🔴የዘሪቱ ልጅ ሞት ለምን ኦርቶዶክስን መሳደብያ ሆነ❓ ዶ/ር መስከረም እና አስቴር በዳኔ ለምን ተናነቁ❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 หลายเดือนก่อน +15

    እንዲህ አይነት ጀግና አባት ብኖራን በፍጹም ተዋሕዶ አትደፈራም😢 ነበር

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 หลายเดือนก่อน +54

    አስቴር በዳኔ ማለት... በሞቀበት ጣዱኝ የምትል ናት። አስቴር አያገባሽም አርፈሽ ቁጭ በይ።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 หลายเดือนก่อน +7

      እንዴት ነው የማያገባት? ምን ሰርታ ትብላ? ልዩነትን ግጭት መፍጠር መተዳደሪያ ከሆነ ቆየኮ። ሰው ከበቴ ኡርጌሳ አይማርም?

    • @tigistyadete6592
      @tigistyadete6592 หลายเดือนก่อน +4

      እንደዚህች አስቴር ተብዬ አጨብጫቢ ቆሸሸ ሴት በአገሬ በኢትዮጵያ አላየሁም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +1

      ስድ

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል! ይቺ ጋለሞታ ደሞ ምን እውቀት አላትና፡፡

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 หลายเดือนก่อน

      @@teferiwoldegiorgis2941 የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 หลายเดือนก่อน +37

    ዶ/ር መስከረም የፃፈችው ትከከል ነው::እውነትን እውነት ብሎ መናገር ሀቅ በእግዛብሄር ቤት ክብር ነው:: ዛሬ አስመሳይ እና ሀሰተኞች በዝተው :እውነት ሲነገራቸው ያማቸዋል::

    • @fekedeanesa3767
      @fekedeanesa3767 หลายเดือนก่อน +4

      የዓይጥ ምስክር ድንቢጥ የቃሉ ድርቅ ስላለባችሁ ፍርዳችሁ ሁሉ የተበላሸ ነው!

    • @EtsegenetWoldeab
      @EtsegenetWoldeab หลายเดือนก่อน +1

      የፈለጋችሁትን ተናገሩ ኦርቶዶክስ ልጅ አይሞትበት ይሆን እንደፈለገ ያናገራችሁ የግብፅ በኩር የተመታው ስለ እስራኤል ነው ስለምን ታበያችሁ ዘሪቱን ያፅናናት መንፈስ ቅዱስ ነው ለምን ጭፍን ፈራጅ ትሆናላችሁ ተው በሰማይ ያለ ይመለከታል

    • @tsion3656
      @tsion3656 หลายเดือนก่อน

      ግን ልጅ አላችሁ? ፍርዱን ለእግዚአብሔር እተወዋለሁ

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 หลายเดือนก่อน

      @@tsion3656 ልጅ ያለው ሰው በልጁ አይጨክንም :በልጁ ሞት ቀን ማይክ ይዞ መድረክ ላይ አይቀባጥርም ::የልጂን ሀዘን በእንባ ይራጫል :::

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 หลายเดือนก่อน

      @@EtsegenetWoldeab ኦርቶዶክስ በመፀሀፋ ቅዱስ ቃል መሰረት ነው የሚያለቅሱት :ማንነታቸው አይዛባባቸውም::

  • @zshow984
    @zshow984 หลายเดือนก่อน +23

    የምዕራባውያንን የለቅሶ ስረዓት ማስፋፋትም ተገቢ አለመሆኑን ለዘሪቱ እግረ መንገድህን ንገራት።

  • @tsion5088
    @tsion5088 หลายเดือนก่อน +9

    እኛ ድሮ ልጆች ሆነን ወደ ትምህርት ቤት ሰንሄድ በት/ቤታችን በኩል ለቀብር ሲሄዱ በመሀል ይቆሙና ደረት እየመቱ ሲያለቅሱ የያዙትን ፎቶ እያየን እናለቅሰ ነበር ። ልዩነቱ ሰፊይ ነው ። አሁን እንደድሮ አይደለም ቀሰ በቀሰ ሁሉንም እየተውነው ነው🤔 ። በውጭ አገር ደግሞ ሰው አይሙትብህ አልቅሰህም አይወጣልህም መጮህም አይቻልም ጎረቤቶች ፖሊሰ ነው የሚጠሩት እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ መልሰህ አምጣልን 💚💛❤🙏

    • @user-oc5jn1mg2q
      @user-oc5jn1mg2q หลายเดือนก่อน +2

      አሜን በእውነት

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 หลายเดือนก่อน

      ደጉ ጊዜ ?በለቅሶ እኔ ደሞ የማውቀው ደረት ሲመቱ ፊት ሲቧጭሩ ቄሶች ገዝቻለው አቁሙ ሲሉ ሀዘን አታብዙ እግዚአብሔር አይወድም ሀዘን ሀዘንን ይተካል ላለነው እና ለራፐሳችሁ አልቅሱ ነበር

