"እከሌ ከታሰረማ አገር ትፈርሳለች ብሎ ነገር የለም፣ ወንጀል ከሠራ ይታሰራል - ማንም ከሕግ በላይ አይደለም!" አበስኩ ገበርኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @temesgengirma1311
    @temesgengirma1311 2 ปีที่แล้ว +38

    እንደልክዬ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ። እንደተ አይነቱን ያብዛልን።

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว

      ትለያለህ ክክክክክ ወይ ዘመን ወይ ትውልድ ክክክክክ

  • @mohass854
    @mohass854 2 ปีที่แล้ว +37

    ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያዊያን!!!!!!!!!!!

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ምንም አልልህም ድንግል ማሪያም ከአውሬውዎች ትጠብቅህ እውነት የሚናገር እድሜው አጭር ነው እራስህን ጠብቅ ወንድሜ 🙏ጀግና ነህ

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 2 ปีที่แล้ว +81

    ለካ ሁሉም አላበደም።እንዳንተ አይነት ተስፋዎች ቁጥራችሁ ቢያንስም አላችሁ ።በርታ ወንድሜ።ዘንድሮ እኮ ጭንቅላት የአንገት ግጥ ብቻ ከሆነ ዘገየ

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው 😂 ያላበዱ ከ100%/5ፐርሰንቱ ጤነኞች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን በርታ እንዳልክ የልቤን ነው የተናገርከው። ፈጣሪ ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ህዝብ እውነተኛ ነገር ሲነገው አይወድም።

    • @mekresilassieasfaw615
      @mekresilassieasfaw615 2 ปีที่แล้ว

      የአጫሉ ገዳዮች የዛሬ ዓመት ገደማ እንደተሳትፏቸው ከሞት እስከ እስራት ተፈርዶባቸዋል። ካልሰማህ አልሰማሁም በል።

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 2 ปีที่แล้ว

      @@mekresilassieasfaw615 አዎ እውነት ነው።ግንሁሉም የተናገረው እውነት ነው።

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 2 ปีที่แล้ว

      @@mekresilassieasfaw615 ግን ያልተፃፈ አታንብ መጀመሪያ አንብ ከዛን ተናገር እሺ።

    • @sarabekele3347
      @sarabekele3347 2 ปีที่แล้ว

      አንተ የምን አሽቃባጭ ነህ አጫሉ በእርግጥ ጥሩ ይዘፍናል ግን የሚሸለመው ሕይወቱ ሰለአለፈ ነው የሚሸለመው

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 ปีที่แล้ว +67

    እንዳንተ ደፋር እና እንቅጯን የሚናገር ጋዜጠኛ ቢበዛልን ውሸት እና ቅጥፍት ድራሹ በጠፋ

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      Atechachu comete mestu hzanetgna selhonch letshalem New enda sew be siraw New yemshlemaw ewnte enawera ketbale dawit ena achlu sira ande New? Jambo altshelmame bezere bytaye ngeru ture New lezeh hgere bezu yesira eko menem altderga engenere semagnw ayente achlu esun baymelsem mengede temherte bate teseyema malta bezum terdetwal ewnta enwera enge hageraw eko New awardu 🤔 oromo New eko yemzefenew hgeraw bezafen yeshelmal enda gambo zergna neh yetgaw kelele atulgn New arfe albam yesiraw debube deshta gena bnde ntela zema leshelam weys yete ale achlu Ethiopia yemglte zere sayaye besira kutere ande yehone nbre esu gen behretgna New ke dawit kemene aywedadere ensetwel hgerawi lemzafen enge bezere lettemada lebertata new🤔🙄🙄🙄🙄🙄

    • @maryemmichael4184
      @maryemmichael4184 2 ปีที่แล้ว

      oromo selehone man yaserewale sechok bewele😂

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +5

      ይሄ ድፍረት ሳይሆን ዝቅጠት ነው!
      ሀጫሉ ካሸነፈ ይሸለም:: ነገር ግን ስለሞተ ብቻ ያሸንፍ ማለት ይደብራል:: ውድድር ነው ተወዳድሯል ሽንፈትም ባይሆን ሌላኛው አሸንፏል::
      ዝምብሎ በሀዘኔታ ሸልሙት ከሆነ መጀመርያውኑ ሽልማት ውስጥ አለማስገባት::

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 2 ปีที่แล้ว +2

      ጋዜጠኛ???😒

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬ የማሽቃበጥ ወሬ ነው ይህ አደለም ድፍረት

  • @abela6958
    @abela6958 2 ปีที่แล้ว +38

    መንግስት የረሳውን ህዝብ ከሞት የታደገ ሠው እንዴት ይታሠራል

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 ปีที่แล้ว

      እረ እባክህ ፍርድ ቤት ሄደህ ሽንጥህን ገትረህ ተሟጋች ሁና ወሬ ፣ ጡሩንባ ፣ አሉባልተኛ፣ ዘረኛ እነ በሬ ወለደ

  • @firahunda6744
    @firahunda6744 2 ปีที่แล้ว +66

    Big respect bro!!! I really appreciate the way you explain the legendary musician Haccalu Hundessa. No matter what the Guma Award ignored him, he is internationally recognized.

