሩት ትክክለኛና እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን።
አሜን አሜን አሜን❤
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ❤❤❤
እግዚያብሔር ይመሰገን የኔ አባት እሰዎን ሰሰማ የሚሰማኝ ሰሜት እፍ እድሜና ጤናውን ያድልልን አባባታችን በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ኪዳን ብለው😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ለኛም ቃሉን ሰምተን በህይወት እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣባታች በረከታቸው ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣት
አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abachin Nurulin
አባቴ እነሱን ተዋቸው እርሶ ብቻ በሠላም ይምጡልን እነሱ ሁሌም ክፉ ከመናገር አይታቀቡም አብረናቸው ስለምንኖር እናውቃቸዋለን❤❤❤
እዉናት ነዉ ዉይ አየዱኑ ዉይ አያዱኑ ❤
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ኣባታችን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ እድሜዎትንያርዝምልን
አረብ አገር ያለንም አስቡን አሜሪካና ካናዳ ብቻ አባታችን እኛንም ይግብኙን 🙏🙏🙏
አባቶቻችሁ አይጠሩም አይፈልጉም
የኛ እንቁ አባት እግዚአብሄረ በእረሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ አባየ በፆለተወት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ🙏🙏🙏
አሜን አግዚአብሔር የመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና የስጠወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ቁስቆም
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ ፈተናውስጥ ብሆንም ግን ሰምቸ አልጠገብኩሆትም አሜን አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሠላማችሁ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አባታችን🙏🏽እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እርሶን ያቆይልን አሜን🙏🏽
አባታችን መምህራችን አሥተማሪያች ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ሂወት ያሠማን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈለዎት በጸሎት አስቡኝ አባ ወለተ ማርያም ብላችሁ ደካማ ልጃችሁ ነኝ 18 አመት በስደት
አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀልዩልኝ አባቴ ወለተ ሰንበት ብለዉ አስቡኝ አባየ የኔ እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት አባቴ በሂወቴ የእርሰዎ ትምህርት ትልቁን ድርሻ ይዞዋል ዛሬ ሰው ነኝ ሙሉ ሰው ባለ አይምሮ ሰው እንደሚያስብ ሰው ማለቴ ነው ከዚህ በኋላም እንዴት መኖር እንዳለብኝ አውቃለሁ ህይወቴን በአምልኮ በምስጋና እኖራለሁ ይሄ ሁሉ የእርሶ ውጤት ነው በእግዚአብሔር ቃል ተሰርቻለሁ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርቺ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
የኔ እንቁ ❤ኣባት መዳንያለም ❤ጸጋውን❤ ያብዛሎት ተሰምንቶ ማይጠገብ የሂወት ❤ ትምህርት
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አግዝኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ። ምነው ይሄ ጉዞ ወደ ኤሮጶ ቢሆን
ቃል ሕይወት ያሠማልን የኔ አባቴ❤
አባታችን❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝእውነት ነው እኛ የእፉኝት ልጆች ነን በአመቺሳ ነው የተወለድኩት አቤቱ ወዮልኝ ለኔዬዬዬዬዬዬ አቤቱ ማረኝአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 😢😢😢😢😢እውነት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ለውጠኝ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መላ ኢትዮጵያን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ያባታችን ርደኤት በርክታችው ይድርሰን 🎉🎉🎉🎉
AEgzaber Ymsgen Qlhiyot[ Yasmalin Ameen
አባታችን ቃለ ህየወት ያሠማልን የድንግል ልጅ በምህረቱ በመንግስቱ ስማችንን ይፃፍ ልን አሜን ።
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን። አባ ረዥም እድሜ ይስጧት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይደረሰን አሜን ከጠላት መንጋጋ ይነጠቀን
Amen Amen Amen ❤❤❤