    • @tsion3656
      @tsion3656 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ደግሞ በልጅ ሐዘን የሚጨማለቁ ዶር አሮጊቶች መጡ

    • @tsion5088
      @tsion5088 หลายเดือนก่อน

      @@tsion3656 ዶ/ር ለማለት ነው ዶር ያልሸው መሀይም ደፋር ነው የሚባለው እውነት ነው። የዶ/ር መሰከረም ጽሁፍ ከኔ አሰተያየት ጋር ምን አገናኘው ??

    • @tsion5088
      @tsion5088 หลายเดือนก่อน

      @@emebetgebremariam153 እኔ የማውቀው ለአሰለቃሸ ተከፍሎ ሰውን ሲያሰለቅሱ ነው።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 หลายเดือนก่อน +7

    "አስቴር በዳኔ ማለትኮ የዋህ ናት ምንም አታውቅም" ምንጭ ዶክተር ወዳጄነህ፡፡ የዋህ ናት ምንም አታውቅም ማለቱ ከዕውቀት ነጻ ናት ማለቱ ነው፡ ትክክል ነው፡፡ እስኪ እስከዛሬ ድረስ የተናገረችውን ንግግር እዩና ወጥነት ያለው (የተስተካከለ) ዐ-ነገር ተናግራ አታውቅምኮ፡ ከሷ ይልቅ የ10 ዓመት ህፃን ልጅ ጥሩ ዐ-ነገር ማቀናጀት ይችላል፡፡

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g หลายเดือนก่อน +4

    ዘሪቱ አለማልቀስዋ አላዘነችም ማለት አይደለም 😢ድንጋጤም አለ ተዉ እንደውም ያስችላት ነው ሚባለው ። እኔ በጣም በልጁ ሞት ተረብሼ እስዋንም አስቤ ነበር ግን እንደዛ ጠንክራ ሳያት ደስ ነው ያለኝ አሁንም እግዚአብሔር መላ ቤተሰቡን ያፅና😢❤

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h หลายเดือนก่อน +8

    ያሬድ አደመ ከተናገረው ምንም ስህተት አላገኘሁበትም::
    በፊት ከነበጋሻው ጋር ሲበጠብጥ ነበር:: የሃይማኖት ስህተት ይኑርበት አይኑርበት አላውቅም:: እነ በጋሻው ከአያያዝ ጉድለት ደጋፊ ፍለጋ ሃይማኖታቸውን የካዱ ናቸው እንጅ አስበውበት ነው ብየ ለማመን እቸገራለሁ::
    ዶር መስከረም ሃዘንን የገለፀችበት ከመጽሐፈ ሲራክ በመጥቀስ በጣም የተጋነነና ከክርስትና አስተምሮ ውጭ ነው:: ቤተክርስቲያን አንተ ባልኸው መልኩ ነው የምታስተምረው:: ተስፋ እንደሌላቸው አምርሮ ማልቀስ ተገቢ አይመስለኝም:: ተፈጥሮን መጋፋትና ያላዘኑ መስሎ በመታየት መገበዝ በጴንጤዎች በኩል ያለውም እብደት ነው

    • @zshow984
      @zshow984 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ መጽሐፈ ሲራክ ላይ የተቀመጠልንን አልቀበልም እያልክ ነውን???
      የተጋነና ከክርስትና አስተምሮ ውጪ ነው ማለትህስ ከምን የመነጨ ነው???

    • @tersite858
      @tersite858 หลายเดือนก่อน +1

      ስለነ በጋሻው አስበውበት አይደለም ስትይ አታፍሪም
      ከአውደምሕረቱ ጫጫታ ጀምረሽ መዝሙርና ስብከት የነሱን ማምጣቱስ ምን የሚሉት ነበር?

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 หลายเดือนก่อน +16

    ኦርቶዶክሳውያን በጀምላ ሲጨፈጨፉ መናፍቃን በደስታ ሲጨፍሩ አይደለም እንዴ እምናያቸው። አሁን መንጫጫት ለምን አስፈለጋቸው።

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትህን ነው ወንድሜ አይን ያወጣ ውሸት አብዝቶ ሲያወራ አስተውዬዋለሁ በተለይ በነበጋሻው ወሬው ላይ ብቻ ቤተክርስቲያንን እግዚያብሔር እንደ ያሬድ አደመ አይነት አስመሳዮችን ሁሉ ከቤቱ ጠርጎ እንዲያወጣልን እንለምነው እላለሁ