    • @etopeyamycn4228
      @etopeyamycn4228 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ማሠር መብቱ ነውዋናው ህግማክበርነው።

    • @munaatube8822
      @munaatube8822 2 ปีที่แล้ว +1

      😘

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 2 ปีที่แล้ว

      ጉማ ለፊልም ተወንያን የሚሰጥ ነው፣ ለሙዚቀኞች ለዛ ነው።

    • @firahunda6744
      @firahunda6744 2 ปีที่แล้ว

      @@braveheart8927 whatever Guma or Leza, all are the same. Anyways thank you for the info

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 ปีที่แล้ว +21

    " አገር ከማንም በላይ ነች " ተመችቶኛል!🇪🇹🇪🇷🇪🇹

    • @titisabawit3510
      @titisabawit3510 2 ปีที่แล้ว

      🙈🙈😃😃😃ኢ/ያ &ኤ/ራ😃

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ እንዳንተ አይነቱን ጋዜጠኛ ያብዛልን ሐገራችን ላይ ቁጭ ብለው አክቲቪስት ነን ጋዜጠኛ ነን ይቱበር ነን እያሉ ያጨራርሱናል መለቀም አለባቸው ተንፈስ እንድንል ሐገራችንንም ሰላማን ለማብዛት አለቀ ።

  • @yigtemachwagutaygre7224
    @yigtemachwagutaygre7224 2 ปีที่แล้ว +40

    በትክክል ማፈሪያ ናቸው ሀጫሉ ሁልግዜም ጀግና ነው ይሚገርመኝ ነገር የውጪዋቹ ስሙን በአለም ሲጠሩት የእኛዋቹ ደግሞ ባለጌዋቹ ናቸው

    • @hananmulte2059
      @hananmulte2059 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀጫሉ ሁሉም ግዜም ጀግና ነዉ

    • @መከባበርጠፋ
      @መከባበርጠፋ 2 ปีที่แล้ว +1

      በአለም የጠራው ማነው ሚኒሶታ ያሉ ኦነጎች አጫሉ አሪፍ የአርት ሰው ነው ግን ጥንብ ዘረኛ ነው።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +36

    ወናፍ ነክ አይገልፀውም አብቃባጭጭ እስኪ መጀመሪያ ለድሀ ድምፅ ሁን ስንት ድሀ እየታረደ ጉሮሮህ እስኪ ደርቅ ትቀባጥራለህ እስኪ ልጠይቅህ ሀጫሉ የምትለው ልጅ ሲሞት የተጨፈጨፉት ሰዎች አይደሉም ትገርማለህ ሚስቱ ታሳዝናለች አላለም እሷ ብቻ አይደለችም ስንት ህዝብ አሉ ስንት ቤተሰብ ያጡ ቆረቆዳ ደሞ አንድ የታጠቀ ሀይል የምትለው አማራ በኦነግ እየታረደ እስከመቸ ነው የሚኖረው በዶዘር እየተቀበረ እየተሳደደ
    ታዳ ለምን ድምፅ አልሆናችሁም እ አዎ አማራን ለማንካት ነው የምትለፋደደው ፋኖ አይነካም ምክኒያቱም ምንም ማንንም ስላላረደ
    ፍኖ አዎ ዘረኛ ነን እኛ ስንሞት ማንም የጮከልን የለም 💚💛❤💪

    • @gizenatlekulu8503
      @gizenatlekulu8503 2 ปีที่แล้ว

      እውነትም ወናፍ ነው

    • @hanaketema5356
      @hanaketema5356 2 ปีที่แล้ว

      Wera

    • @fevenzewdu7682
      @fevenzewdu7682 2 ปีที่แล้ว +2

      ታድያ ሀጫሉ ነው እንዴ ተነስቶ የገደለው ያን ሁሉ ሰው በደንብ ብሰሚው የተደረገው ነገር ሌላ ጦስ ለኢትዮጵያ የሚያመጣ ነው ስለዚ ቢታሰብበት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይፍታን ሁሉም በብሔር ታጥረዋል ሊቀር ይገባል

    • @mahiletyeyis4787
      @mahiletyeyis4787 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopian eyadane ede hone agebakimi meselenga

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 ปีที่แล้ว

      ስላምዬዬዬዬ ምን ላድርግሽ ተባረኪልኝ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ inferiority complex ገደላቸው ሲሽነፍ ሁሌ ማልቀስ 😂 ዛፍ አምላኪ ሁላ 😂
      እኔም አማራ ፋኖ ነኝ💪

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +25

    ተባረክ እዳልኬ የምቶዴት እናታችን እመቤታችን ትጠብቅህ አሜን💪❤❤❤❤🙏

  • @chereyewerke5676
    @chereyewerke5676 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳዊት ይለያል ሳይወዳደር ነው መሸለም የነበረበት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 2 ปีที่แล้ว +1

      የምር ቤተሰቡ ፈጣሪ የመረቃቸው ናቸው የሀገሬ ልጅ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን ይመስላል ጣሳ ራስ! "አውቅሽ አወቅሽ ሲሏት የማሩን መፅሐፍ አጠበች" ይሉሀል ይህ ነው!

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 2 ปีที่แล้ว +17

    I really appreciate you bro and Hachaluu is a legend he will always be in our hearts ❤️ ❤️

  • @nueltube6815
    @nueltube6815 2 ปีที่แล้ว

    The Man!!!💪💪💪💪 ይመችሽ!!! ነገር ግን እንዳንተ አይነት ግልፅና እዉነተኛ ሰዎች ጥቂት ናቸው !!!!❤❤❤👍👍👍

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 2 ปีที่แล้ว +4

    Much respect!! Thank you for telling like it is and standing up for the truth.

