ፀሎት ክፍል 2 (በፓስተር_አማረ_ሀጎስ) GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @mihiretyeyesus2022
    @mihiretyeyesus2022 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ የሚደንቅ የቃል መገለጥ ነው የዛሬ 15 አመት የሰፈራች የወጣቶች ኘሮግራም ላይ ዋናው መሪው አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት ያስተማረን ልክ እንዳንተ ነበር የሚገርመው ስሙም አማረ ነው ፓስተር ለቃሉ ያለህ መረዳት መገለጥ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ በዘመናት ሁሉ ለራሱ መጠቀሚያ ሊሆኑለት ልጆች አገልጋዬች ስላሉት ስሙ ይባረክ መጋቢ አማረ በዚህ አስጨናቂ ዘመን ሁሉም እንደመሰለው ደስ እንዳለው ቅዱሳንን በመውቀጥና በማደናበር በማስጨነቅ በብዛት አስተምህሮት በበዛበት ዘመን የእግዚአብሔርን ፍቅርና ምሕረት ማንነት ስለጌታ እየሱስ መንፈስ ቅዱሰ እየመራህ እያደረከው ስላለ አገልግሎትህ የእግዚአብሔር አምላክ ስም ብሩክ ይሁን እግዚአብሔር ሰው አለው!!!!!!! ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።🙏👍

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 วันที่ผ่านมา +1

    Stay blessed pastor ❤

  • @batsiebamichael7070
    @batsiebamichael7070 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተርየ በረከታችን እኮ ነህ ትምርትህን ሁሌ በጉግት ነው እምጠብቀው፡ኣይደለም ኣሆን፡ከ 4 ኣመት በፊት ያስተማርከውን ሳይቀር ሁሌ ኣዲስ ነው እምሆነብኝ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 วันที่ผ่านมา +3

    ትምሕርቱ በጣም አስፈላጊ ነው ነገር ግን ለሁሉ ሰው እንዲጠቅም በጣም የሚቀላቀሉ የእንግሊዘኛ ቃላት ላይ ብታስቡበት ጸጋ ይብዛልሕ ወንድሜ

    • @መላክ
      @መላክ วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ነው እንጂ እኛም እንለምደላን

  • @endaleasfaw5290
    @endaleasfaw5290 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edentaye7338
    @edentaye7338 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretyeyesus2022
    @mihiretyeyesus2022 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ የሚደንቅ የቃል መገለጥ ነው የዛሬ 15 አመት የሰፈራች የወጣቶች ኘሮግራም ላይ ዋናው መሪው አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት ያስተማረን ልክ እንዳንተ ነበር የሚገርመው ስሙም አማረ ነው ፓስተር ለቃሉ ያለህ መረዳት መገለጥ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