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 หลายเดือนก่อน +24

    አስቴር በመጀመሪያ ጽሁፉን ትረድተሽዋል ቀኑን ሙሉ ኦርቶዶክስን ሲሳደቡና ሲሳለቁ የሚውሉትን እነ እዩ ጩፋን ግን ለመናገር አንደበትሽ ይያዛል ካንቺ በላይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞችን የሚጠላ የለም አንቺ በሞቀበት መጣድ የለመድሺው ነው

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 หลายเดือนก่อน +1

      እና ቤተሰብዋን ትስደብልህ ወንድሜ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅 ጪፍማ ክርሰትና አባታ ነው

    • @user-bt7kz9gx8f
      @user-bt7kz9gx8f หลายเดือนก่อน +1

      አስቴር የዶ/ር መስከረምን ንግግር ለመረዳት የግንዛቤና የእውቀት ማነስ አለባት ።

  • @lazerpp
    @lazerpp หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በሰጠን አንደበት መቀባጠር: አስቴርም እሁሉ ጋር ጥልቅ አትበይ መረጋጋት ጥሩ ነዉ: ሁሉ ነገር ይቀያያራል:

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf หลายเดือนก่อน +3

    ማልቀስ በመፅሀፍ ቅዱስም ይፈቀዳል እንደሰውም ውሰጥህ ያለውን ስሜት ይቀንሳል

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማለም እንደ እኔ እምነት ወይም እሳቢ ልጄ ሞቶ የማይለቀሰበት እና አታልቅሱ ማለት አዲስ ልምምድ ለሀገራችን ይመስለኛል እርር ብሎ ማልቀስ ክልክል ነው ጸጉር መንጨት ሌላም አይፈቀድም ይመስለኛል ምዕራባውያን የጨለማው ግብር ሊሆን ይችላል እኔ ይክርታ አላምንም እንደ ዜጋ ተበላሽተናል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን

    • @ana8712
      @ana8712 หลายเดือนก่อน

      lebesachehune thegurachehune atenchu belebachehu ezenu yelale methehafekeduse. alkesu tekure lebesu le sewe lemetayet Athunu. asemesay sewe hezb nachehu

    • @SagePro1
      @SagePro1 หลายเดือนก่อน

      በለቅሶ አስተያየት የምትሰጡ ቤታችሁ እንዲ ልብ የሚሰብር ሀዘን ቤታችሁ ይግባ እንደዘሪቱ ግራ ይግባቹ ቀን ይጨልምባቹ

    • @SagePro1
      @SagePro1 หลายเดือนก่อน

      በለቅቅሶ አስተያየት የምትሰጡ ድንገተኛ ሀዘን ቤታቹ ይግባ እንደዘሪቱ ግራይግባቹ ቀን ይጨልምባቹ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse หลายเดือนก่อน +6

    Hi Tsegesh Dr Meski Jegna Yetewahdo Lij Nurilen

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይ ብታለቅሰ ይሻላት ነበረ ውስጧን ማን አየላት 😢

  • @user-jr6um1ic8i
    @user-jr6um1ic8i หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳፍራል ያዘነን ማፅናና ባህላችን ሲሆን በሰው ሐዘን መተቸት ግን ነውር ነው

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 หลายเดือนก่อน +5

    አስቴር አንቺ በሞቀበት ጣዱኝ የምትይውን ተይው

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 หลายเดือนก่อน +1

    በኛገር ልምድ ብዙዉ አስመሳይ ነዉ አስመሳዩን ከደህናዉ መለየት እስኪያቅት ድረስ ያጭበረብራሉ ብዙዉ የራሱን ተኸታይ ለማብዛት የማይሆነዉን ነዉ በማለት ሲዳክር ይታያል ያንዱን ሃሳብ ምን ማለት እንደፈለገ ጨርሶ የሚያነብና ንግግሩን ለማስጨረስ የሚጥር የለም ትናንት በሌላ ጎራ ሆኖ የነበር ዛሬ ሌላ ሆኖ ብቅ ይላል ቦታም ያገኛል እኛ ለምርጫ ተቸግረናል።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 หลายเดือนก่อน +4

    አረ. ወይዘሮ. አስቴር. ነገሮች. እያበላላሽ. ሰዎች. እንዲጋጩ. ማድረግሽ. ተገቢ. አይደለም. የዶክተርሯ. አባባል. በቀናነት. ተመልክተሽ. ዉሰጅዉ. አልቅሶ. የወጣለት. ሰዉ. ከዉስጡ. ሀዘን. ይቀልለታልነዉ.
    ብሎም. ለምን. ጣልቃ. ልትገቢ. ፈለግሽ. ?

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 หลายเดือนก่อน +2

    ማስተዋላቸው ጠፍቶ ቤት በኩል ይዩ ክርስቶስ ለአላዛር አለቀሰ ይላል እና!!???