  • @susunegehabeshawitu2243
    @susunegehabeshawitu2243 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ተናገሪ አይወደም የኛ ህዝብ እረስህን ጠብቅ😪😪😪😪ሀጮኮ ሁሌም በልባችን ነህ💔🔥😭

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 2 ปีที่แล้ว +10

    መብሰል ማለት ይህ ነው ቁምነገር ውስጥ ገብተሀል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 2 ปีที่แล้ว +16

    አስመሳይ! ልወደድ ባይ!!

  • @hellaababu7148
    @hellaababu7148 2 ปีที่แล้ว +3

    Wooow endalk i feel you 😢በጣም በጣም ትክክል ነህ ምርጥ pure ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @tigistshifaraw1719
    @tigistshifaraw1719 2 ปีที่แล้ว +3

    እዳልክየ ምን አይነት እናትናት የወለደቸህ እስክ ለእዳልክ እናት ክብር ስጡ ይህን ልጀ ስላፍራቸ ፍጣሬይጠብቅህ በትክክል መሸለም ነበርባት አስፍሬናቸው በውነት

  • @tsegeredatayework
    @tsegeredatayework 2 ปีที่แล้ว +38

    በዚህ ሰአት መሸለም አለመቸለም ያስጨንቃችኋል ሰው ሰላም ምግብ ፍቅር ነው ያጣው ማንም አቀንቃኝ ተሸለመ አልተሸለመ የህዝብ ጉዳይ አደለም ሲቀጥል አንተ ስለመረጥከው ይሸለማል ማለት አደለም ከፈለክ አንተም ድምፅ ተነፍገናል ኦሮሞውን የሚሸልም የለም ብላ እንደተነሳው እንደበሻቱ የራስህን ሽልማት ሸልም እኔ በለዛ ሽልማት ምንም ቅሬታ የለብኝም ማድረግ ያለባቸውን አድርገዋል ታወኩኝ ብለህ በየመድረኩ የኔ ብቻ እኔ የመረጥኩት የግድ ይሸለም ብለህ አታቅራራ

    • @suye520
      @suye520 2 ปีที่แล้ว

      Endesu lemhon mawek yetekal ewunta lay lemfered sew mehon yeteyksl sew kalonsh endanchi zem belsh taweriyalesh yanchi yeshlmat guday aydelm

    • @kedidatube
      @kedidatube 2 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ ራስሽ አቅራራሽ። ድምጽ የምለካዉ ከ100 ነው እሽ፣ ዝም ብለሽ ጓ ገጭ አትበይ። የህዝብ ድምጽስ የት ሀዶ ነው? ስቀጥል ይሄን ሽልማት ያዘጋጁት እንዳንቺ ደንቆሮ ና በዘርኝነት የተሞሸሩ ናቸዉ። ሃጫሉን ሸለማቹ አልሸላማቹ ምንም ለዉጥ የለዉም። እሱን በልባችን ዉስጥ በደም ጽፈኗል። 💫💥

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

      አሸንፏል እኮ መሸለም ሥላልፈለጉ ነው ይሄ ደግሞ ኦሮሞ ያጠነክራል

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 2 ปีที่แล้ว +1

      ምድረ ዘረኛ ከዘረኝነት መንፈስ ያላቃችሁ

    • @mitatukinine2944
      @mitatukinine2944 2 ปีที่แล้ว

      @@tsegeredatayework anchi nesh sel zer yanesashiw

  • @deramaru2875
    @deramaru2875 2 ปีที่แล้ว +1

    i respect of you..

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 ปีที่แล้ว +12

    የእውነት ያሳዝናል ደሙን ደመ ከልብ አድርገው ያስቀሩት የስራቸውን ይስጣቸው ለልጆቹ እና ለሚስቱ አጎደለባቸው

  • @meskisinbo6124
    @meskisinbo6124 2 ปีที่แล้ว +8

    አስተዋይ ነክ ሰው ማለት እንዲ ነው ዘመንህ ይባረክ!!!ሐጫሉ ሁሌም ታሪክ እና ትዉልድ ሲዘክረው ይኖራል።ለሁሉም ቀን አለው አይደል
    በርታ ወንድሜ።

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 2 ปีที่แล้ว +22

    Why you only have this kind of bright mind?❤ I realy admire you man💟🌷💟 hachalu is gone they don't even respact his wife..😭😭😭😭😭😭 thanks bro🌷✌

  • @sisayfirda9154
    @sisayfirda9154 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ አፍህን ስትከፍት አንዱ ጠቅ ያረግህና ኡኡኡኡኡ አማራ ገደለው እንዳይሉ

    • @binifeleke
      @binifeleke 2 ปีที่แล้ว

      Ante yewet bet set yimesel guada wuset silemtawera lmndnw sile amara gedayinet emetaweraw amara yetechegeren zerto abyi enji nebse geday adelem