የኛ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን እንደ ኤልሳ የሚተካ አባት ይስጠን የምር እኔ የሚያጨንቀኝ ነገር ልጆቻችን እንዴት ሊሆኑ ነው ግዜው እየባሰ ነው የሚሄደው እኛ እድለኞች ሆነን አባን ጨምሮ ብዙ አባቶችን ሰጠን በዛን ግዜ እንዴት ይሆን ይሆን እኔ አላገባሁም አልወለድኩም ይህን ሳስብ እፈራለሁ እድለቢስነታቸው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን🕯አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ልዑል አምላክ ያድሎት አባ:: አባ ኑልን እኛጋር ወደ UK ዳቢሎስ በደንብ ይጫጫ ለኛ ያስፍልጉናል ኑልን::አሜን አባ
የኔ አባት እድሜዎንያርዝምልን ክብል ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢
❤❤❤አሜንአሜንአሜን
አባታችንሰላም ለርሰወይሁን አሜንቃለይወት ያሰማልኝ በድሜበፀጋያኑርልንአባታችንአሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታ(ች)ን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልዎት
አባቴ፤ ልዑል እግዚአብሔር በምድር ጸጋውን ፥ ምገሱን ፤ በሰማይ መንግስቱን ያድሎት።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን አሜን፫
አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ❤ልዩ ቃል አስተማሩን , እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን❤አይነጥላ ያበላሸውን ህይወቴን ስለመለሱልኝ ደስተኛ ነኝ 🎉🎉🎉
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶወት ይደርብን አሜን🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌😘😘
አሜን አባ ቃለ ሕወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ እህተጊወርጊስ
እግዚአብሔር የሰጠውን ጸጋና ፈውስ ሰው ልከለክል የችላል ወይ አባ እግዚአብሔር የሰጠውን አያስከልክለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በፀሎት ዘወትር እናስብዎታለን ምርጥ የዘመናችን መምህር መላከ መንክራት። የያዙት መንገድ ዋጋ ያለው በመሆኑ ነው ጠላት የበዛብዎት። በረከትዎም በዛው ልክ ነው! በጣም ትልቅ ፍሬ አፍርቷል የአገልግሎት ዘመንዎ! በዚህ ደስ ይበለን !!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ሺ አመት ኑሮ አባቴ እኔ እንጂ ችግሬን የማውቀው እነሷ አልተመሙ እባቴ ኑሮልኝ 🙏🙏🙏🙏
Kale hiyewotin yasemalen abatachen edema ena tena yesetelin
AMEEN AMEEN AMEEN Kale heyoten yesemalen Abatechen
Amen Amen Amen Abatatene Keber yestelene
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድሎት እኛንም ማስተዋልን ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Kal hiwot yasemalin yeageligilot zemen yarizemilin amet selasie
አሜን አሜን አሜን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦ በረከቶት ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሆኑት መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ሁልጊዜ የማይጠገበውን መንፈሳዊውን የግዚአብሄር ትምህርት እለት በእለት ካለው አኗኗራችን ጋር እንዴት መተግበር እንዳለብን ስለሚያስተምሩ ሁልግዜም በናፍቆት ነው ምጠብቅዎት ስለአገልግሎትዎ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እባታችን ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባየ ❤❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ንሩልን አባ ይፍቱኝ
ወለተ እሱስ በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን
Amen Amen Amen ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን ኩቡር ኣባታችን🙏🙏🙏
የእኔ አባት የእኔ ስስት የእርሰዎ መኖር በረከታችን ነዉ ከጌታዬ ከአምላኬ የተሰጦን መምህር መላአከ መከራት መምህር ግርማ 😍😍የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመሥገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤት ትጠብቅልን የእኔ ንጎስ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ላንተ ይሆን አምላኬ አሜረካኖች ታድላቹሀል ይህ በረከት በሀገራችን እንዲጀመርልን በፁለት አስብን
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ, የሰማቱዋ የቅድስ አርሴማ በረከቱዋ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን, አባታችን ሁሌም ኑልን, ከባድ ነው እኔ ሀሌም ላንደበቴ ጠባቂ መላዕክትን አቁምልኝ አያልኩ እፀልያለው, በስራ ቦታ፣ በጉባዬ መካከል፣ ብዬ ከቤት እወጣለው እግዚአብሔር እንደቃሌ ሰላም አውሎ ሰላም ያስገባኛል, አባታችን ሁሌም እርሶን ማመስገን አይሰለቸኝም, እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን ፣⛪🌻🌹⛪
አይዞሽ ሳባዬ
Ebakotn selk setugn enem ledan