  • @hakib5417
    @hakib5417 หลายเดือนก่อน +1

    Aster you are amezing women. Don't let other down you keep your confidence based on true

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md หลายเดือนก่อน +2

    የኦርቶዶክስን ጦስ ውሰዱ መናፍቃን ምነው ከእነሱ ራስ አልወርድ አላችሁ ብታለቅስ ባታለቅስ ቢሞት ቢኖር ብታዝን ባታዝን የሷ ጉዳይ ነው አረ ተዋቸው

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁን ወደ ህልናችሁ ተመለሱ። የወለደችው ዘርቱ ልጇን ያጣችው ዘርቱ እግዚአብሔር አጽናንቷት እንዲትችል ስላረጋት ማመስገን ስኖርብን እንዴት መነጋገሪያ ይሆናል። እግዚአብሔር ይቅርይበላችሁ!!ሀሳብ ያላችሁ ብትችሉ እንዴት ከድህነት እንውጣ የሚል ምርምር ስራዎች ላይ ጊዜ ብታጠፉ እመርጣለሁ።

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እኔማ የገጠመኝ
    ልጅቷን አላውቃትም ግን ጓደኛዬ ታሪኳን ስትነግረኝ ጥቁር አንበሳ እሬሳ አብሬ ወደ አገሯ ለመሸኘት ሄድኩ የሞተችው በታይፈስ ነው ካወቁበት ቀላል ካላወቁበት ደግሞ በጥቂት ግዜ የሚገል በሽታ ነው እና የአንድ ልጅ እናት ብቻዋን ልጇን የምታሳድግ በዚህ ላይ እናቷን የምትረዳ የራሷ ቤት የሌላት ተከራይ ይህ ሁሉ ተደማምሮ አሳዝናኝ አለቀስኩ በተለይ እናቷ ናቸው ሬሳዋን ይዘው የሚሄዱት በጣም ግን ምን ብባል ይገርማል አስመሳይ ሳታውቃት እንዴት ታለቅሳለች በጣም አዘንኩ ኢትዮጵያዊ ርህራሄያችን የት ገባ አሁንማ ማንም ስለማያለቅስ ማልቀስ እራሱ የሚያሳፍርበት ግዜ መቷል ልብ ይስጠን

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 หลายเดือนก่อน

      አይሰማም ሰው የፈለገውን ይበል ጉሮሮዬ እሰከሚሰነጠቅእጮሀለሁ ማንን ነው የማፍረው ሐዘኔን በሚያሰፈልገኝ መንገድ እወጠዋለሁ ሌላው ያላለቀሰችበት ምክንያት ቢኖራት ለምን ለቅሶ ደራሹን አታልቅሱ ትላለች??? አልቅሶልኝ ነው አግዞኝ ነው ወዴት እየሄድን ነው ትንሽ ቆይቶ ለቅሶ ይቅር ሳትሉ አትቀሩም

  • @abebe7532
    @abebe7532 28 วันที่ผ่านมา

    Dr Meskerem yetemarech Lij
    Selehonech
    eyeqenubatnew eko‼️‼️‼️🤣🌹🌹🌹🌹Dr Meski 🌹🌅🌅🌅enkorabshalen sis
    Egzeyabher kanch gar new🙏

  • @DinkalemTelake
    @DinkalemTelake หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር መስከረም ትክክል ነች

    • @natnaelermias.official4291
      @natnaelermias.official4291 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ዘራቹ የሙቱና በዛ አልቅሱ ለቅሶ አይደል የቸመኛቹ ይድረስላቹ እግዚአብሔርም አያጽናቹ

  • @Yeadonai
    @Yeadonai หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር መስከረም የሰነዘረችውን ሀሳብ ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ነው ። ሀሰተኛ መሢሆችን ግን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ! እንደ ጋሪ ፈረስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አትመልከቱ ።ቅንነት ን ተላበሱና እስቲ ለሌላውም ጊዜ የዶ/ሯን ት/ት ተከታተሉ ነፍሳችሁን ታተርፉበታላችሁ።

    • @tsion3656
      @tsion3656 หลายเดือนก่อน

      የዘሪቱን እድል ይስጣችሁና እንያችሁ

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር ተብየዋ እስኪ መጽሐፍ ጠቅሰሽ ሞግቺ እንጂ ሲቀጥል እንዴት እናስተዛዝናት አያስፈልግም አለች እኮ