    • @susunegehabeshawitu2243
      @susunegehabeshawitu2243 2 ปีที่แล้ว

      አማራ እውነት ተናገሪ አይወድም ላካ🙄🙄🙄🙄

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 2 ปีที่แล้ว

      neftegn ewnet tenageri aywodum gin lemin?😡

  • @ethiomusiclyrics7807
    @ethiomusiclyrics7807 2 ปีที่แล้ว +21

    ደነዝ ነገር ነክ አማራ ከዚ በዋላ ዝም ብሎ አይታረድም ተያይዘን እናልቃታለን እንጂ

    • @samiratujan5386
      @samiratujan5386 2 ปีที่แล้ว +2

      Hhhhhh hule enda fokarchuh nw fasamochi

    • @tsedeykassa5300
      @tsedeykassa5300 2 ปีที่แล้ว

      @@samiratujan5386 denez

    • @maryemmichael4184
      @maryemmichael4184 2 ปีที่แล้ว

      ​@@samiratujan5386 lemen kezenachu motachu Amhara belachu letimotu new

    • @maryemmichael4184
      @maryemmichael4184 2 ปีที่แล้ว +1

      megset erasu ashebari new ongu Abiy hahmd ashebari new gedaye asegedaye Abiy hahmd No More No More No More No More

    • @maryamosman1299
      @maryamosman1299 2 ปีที่แล้ว

      አማራ የሚባል ብሄር ባይኖር ይሄ ሀገር ገነት ነበረች

  • @mimisha3676
    @mimisha3676 2 ปีที่แล้ว +5

    አስተዋይ ነህ በጣም 👏🏾👏🏾 ty bro

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
    @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +44

    አቦ ይመችህ እዉነት ተነግሯ የመሸበት እደር የምበል ነገር አለዉ ሀና ዮሐንስ ቦታ ላይ አንተን ስትጠይቅ ነበረ ገና ሽልማቱ ሳይጀመር ምንም ጥርጥር የለም ሀጫሉ ነው ። ለበላቤ ቷ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠት

  • @adisbogale6824
    @adisbogale6824 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ እንዳልክ እውነት የሚናገር ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር አይችልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 ปีที่แล้ว +56

    አይዞህ ወንድማችን በርታ፣ እጅግ በጣም ግሩም መልእክት ነው።

    • @dagitube-6921
      @dagitube-6921 2 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @amirabdela3680
      @amirabdela3680 2 ปีที่แล้ว

      Ewunet newu

    • @dffgggcchughg6559
      @dffgggcchughg6559 2 ปีที่แล้ว

      አጫሉ ብለህ አሥለቀሥከን እንዳልክ እንወድሃለን በርታ

  • @yalewtube764
    @yalewtube764 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ምታቀው ነገር የለም ስለ ፋኖ በክት

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 2 ปีที่แล้ว +38

    Hachalu Hundesa will live in our heart he is immortal.

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @Deborah2G
      @Deborah2G 2 ปีที่แล้ว

      obviously!!

  • @anicsmikael9925
    @anicsmikael9925 2 ปีที่แล้ว +26

    ኢትዮጵያ አማራና አማርኛ የሚመስላቸው ብዙ ግዑዛን አሉ።u speaks the truth keep it up.....you are so brave and genuine bro......❤❤❤

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 ปีที่แล้ว +4

      አሁን አማራ እዚህ ጋር ምን ይሰራል

    • @dagitube-6921
      @dagitube-6921 2 ปีที่แล้ว +2

      በምገባ

    • @rasfele1
      @rasfele1 2 ปีที่แล้ว +1

      You are right but again Amharic is the national language most of us don’t come from gonder but we only speak Amharic that’s why the Pm speaks in Amharic language to reach the general public there are thousands of ethnicities in America
      But the national language is English and America is not England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

    • @MrChambalala
      @MrChambalala 2 ปีที่แล้ว +2

      ባለህበት/ባለሽበት ይመችህ/ይመችሽ

    • @selamselamyemareyamleji693
      @selamselamyemareyamleji693 2 ปีที่แล้ว +2

      Lkne getan

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +26

    አጫሉ ሚስት ጠካራ ናት ለልጆቻ እና ለሷ የሞራል ድጋፍ ያስፈልጋታን 🙏😢እዳልክ ሌላ ቋቋ ዘፋኝ መቸነው እሚሸልሙት ስትል መቸም የፈረደበት አማራ ሊከሰስነው ።አማርኛ ዘፋኞች ናቸው እያልህ ነው❓😢😢😢

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +13

      ሽልማት እኮ በብቃት እንጂ በሀዘንታ አይደለም አሁን ሀጫሉ ከዳዊት ፅጌ ይበልጣል እውነት ለመናገር በዛላይ አልበም ሙሉ የሰራ የአምስት ደቂቃ ነጠላ ዜማ ሰርቶ እንዲሸለም ይጠብቃል እንዴ የደቡብ ዘፋኞች አልበም ያላቸው የተሉ መቼም ዲሽታጌና ይሸለም በአንድ ነጠላ ዜማ ልትል ባልሆነ እነ ዳዊት ፅጌ ህዝብ ያመነባቸው በባለሀገሩ ዉድድር ለፋተው ነው እዚህ የደረሱት ደሞ ሀጫሉ የመንደር ዘፋኝ በዛላይ ጥሩ ስነምግባእ የሌለው ሰው ህዝብ ከህዝብ የሚያባላ ዘረኝው በኢትዮጵያ መድረክ ሽልማት መጠበቅ ነውር ነው ኦሮሞ የሚል ዘፋኝ ለውዲቱዋ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ የምሰዋላት ነኝ እኔ ላገሬ ጠላቶቹዋን እቃወማለው የሚለው ዳዊት ፅጌ ቄሮ ጁርቱ ከሚል ጋእ ማወዳደር ያሳፋራል ሚስቱ አንገቱዋን ደፋች ስትደፋ ውላ ትደር ለሀገር የሞተ መሰላችሁ

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ቁንጫ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว +9

      ስንቴ ትደገፍ ???? ከዚህ በላይ ድጋፍስ አለ??? ምን ቀረ ?መላውን አዲስ አበባ እንሸልማት? በመላው ኦሮሚያ ያልተደረገ ነገር አለ በሱ ስም?አዲስ አበባን ጨምሮ ለሐገር ስንት ተግባር ያከናወኑ ሰዎችን ማን አሰባቸው? እንጂነር ስመኘው ነው የሐገር ባለ ውለታ ወይስ የመንደር አዝማሪ???