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች 🎉የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን 🙏"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነዉ"😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ የሰማነው ቃል በልቦናችን ያሳድርብን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewo yiderbin tslotewo ayleyen yene abate ❤🤲💚💛❤🌷
ድንቅ አባታችን መምሕር ግርማ ወንድሙ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጦት ክበሩ ይበርቱ🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ☦️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
አሜን አሜን አሜን ልዑል አግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ልቃ ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር አቦና 🤲💐❤💚💐💛
አሜን❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን❤🙏 አሜን❤🙏 አሜን❤🙏
ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና ዘተውዕል ልቢ ይዓድለና😢😢😢
.ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዚያብሔር በእዉነት ይቺ ትምህርት በጣም የማትጠፋ ጣፋጪ ነች ሁሉም ይመገባት ዘንድ ልኡልእግዚያብሔር ፈቃዱ ይሁን ሽአመት ኑሩልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን በዚህ ዘመንም እግዚአብሄር ያልተወን እርሶን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚኣብሄርም ይክበር ይመስገን ለዘልኣለም ኣሜን
የኛ አለኝታ እንኳን ደህና መጡልን 💚💛❤️
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ልብን በቀናና በቅን መንፈስ ላዳመጠው ወደ ዓይምሮው በትክክል ከፈቀድን፣ከሃይጣት፣ ( ዕፎኝንት )፣ደዊ ነፃ የሚያደርገን ድንቅዬ አስተምሮ ነው።መድኃኒያለም ያክብርልኝ አባታችን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አባታችን በረከቶት ይድረሰን በጸሎቶት ያስቡን
አሜን አሜን 🤲🤲🤲ጌታ ሆይ አንተ አንደበቴን ግረዝልኝ 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አባቴ ይፍቱኝ ቃለ ህይትን ያሠማልን በረከቶት ይደረብኝ በእውነት አንጀትን የሚያረሰ ወንጌል ነው ዓይነ ልቡናችንን ይግለፅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ያስተማሩት ትክክለኛና እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን።
አሜን አሜን አሜን❤
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ❤❤❤
እግዚያብሔር ይመሰገን የኔ አባት እሰዎን ሰሰማ የሚሰማኝ ሰሜት እፍ እድሜና ጤናውን ያድልልን አባባታችን በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ኪዳን ብለው😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ለኛም ቃሉን ሰምተን በህይወት እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣባታች በረከታቸው ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣት
አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abachin Nurulin
አባቴ እነሱን ተዋቸው እርሶ ብቻ በሠላም ይምጡልን እነሱ ሁሌም ክፉ ከመናገር አይታቀቡም አብረናቸው ስለምንኖር እናውቃቸዋለን❤❤❤
እዉናት ነዉ ዉይ አየዱኑ ዉይ አያዱኑ ❤
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
ኣባታችን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ እድሜዎትንያርዝምልን
አረብ አገር ያለንም አስቡን አሜሪካና ካናዳ ብቻ አባታችን እኛንም ይግብኙን 🙏🙏🙏
አባቶቻችሁ አይጠሩም አይፈልጉም
የኛ እንቁ አባት እግዚአብሄረ በእረሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ አባየ በፆለተወት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ🙏🙏🙏
አሜን አግዚአብሔር የመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና የስጠወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ቁስቆም
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
በብዙ ፈተናውስጥ ብሆንም ግን ሰምቸ አልጠገብኩሆትም አሜን አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሠላማችሁ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አባታችን🙏🏽እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እርሶን ያቆይልን አሜን🙏🏽