  • @tsion3656
    @tsion3656 หลายเดือนก่อน +1

    ዶሯ መሐን መሆን አለባት እንጂ ልጅ ያለው ይሄን አይልም ደነዝ

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน

    ያቀረብከዉ ሁሉ ጥነዉ መጨረሻ ግን ላይ ኦርቶዶክስነኝ ብሎ እሰማነኛዉም ኦርቶዶክሳዊያን የተሰማዉን በመኖገሩ ኦርቶዶክስ አይደለም ብለህ ያልከዉ መልካም ነዉ ብዬ አላስብ እሱ ነኝ እያለ አተ አይደለህም ማለቱ ጥሩ አይደለም ከዚህ በፊትም ብዙዎችንገፍቶአል ብዬ አሰባለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 หลายเดือนก่อน +1

    በማንኛውም አጋጣሚ ኦርቶዶክስን ለመሳደብ ምቹ ሁኔታ ነው የሚፈልጉት።

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 หลายเดือนก่อน +1

    Glad that you feel that much. All you gave been doing this to native religions.

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 หลายเดือนก่อน +2

    አሰቴር የምትባይ በሁሉም ቦታ ጥልቅ ብዬ አትሁኝ የመሰከረም ለቼሳን የእግሯ እጣቢ አትሁኝ እሽ ለመሆኑ አንች ከየትኛው ነሽ ለሁሉም ግዜ አለው ለምን አነ ጩፋን ና አበሮቹ ሲያሽቃብጡ ምንም አላልሽ ልንገርሽ እንዳንች ብጤዋ ሙሽራ ልጇን ባለ ማልቀስ ግብር ገብራዋለች ያው ከገባችበት አምልኮ ያው ለብር ለወረቀት በማይመጣው መጣባት በግድ መዋጥ አለባትእሷ አታልቅሰ የመጣው ደራሽ አታልቅሱ ማለት ምን ማለት ነው ይሄ ወደፊት በጣም ይከብዳል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน

    እኝህ አባት አይመቹኝም ለምንድነው አስኬማችውን ያወለቁት ብዙ አላያቸም!!

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር በዳኔ በጣም የመጨረሻ ጨቃኝ ናት ልጅ የላትም እንዴ በዚህ ምስኪን ለጅ ወሬ የምታበዢው ይረፍበት በጣም ነውር ነው የአነሰቺ ልጅ ቢሆንስ የሞተው በሱም ቢዝነስ ልትሰሪ ነው ግን አሁን አንቺ የሀይማኖት ግጭት ልታስነሺ ነው ደሞ ስለኦርቶዶክስ ለመናገር አትችይም

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር በዳኔ የነቀለች ንቅል የሚያበርድላት ሰው ያጣች የፈላባት ጋለሞታ ሴት ነች::
    ለሁሉም ጊዜ አለው የእጇን ታገኛለች የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለም እቺ ጥንብ ከ50 አመት በላዪ የሆነች ሴት በዚ ልክ ደረጃ ያስቀነዝራታል እንዴ?

  • @Hawa-qj6gc
    @Hawa-qj6gc หลายเดือนก่อน +1

    ሐሐሐ 60 ሚልዮን ሀሐሀሀ
    የተጭበረበረ ቆጠራ ሐሐሐሀ ጣኦት አማላኪ

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f หลายเดือนก่อน +3

    ባለጌ ነሽ አስቴር

  • @user-jh3es5pb1y
    @user-jh3es5pb1y หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ሁሉ ትርምስ የምትፋጥር አስቴር ነች ያጨበጨበችው ለምን የግለስብ አሰተያየት ለብዙሀን የኦርቶዶክሰ ትጭናለች አሁንየዘሪቱ ጥልቅ ሀዘን መረበሽ ይሆናል

    • @user-jh3es5pb1y
      @user-jh3es5pb1y หลายเดือนก่อน +1

      መነው በኦርቶዶክ ሲቀልዱ እነአዬ ጭፋን ሀይ አላልሽ አርፈሽ የኪነ ሰራሽን ሰሪ አሰሩ ነገር ውስጥ አንደዝንብ ጠልቅ አትበይ

  • @Betesfa
    @Betesfa หลายเดือนก่อน

    ወደ ፈጣሪ አይሄድም የትንሳኤ ቀን እስኪመጣ መቃብር ውስጥ ይቆያል ዮሀንስ.5:28,29 መክብብ.3:18-20

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      ነፍሱስ?

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር ማለት በሞቀበት ናት የምታራው አታ ባለችበት ሰዓት ይህቺን አጀንዳ አገኘች በቃ ሌላ ምታወራው እስክታገኝ ታራግባለች ይሀቺ አራጋቢ

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 หลายเดือนก่อน +12

    አስቴር አንቺ ማነሽ አጨብጫቢ አድር ባይ! እየሱስ ክርስቶስ እንኳን አላዛር መተ አንተ ብትኖር አይሞትብንም ነበር ብለው ሲያለቅሱ እንደሚያስነሳው እያወቀ አብሮ አለቀሰ ደግሞ ይህች666 አረመኔ !ልጇ እራሱ ቀና ብሎ ቢያይ ምን ያህል ያዝንባታል!!!