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +6

      @@samsong6746 እውነት ሲነገራችሁ ያማችሀል ደናቁእት የሚሸለመው በብቃት እንጂ በሀዘኔታ ነው እንዴ ሚስቱ በሀዘን ስለተጎዳች ሽልማት ትውሰድ ሼም እኮ ነው

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012 tekekel ehta sew bekate New yelelachw sayediru yeshelmu🤔 lezeh hgere behulum zerfe yakomate amharaw New yemyewatelchw alu gedel yegbu

  • @melakea2671
    @melakea2671 2 ปีที่แล้ว +12

    HACHALU HE DESERVE at a time criticizing some one is easy but doing something is different
    so do something which can be visible than talk because you don't appreciate no body

  • @ሰላምፍቅርጤና
    @ሰላምፍቅርጤና 2 ปีที่แล้ว +10

    እራስህም አበስኩ ገበርኩ ነህ‼️

  • @tadelealemu6078
    @tadelealemu6078 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዳልክዬ ጀግንነት በ ጦር ሜዳ ብቻ እንዳልሆነ ያሳየሀን የሚዲያው ጀግና ነህ አንተ ትክክለኛውን ነገር ፊትለፊት የምትናገረው....ይሄ ማይገባቸው አንዳንድ አተላወች አሉ

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 ปีที่แล้ว +31

    ሀጫሉ ማለት ለዛ ባይሸልመውም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በብሔር ሳይገደብ ያደነቀው ጀግነትን በአርት ያሳየ፤
    #1 የቁርጥቀን ልጅ ነው ተሰውቶም ስሙ ከመቀብር በላይ::
    ምንም እንኳን አዘናግተው ቢነድፍትም,, ሀጫሉ እኮ አንድም ቀን ሳያስመስል፣
    በተናዳፊ እባቦች መሀል ሲሸከረከር የኖረ ምርጥ ሀገር ወዳድ ነበር::
    ህሊና ቢኖርህ የለዛው ባለቤ ለባለቤቱ ሞራል ለመጠበቅ ብቻ ለየት ያለ ሽልማት ይኡሸልም ነበር::))

    • @mahidermesfin4727
      @mahidermesfin4727 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ነው ግን ዳዊት እንድእኔ ይገበዋል

    • @dagitube-6921
      @dagitube-6921 2 ปีที่แล้ว

      እውነት

  • @yaredleo
    @yaredleo 2 ปีที่แล้ว +17

    አልገባችሁም ያ የፈረደበት አማራን ኦየወቀሰ ነው። ስንፍናችሁን ሁሉ አማራ ላይ ደፍድፉ።

    • @visionaire1704
      @visionaire1704 2 ปีที่แล้ว

      gilts eko new

    • @abdichala8960
      @abdichala8960 2 ปีที่แล้ว

      ብብታም

    • @ameer8770
      @ameer8770 2 ปีที่แล้ว

      አማራ ነዉ ሲል ሰምተሀል !!

  • @tamratasmerom3864
    @tamratasmerom3864 2 ปีที่แล้ว +24

    ከጭንቅላትህ ይልቅ ምላስህ ይፈጥናል ቦርኮ

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +2

      ጥፉ ግም ቡዳ ጎንደሬ መች እውነት ትቀበሉና

    • @tamratasmerom3864
      @tamratasmerom3864 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dlngllng1628 ጥንባታም ቦቲ

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว

      @@tamratasmerom3864
      ግም ቡዳ አህያ ጎንደሬ

  • @zinashworkmamo1881
    @zinashworkmamo1881 2 ปีที่แล้ว +9

    ❤ወይኔ በቃ አንተንማ የትኛውም አዋርድ ላይ አይጠሩህም😅😅😅ጀግና ነህ በርታ❤🎉

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀጫሉ ጎበዝ ሙዝቀኛ ነው የኛሠው ክብረቢስ ነው ባለቤቱን አግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @hlife5983
    @hlife5983 2 ปีที่แล้ว +3

    ምስኪን፣ ስታሳዝን!!!!!

  • @Nj_Wabii
    @Nj_Wabii 2 ปีที่แล้ว +4

    Big respect 🙏 thank you brother

  • @ameeatube9702
    @ameeatube9702 2 ปีที่แล้ว +7

    Big respect Bro.Hace is our king. He is always our Hero 💕

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እዳልክዬ ሀጫሉ ሁዴሳ መሸለም ነበረበት የምስጋና እኮን መስጠት ነበረባቸው ሁሉም አርቲስቶቻችን ናቸው😍

  • @lukyluky7093
    @lukyluky7093 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዲያ ገዳዪንማ አብይን ጠይቀው

  • @munazinab618
    @munazinab618 2 ปีที่แล้ว +12

    Galatomi indalkiyye❤❤❤❤❤🙏😭😭😭

  • @eerr2850
    @eerr2850 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ልጅ ነህ በረታ እንድሸ

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 2 ปีที่แล้ว +31

    ሀጫሉ ሞቶም ይበልጣቸዋል! በሚወደው ህዝብ ልብ ውስጥ በክብር ይኖራል !
    እናመሰግናለን ስለ አነሳህው እውነት::
    ሌላው ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ናት ሁሌ አማርኛ ላይ ተለጥፈው ሌላውን በሀገሩ ላይ ባይተዋር የሚያደርጉ የድንጋይ ዘመን ሰዎች ናቸው ያስቸገሩን!