አባታችን መምህራችን አሥተማሪያች ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ሂወት ያሠማን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈለዎት በጸሎት አስቡኝ አባ ወለተ ማርያም ብላችሁ ደካማ ልጃችሁ ነኝ 18 አመት በስደት
አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀልዩልኝ አባቴ ወለተ ሰንበት ብለዉ አስቡኝ አባየ የኔ እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት አባቴ በሂወቴ የእርሰዎ ትምህርት ትልቁን ድርሻ ይዞዋል ዛሬ ሰው ነኝ ሙሉ ሰው ባለ አይምሮ ሰው እንደሚያስብ ሰው ማለቴ ነው ከዚህ በኋላም እንዴት መኖር እንዳለብኝ አውቃለሁ ህይወቴን በአምልኮ በምስጋና እኖራለሁ ይሄ ሁሉ የእርሶ ውጤት ነው በእግዚአብሔር ቃል ተሰርቻለሁ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በርቺ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
የኔ እንቁ ❤ኣባት መዳንያለም ❤ጸጋውን❤ ያብዛሎት ተሰምንቶ ማይጠገብ የሂወት ❤ ትምህርት
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አግዝኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አባታችን ። ምነው ይሄ ጉዞ ወደ ኤሮጶ ቢሆን
ቃል ሕይወት ያሠማልን የኔ አባቴ❤
አባታችን❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ
እውነት ነው እኛ የእፉኝት ልጆች ነን በአመቺሳ ነው የተወለድኩት አቤቱ ወዮልኝ ለኔ
ዬዬዬዬዬዬ አቤቱ ማረኝ
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 😢😢😢😢😢እውነት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ለውጠኝ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መላ ኢትዮጵያን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ያባታችን ርደኤት በርክታችው ይድርሰን 🎉🎉🎉🎉
AEgzaber Ymsgen Qlhiyot[ Yasmalin Ameen
አባታችን ቃለ ህየወት ያሠማልን የድንግል ልጅ በምህረቱ በመንግስቱ ስማችንን ይፃፍ ልን አሜን ።
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን። አባ ረዥም እድሜ ይስጧት
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይደረሰን አሜን ከጠላት መንጋጋ ይነጠቀን
Amen Amen Amen ❤❤❤
የኛ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን እንደ ኤልሳ የሚተካ አባት ይስጠን የምር እኔ የሚያጨንቀኝ ነገር ልጆቻችን እንዴት ሊሆኑ ነው ግዜው እየባሰ ነው የሚሄደው እኛ እድለኞች ሆነን አባን ጨምሮ ብዙ አባቶችን ሰጠን በዛን ግዜ እንዴት ይሆን ይሆን እኔ አላገባሁም አልወለድኩም ይህን ሳስብ እፈራለሁ እድለቢስነታቸው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን🕯
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ልዑል አምላክ ያድሎት አባ::
አባ ኑልን እኛጋር ወደ UK ዳቢሎስ በደንብ ይጫጫ ለኛ ያስፍልጉናል ኑልን::
አሜን አባ
የኔ አባት እድሜዎንያርዝምልን ክብል ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢
❤❤❤አሜንአሜንአሜን
አባታችንሰላም ለርሰወይሁን አሜንቃለይወት ያሰማልኝ በድሜበፀጋያኑርልንአባታችንአሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታ(ች)ን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልዎት
አባቴ፤ ልዑል እግዚአብሔር በምድር ጸጋውን ፥ ምገሱን ፤ በሰማይ መንግስቱን ያድሎት።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን አሜን፫
አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ❤
ልዩ ቃል አስተማሩን , እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን❤
አይነጥላ ያበላሸውን ህይወቴን ስለመለሱልኝ ደስተኛ ነኝ 🎉🎉🎉
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶወት ይደርብን አሜን🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌😘😘
አሜን አባ ቃለ ሕወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ እህተጊወርጊስ
እግዚአብሔር የሰጠውን ጸጋና ፈውስ ሰው ልከለክል የችላል ወይ አባ እግዚአብሔር የሰጠውን አያስከልክለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በፀሎት ዘወትር እናስብዎታለን ምርጥ የዘመናችን መምህር መላከ መንክራት። የያዙት መንገድ ዋጋ ያለው በመሆኑ ነው ጠላት የበዛብዎት። በረከትዎም በዛው ልክ ነው! በጣም ትልቅ ፍሬ አፍርቷል የአገልግሎት ዘመንዎ! በዚህ ደስ ይበለን !!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ሺ አመት ኑሮ አባቴ እኔ እንጂ ችግሬን የማውቀው እነሷ አልተመሙ እባቴ ኑሮልኝ 🙏🙏🙏🙏
Kale hiyewotin yasemalen abatachen edema ena tena yesetelin
AMEEN AMEEN AMEEN
Kale heyoten yesemalen Abatechen