    • @fisehahmariam6307
      @fisehahmariam6307 หลายเดือนก่อน

      You are mehaim. Yeltemarsh. Hazen min endehone sidersbish taywalesh.

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሌ አትርሱኝ ባይ ነች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      ትክክል አትርሱኝ አሰታውሱኝ ትክክለኛ መልሰ እንዴት በዚ አይነት እንወርዳለን ውሻ እንካን በአገራችን ይከበራል ነግ በኔ በይ ባንቺ ሲደርሰ እናያለን ሞት ማንም ቤት ያንካካል አወቅን አወቅን እያላቹ ቅጣቹ ጠፍ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ ግብረ ሠዶም ድርጅት ነው።

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 หลายเดือนก่อน +1

    ልጇ የሞተባት በድንጋጤ የተዋጠችን ሴት መዝለፍ ተገቢ ነው ሞት ሀይማኖት የለውም ስሜቷን መቆጣጠሯ ተገቢ ነው ወዳጂ ብቻ ሳይሆን እንደናንተ አይነቱ ክፉ ሰው አለና በቃ ፍታችሁን ነጩ ፀጉራችሁን ተላጩ ተጎሳቆሉ መብታችሁ ነው ዘሪቱ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ብላለች መብቷ ነው ምድረ አስመሳይ አራዊቶች አቦ ዘራችሁ ይጥፋ የዘሪቱን ጫማ ይስጣችሁ በልጆቻችሁ አግኙት።

    • @user-ko6jf2ow9w
      @user-ko6jf2ow9w หลายเดือนก่อน

      መናፍቅ የርግማን መንፈስ እግዚያብሔር ወደጥልቅ ያውርድህ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน

    Aster Bedane menwe andega nege alshesa! Bezu tefashe! Mene lemalete newe hijena Meskeremene wekeshe balege Orthodox yehonu kebere laye tegegtwale wede poletica lemelewete betame berejmu melaseshene zeregashe.

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኦርቶዶክስ መቀለጃ?

  • @user-hh2zm8tm1y
    @user-hh2zm8tm1y หลายเดือนก่อน

    Hulum ortodox Anede aynet astesaseb yelenem hulachenem azenenal ortodox atebelu bizy chewable sewich allu pls

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 หลายเดือนก่อน

    Mnm malet kalfelegish lemn zm atiyim
    Dr Meskerem ye Gil asteyayetuan ke Bible tekisa tenagiralech beka ahun mndnew medai lay yazugene likekugne mitiyew Aster tebiyewa

  • @asgdom7944
    @asgdom7944 หลายเดือนก่อน

    ጠንጋራ እይታ

  • @gentwmedhin2978
    @gentwmedhin2978 หลายเดือนก่อน +1

    አሰቴር አንቺ የምን ማሰመሰል ነው የያዝሸው ዶ/ር የራሳን አሰተያየት ነው የሰጠችው አንቺ የማን ደጋፊ ነሽ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 28 วันที่ผ่านมา

    Astu.. seken bey‼️
    Atmetgnatim ‼️😀🤣

  • @user-fo7oy2qf3l
    @user-fo7oy2qf3l หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/መስከረምን በመጥላት መስከረም ለቺሳነ መሆን አይቻልም ትርፉ ቅሌት ነው። የምታሳፍሪ አንች የወተት ዝንብ አስቴር በዳኔ ሆይ ጽፈሽና ተመራምረሽ መቅረብ በህልምሽም እንኳ ሳትችይ ስትቀሪ በስድብ መጣሽና የሚመጥንሽን ሽኮሌሌ አሳየሽን። አሁንም ብትማሪ አልረፈደም ።

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 หลายเดือนก่อน

    60wochu 😂 TIEBITACHEW YAKBEZEBIZACHEHUAL 😢 Ferisawian & Sadukans Timeslugnalachu! CHRISTIANITY ✝️ has its own QUALITIES, LIVING AS A CHRISTIAN….