  • @zedtube8958
    @zedtube8958 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቶ ወጀል ስለሰራ የ3 አመት ህፃን ይታስረ ነው

  • @anafyifru529
    @anafyifru529 2 ปีที่แล้ว +33

    Thank you Endhalkeye
    Hacee is the best and legend lives forever ♥️♥️

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጂ አወቅ እግዚሐብሔር የጠብቅ ወንዲሜ እንዋደሐሌን❤❤❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹👍

  • @qaldiscoveries1277
    @qaldiscoveries1277 2 ปีที่แล้ว +7

    ወሬ እንጀራ የሆነበት ዘመን🤦🏽‍♂️

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢድሸ ይታባራክ ናህ ጌታ ይጠብቅ ቲኪኪል ናህ ባታላይ ይዳቡቢ ባህል አይታን አናቅም ሁል የታውሳና ነው ዝምታ ነው ማልስ

  • @degenetmengestu3683
    @degenetmengestu3683 2 ปีที่แล้ว +9

    በስማም ቀሚስ ብትለስ ደግሞ
    እዴት እደሚያምርህ ምርጥ አሽቁ

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 2 ปีที่แล้ว +2

    የአንድ ሰፈራ ሰው ቢሆን ኖረው አቤት ጋጋታ ሀጫሉ ጀግና ነበር

  • @Ethiomoon
    @Ethiomoon 2 ปีที่แล้ว +9

    እበት የሆንክ ልጅ አማራው በሸኔ ሲታርድ ምላስህን አሞህ ነበር እበት

  • @abebenegasa5348
    @abebenegasa5348 2 ปีที่แล้ว

    Your rationality inspires me

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 ปีที่แล้ว +7

    1. Haccaalu died two years ago. He didn't put out anything worthy of an award this year things that he was working on when he died. Why are we complaining about that?
    2. The winner of the best song of the year was Oromigna music. The award ceremony was fair. Even the Oscar makes mistakes and it has been around for a long time. Let's not discourage our people. They are new and we need to encourage them. Let's not be cry babies about everything.

    • @bruckg.d.9321
      @bruckg.d.9321 2 ปีที่แล้ว +1

      That’s the whole point, there was mistake made and he is addressing the problem. Someone has to mention the error, so that it will be corrected for the next time. It’s not about crying like a baby. Positive criticism is always good.

    • @samit288
      @samit288 2 ปีที่แล้ว

      He is not crying at all! He is speaking the truth. You like it or not, he is addressing the all problems that appeared on every awards. The criteria should be open and wide to included others.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 2 ปีที่แล้ว

      @@samit288 Well, I don't disagree about raising questions about transparency. That's a valid question. However, he's dismissing all the hard work that went into organizing such an event. I am sure he loves Haccaalu and we all agree that he was a great artist, but to demand that he should be recognized every year even after his passing doesn't make sense. There are artists alive putting out great records. It would not be fair for them, would it?
      I am allergic to people that sit and criticize others with passion. He had nothing positive to say about the award show. That's toxic and problematic.

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +1

    This guy is doing beyond journalism 👏 Maybe for his soul.

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 2 ปีที่แล้ว +8

    You gained our respect for telling it as is!!!!

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ደሮም የደቡብ ጭቅላት ንጺ ነው በረታ እዳልከ

  • @mimikeyo
    @mimikeyo 2 ปีที่แล้ว +17

    ከዚህ በላይ ብሄርትኛት አለ እንዴ? ከእውቀት እሩቅ ናቸው

    • @africanasetube9699
      @africanasetube9699 2 ปีที่แล้ว

      ልብዳሽ .....ጠላትን ከላይ ወደታች ነዉ መብዳት ዘረኛ

  • @derejekenea1568
    @derejekenea1568 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for all your all-rounded critics!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 2 ปีที่แล้ว +7

    ነፍሱን ይማር ወንድማችን
    ጥሩ ነው ደግ ደጉን መውሰድ ነው አባቴ

  • @kiyajebal7725
    @kiyajebal7725 2 ปีที่แล้ว +1

    endalk mirt ኢትዮጵያዊ ❤

  • @lakelands5924
    @lakelands5924 2 ปีที่แล้ว +18

    ለእወነት የኖርክ ሰው ነህ በርታ ዘረኞችን ጭምብላቸውን አወጣ

    • @nikodimustadeseb6790
      @nikodimustadeseb6790 2 ปีที่แล้ว

      I hate to be hear

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      Weram New bekeshe sew bebkatu New yemshlemaw enge besetu balwa selamta letshelm New enda sektel hachlue eko bezu ngere New yetrdaw alu enge engenere semagnw manem zwere belo yalew achlu mengede temherte bate besmu teseyemalte esun baymelsem yebkwal bezer bantmade ture New bekate yalew gambo teshelma zere banye ahune ewnte enwera ketbale dawit ena achlu sira ande New?

  • @yeyeuhdjdh5554
    @yeyeuhdjdh5554 2 ปีที่แล้ว

    ኣምላክየሆይ እንደኣይነት ሰወች በዚምድር ያብዛልን ቋንቋየለኝም ላንተለመግለፅ

  • @qubsaasabaa3109
    @qubsaasabaa3109 2 ปีที่แล้ว +11

    አቦ ተባረክ ወንድሜ ለእውነት የቆምክ አንበሳ ነህ እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @123hulu
    @123hulu 2 ปีที่แล้ว +5

    ማንም ከሰራው በላይ አይሼለምም ይሄ የጥበብ ውድድር ሺልማት እንጂ የዘር ኮታ ማሟያ ድልድል አይደለም የዳዊት አልበምም ሁሉም አማረኛ አይደለም ወይም ብሄር ተራ ወረፋ ይውጣልን ካልሆነ የየራሳችን እናዘጋጂ በሆነ ባልሆነው አትጨቃጨቁ መቸ ነው አለ ኦሮምኛ የሚሼለመው 🙄🙄

    • @ethiotube7782
      @ethiotube7782 2 ปีที่แล้ว

      አንቺም በጊዜው ልትጠቀሚ ነው ----------- እየሄድክ እየሄድክ እየሄድክ

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 2 ปีที่แล้ว +15

    እና ደሞ ጊዜዬ ከባለጊዜዎች ጋር ነው ለማለት አትጣደፍ

    • @gizenatlekulu8503
      @gizenatlekulu8503 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል ነሽ smart girl.

  • @danab537
    @danab537 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ ሽልማት እኮ በብቃት እንጅ በሃዘኔታ አይሰጥም ....
    ሃጫሉ ባይሞት ኖሮ አንተም ርግጠኛ ነኝ ለምን አልተሸለመም ብለህ አጀንዳ ፈጥረህ የዩቲዩብ ፍርፋሪ አትለቃቅምበትም ነበር ....
    ዘረኝነቱን ተወውና በስራ ብቻ ለመመዘን ብትሞክር የሃጫሉና የዳዊት ፅጌ አልበም ለንፅፅር እንኳን አይበቃም ።

  • @gethun9236
    @gethun9236 2 ปีที่แล้ว +17

    Haceeko his Legend his our king we are Never forget him

  • @naimseman
    @naimseman 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለካል

  • @yoyaentertainment2514
    @yoyaentertainment2514 2 ปีที่แล้ว +12

    Endalk respect 🙏🙏 sile hacaalu baleh amelekaket adenekuh... Liyunetin alemakber new le tilik tos yedaregen❗️❗️

  • @rahimasaeed1748
    @rahimasaeed1748 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother 👍💪💚❤💚❤💚❤💚❤💯

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመሆኑ ስለ ህግ ማውራት የምንችለው እኮ ህግ አስከባሪ ሲኖር ነው ሆኖም ህግ ያስከብራል የተባለው መንግስት ተብየው እኮ በህዝብ ያልተመረጠ እና አምባገነን መንግሥት ነው ያለን ማን ህግን ያስክብራል ሌባ መቸም ራሱን አሳልፎ ለህግ አይሠጥም ጠቅላይ ሚኒስትር አልክ ምነው ፓርክ ያሠራሁት ለምኘ ነው ልትጠይቁኝ አትችሉም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አልተጠየቀም ፍትህ ህግ ስለሌለ አትድከም

    • @nebagtube3661
      @nebagtube3661 2 ปีที่แล้ว

      bro.teyi.inji anchi degmo lela story atawuri

  • @betilove-d3f
    @betilove-d3f 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለክ አባቴ respect🙏🥰

  • @onedayperweeksecure8452
    @onedayperweeksecure8452 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰርተው ሲገኙ ይሸለማሉ!!! አንተ ተረጋጋ ደም ግፊትህ ከፍ አይበል ባባየ።

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      💚💚💚❤❤💙💙💙💙

  • @Amu3080
    @Amu3080 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊነትህን እንዳይነጥቁህ♥

    • @ahmedkasim6683
      @ahmedkasim6683 2 ปีที่แล้ว

      አይሻልሽም ዘሰኝነትህን

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

      He can get American citizenship

  • @hasetentertainmentg5591
    @hasetentertainmentg5591 2 ปีที่แล้ว +5

    ክበርልኝ ወንድሜ ዛሬን እንድናይ ለረዳን መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው _ሁላችንም ፈጣሪ እኩል አድርጎ የሰጠንን ቀን እናስብ _ ዛሬ ከፍ ያልን ቢመስለንም ነገ ዝቅ ማለት እንዳለ አንርሳ.ባለን አቅም እንተጋገዝ የኢትዮጲያን ሰላም ከሀገር ውጪ ያሉ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበት ያጣ ሁሉ ጤናን ከሰላም ጋር የሚያገኝበት ይሁን አሜን

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 2 ปีที่แล้ว

    *10:22** great fact!*
    Please guys support *gentle person!*

  • @haidermohammed3941
    @haidermohammed3941 2 ปีที่แล้ว +6

    Respect u endalk!❤
    እንዳልክዬ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ። አላህ ይጠብቅህ!!