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክስ ይሁን እንጂ አደባባይም ላይ ቢፀዳዳ ልክ ነው ማለት ነው ?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      መሆኑ ነዋ ማለታቸው እከክ ከኦርቶዶክሰ ጭንቅላት አይውርድም አመድ ትሰቃለች አሉ አይ አጨብጫቢ አታሳጣኝ

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 หลายเดือนก่อน

      60wochu behave fictious 18th century Superiority Mindset 😅

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd หลายเดือนก่อน

    Wedetashalew sefira erisu headuale ehtea hoyi egezabehr yaberetash

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 หลายเดือนก่อน +1

    ሥራ ፈቶች በሰው ቤት ገብታችሁ ለዩትዩብ ሳንቲም መልቀሚያ አታድርጉ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ብታስተምሩ ይሄ ሥራ ፈትነት ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ሥራ ፈት ቁጭ ብሎ የሚያይ እንጂ የሚሰራ አይደለም

  • @EndalAshgari
    @EndalAshgari หลายเดือนก่อน

    ከሃይማኖት ጋር አትለጥፊ የወረድሽው ራስሽ ነሽ የተሰማትን ነው የተናገረችው አሳብን በአሳብ ማሸነፍ ነው ለመሆኑ ሃይማኖተኛ ሲበጠበጡ አየው ወዘተ የሚሉትን ማን አወገዘ ተው ትልልቆች ትንሽ አትሁኑ መርጦ አልቃሽ አትሁኑ ለዘሪቱ ማንም አይጠቅማትም አስቴር በሞቀበት አትጣጅ ከሃይማኖት ጋር አታገናኝ አድማጭ ይዳኝሻል ልክ አይደለሽም ይቅርታ ኦርቶዶክሳዊያን ጠይቂ መቼም አንረሳውም

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ አጨብጫቢ ዶ/ሯ ምን ታድርጋችሁ ዉረዱ ከጭንቅላቷ ላይ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 หลายเดือนก่อน

    Wodedkem telahim protestant chekghioch nachew😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የምንፍቅና ጀግና የለው የሲኦል እራት ከመሆን ውጪ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน

    Be Meskereme lechesa ejge tekegebate neber adele!

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር /መስከርም እኮ ውሸቱዋን አይደለም የጠቀሰቺው ጥቅስ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጠቅሳ ነው እንጂ

  • @emebettomass
    @emebettomass หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ አስቴር የምትባይ ሴትዮ በሷ ምክኒያት አድርገሽ ኦቶዶክስን ለመናገር ጥረት አደረግሽ እኔ ምንም እግዚአብሔር ይፍረድብሽ

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ተብዬዋ መቼም ልጆች አሉሽ የልጅ ሀዘን ማንም አዋቂ ነኝ ባይ በሀዘንተኛ ላይ ማላገጥ ዋጋ ያስከፍላታል ይህን ልክ እንደሆነ የምታራግቡ የእውነት ዳኛ የሁሉ ፈጣሪ ይየው

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱካ ውስጥሽ ሌላ ቂም ወይም እርሾ ያለ መሠለብሽ? በሰላም ነው? አዳምጠሻታል ግን ዶክተርን??

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 หลายเดือนก่อน

    መተት እና ድብትርና መፈልፈያ

  • @user-hh2zm8tm1y
    @user-hh2zm8tm1y หลายเดือนก่อน

    Ortodox aydelechem eko zem Bella new ortodox chewable new

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt หลายเดือนก่อน

    😊😂😂😂😂😂😂😂😂 ማንስ ሁን ማን የማንም ዘር ሁን ማን ለእምነት ተቋም ቀድመ የጠቀስካቸው ማንነቶች ከአንድ ብቁ ቄስ ይቅርና ከተራ መምንም የማይጠበቅ ተራ ንግግሮች ናቸው

  • @YaredTeklay-jp2uf
    @YaredTeklay-jp2uf หลายเดือนก่อน

    ኢሄ ቄስ እኮ አማራ ተነስ እያለ ጦርነት ሲነሳሳ የነበር ነበር ማርያምን ስጠላው የመጀመርያው ቄስ ቤተክርስቲያን ምን አረገች የሚለው

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f หลายเดือนก่อน

    Moretanyochii digimitanyochii👹👹🤐

  • @tenagebogale7070
    @tenagebogale7070 หลายเดือนก่อน +1

    አታጨብጭቢ ደሞ በዚህ መጣሽ። መናፍቅ

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475 หลายเดือนก่อน

    ኣርኣያ የምትባል የ ግብረስዶሙ ቬሎ ጎታች የነበርክ ከዛ ላይፋ ካበቃለት ስዩም ጋራ ሆነህ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ስትጫወት ነበር ኣላዋጣ ሲልህ በ ሀይማኖት መጣህ
    ዝሪቱ ሀረገወይን እና ያቺ የ ግብረስዶሞች ኣደራጅ ፅደንያ የ ኣብይ ብልፅግና ግብረስዶም ጴንጤ ስይጣን ኣማኞች ናቸው ኣትሽለጥለጥ ኣቃጣሪ እሷ ለቅሶ የ ኦርቶዶክስ ነው ብላ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      😳 ማንን ነው?