  • @woldemedhen2782
    @woldemedhen2782 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወድሃለሁ፣ በእዉነት ከሀገራችን ሚድያዎች አንዱ ጥሩ አሰተማሪነት ያለዉ ሚድያ ይህ ነዉ፣

  • @mebratambaye3674
    @mebratambaye3674 2 ปีที่แล้ว +25

    He lives in our heart no matter what.

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አይነት ዘረኛ ተሠግሥጎ ነው ኦሮሞ ዘረኛ ነው የሚለው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታና በአማረኛ የተናገረ ሁሉ አማራነው እንዴ ? አዋርድ ላይ ሁሉም ብሔረሰብ ነው እኮ።

    • @tsedeykassa5300
      @tsedeykassa5300 2 ปีที่แล้ว

      Anasan meredate ayechalem. Kewekete nesa new endalek malete

    • @gesges7385
      @gesges7385 2 ปีที่แล้ว

      @@tsedeykassa5300 ምነው አናስ

  • @shambekoozeleke8850
    @shambekoozeleke8850 2 ปีที่แล้ว

    Bless you bro tnx 🙏

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀጫሉ ማለት ለህዝብ ኖሮ የህዝብን ብሶት በዘፈን የገለፀ ድንቅ ወንድማችን ነው፡፡ በኛ ልብ ለዘላለም የሚኖር ድንቅ ሰው ነው፡፡ አንተ ግን እንዳልክ በጣም ነው የገባክ የዚህ ሀገር ሰዎች ስራ፡፡ ይቺ ሀገር የሆኑ ሰዎች ብቻ እስክትመስል ድረስ ተጠራርተው የሚሸላለሙበት አባቴ 120,000,000 መሆናችና 83 ብሄር ብሄረሰብ መኖራቸውን እረስተው በአንድ መንደርና ሰፈር አድርገዋታል እውነቱን እንዲህ መንገር ያስፈልጋል፡፡ የሚገባቸው ከሆነ

    • @Neelofer112
      @Neelofer112 2 ปีที่แล้ว

      How is living in the state?

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      መከረኛው ዐማራን ነው መቼም የምትወርድበት

    • @mitatukinine2944
      @mitatukinine2944 2 ปีที่แล้ว

      @@birhaneazazh6109 mekeregna sayhon merzun bemil yestekakel

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 2 ปีที่แล้ว

      @@mitatukinine2944 ዐማራ ጀግና የዋህ ህዝብ ነው ። እናንተንም ከማዳጋስካር ስትመጡ የተቀበለው ለዛ ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

      መች ገባቸው ከየት እንደመጡ እምዬ ሚኒሊክ ይግብ ብለው ይህው መዘዛቸው ለልጅ ልጆቻችን ተርፍ የአማራ ደግንት በመታርድ እየተመለስልን ንውአይ እንመጤ ከማዳጋስካር ፍልቃችሁ ተባዝታችሁ ይህው ልትበሉን ንው ግን ይገርማል ጀግና መሆናችንን ስለሚያውቁ በየትም ቦታ በየትም አማራ አማራ አማራ እንዳሉ ሊሞቱ ንው አዎ አማራንን ንባር ህዝቦች💪💪💪💪💪💪

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ስለኑሮ ውድነት ትርጉም አታወራም
    5 ሌትር ዘይት 950 ብር ሊቀጥል ነው ወይ???

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 ปีที่แล้ว +4

    ካልተመለከትህ እርፍ በል።ሙዚቀኛ ማለት የፈለገውን የፓለቲካ ምልከታ ሁሉ መሳደብ አይደለም እሽ

  • @yefiriyas2030
    @yefiriyas2030 2 ปีที่แล้ว +1

    PERFECT bro ewnet jegena neh.....le ewnet nur le ewnet mut

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 ปีที่แล้ว +8

    ሆዳም: በፈረሰች ሀገር የት እንደምትኖር እናያለን: ቅል ጭንቅላት

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 2 ปีที่แล้ว +4

      ሆድቃህ ይፍረስ ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም 😡😡😡😡😡🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopiahagera4535 ከፈረሰች ቆየች እኮ. እንድታምን የግድ ቤትህ መፍረስ አለበት?

    • @Freepress12
      @Freepress12 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiopiahagera4535 እሱን እናያለን አማራን አጥፍታ የምትኖር ኢትዮጵያን ስትኖርህ

    • @badruareb3738
      @badruareb3738 2 ปีที่แล้ว

      @@Freepress12 አማራ ጠፍቶዋል እንዴ?

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +2

      ምድር ዥልጥ አማራ ማለት ኢትዬ ማለትንው አማራ ከሌለ ኢትዬፒያ የለም ቢገባህ ምድር መጤ ሁሉ አትንጫጫ

  • @lili6612
    @lili6612 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምልክትነው በርታ እግዚአብሔር ሣላምክ ይብዛ

  • @enatcherenet8117
    @enatcherenet8117 2 ปีที่แล้ว +16

    አንቋላጭ ያንስብሀል፣ ለነገሩ ከጊዜው ጋ መሆን ለሆድ አደሩ ያዋጣል እሱን አልነግርህም!!!! ሞቱ ደመ ከልብ ነው በጣም ያዛስናል ደሙን ጌታ ያውጣለት፣ በሱ ሞት የሞተው ህዝብ ደሞ እኩል ሞት ነው፣ አገም ጠገምህን አቁም ፔንዱለም አትሁን

  • @kidistabune975
    @kidistabune975 2 ปีที่แล้ว

    Absolutely true!