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አስቴር ጭፍን ነሽ!!!ባንቺ ቤተእምነት ውስጥ ያሉቱ ባለጌ ነብይ ነኝ ባዮች ማውራት አይደለም ሲበጠረቁ የት ነበርሽ???ነው ወይስ መርጠሽነው ሰምተሽ አስተያየት የምትሰጪው አስተውይ

    • @SagePro1
      @SagePro1 หลายเดือนก่อน

      ወረኛ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 หลายเดือนก่อน

    We have to keep our culture and even bible doesnot support Zeritu acts
    It is not UN Ethiopian’s mother act
    Let the western culture stays for them
    You can not borrow even thing from western countries

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 หลายเดือนก่อน

    Leba penta

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t หลายเดือนก่อน

    አቡነ ሉቃስ ሁለቱንም የጎልያድ እና የዳዊትን ገጸ ባህሪያት በሚገባ የተጫወቱ ተዋናይ ናቸው ። የገዳይነትና የሩህሩህነት ። ግን ምናለበት ጠቅላዩን ግደሉ ያሉትን ስህተት አምነው ንስሀ በመግባት እርፍ ቢሉ ?

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 หลายเดือนก่อน

      አቡነ ሉቃስ የሚያደርጉትን እራሳቸው ያቁታል

  • @user-sp2on7kx1g
    @user-sp2on7kx1g หลายเดือนก่อน

    Ate gemede aff

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 หลายเดือนก่อน

    አንተ ራስህ ምን ማለት ነው? እኔ እራሱ የዶክተር መስከረም ደጋፊም አድናቂም አይደለሁም፤ ብዙም አይመቸኝም አካሄዷ ብለህ ያልከው፣ እንኳን የዶክተር መስከረም ለቺሳ ተሰምቶ የማይጠገበው ትምህርቷ እና ተቀድቶ የማያልቀው እውቀቷ ይቅርና ያንተን ጥርቅምቅም እንቶ ፈንቶ እዚህ ግባ የማይባል ፕሮግራም እንኳን እየሰማን ነው፤ እና እንደቀልድ ለምትናገሩት ነገርና አንደበታችሁ እያስተዋላችሁ ቢሆን እያልኩ ሀሳቤን በነፃነት እገልፃለው። ለሁሉም ነገር ስርአት የሚባል ነገር አለ፤ ያልደረሰብህ ሰው ላይ ዘለህ አስተያየት መስጠት አይደብርም?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የሚጠቅመኝን እና የማይጠቅመኝን መለየት የምችል ሰው ነኝ ወሳኔ እንደ ብግ አልነዳም

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt หลายเดือนก่อน

    የቀውስ ውሾች መናከስ

  • @yomeke100
    @yomeke100 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር በዳኔን ክብር ሰጥታችሁ መወያያ ማድረግ አልነበረባችሁም። አስቴር ክብረቢስ ተራ የመንደር ሴት ነች

  • @SagePro1
    @SagePro1 หลายเดือนก่อน

    ተረት ተረት የላምበረት

  • @user-wy3iw4it7h
    @user-wy3iw4it7h หลายเดือนก่อน

    አሰቱ ልክ ብለሻል እሰአ ምን ዶክተር ናት አሰተሰሰባ ንፍጥ ነው ውሬ አሸቃባጭ

  • @simretkassaye664
    @simretkassaye664 หลายเดือนก่อน

    Ante bicha neh tirgum mitawekew aderbay

  • @fisehahmariam6307
    @fisehahmariam6307 หลายเดือนก่อน

    I think meskerem is not normal. Please take her to memehir girma.

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 หลายเดือนก่อน

    አንተም ብሎ ጋዜጠኛ!

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt หลายเดือนก่อน

    ለማኝ ጁርናሊስት ውሻ ቀውስ

  • @sintayehuteshome9213
    @sintayehuteshome9213 หลายเดือนก่อน

    መስከረም ሌቺሳ በጣም ተሳስታለች እሷ ስለኢትዮጵያዊ ባህል ጥሳለች ንሳሀ ግቢ በሏት የእርሷ ልጅ ቢሆን ምን ትል ይሆን?

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt หลายเดือนก่อน

    ጌጃ አህያ

  • @AMHARA840
    @AMHARA840 หลายเดือนก่อน

    Aster yemitibay denez arfesh kuch bey man new tebeka yaderegesh.

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd หลายเดือนก่อน

    አስቴር በዳኔ መናፍቅ ነሽ እኮ አታዉቂም እንዴ?

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 หลายเดือนก่อน

    Not in the name of Christianity
    Pente or protestant has nothing to do to with Christianity
    Satan can acts like Jesus Christ , but can not be Jesus Christ

  • @user-wy3iw4it7h
    @user-wy3iw4it7h หลายเดือนก่อน

    አሰቱ ልክ ብለሻል እሰአ ምን ዶክተር ናት አሰተሰሰባ ንፍጥ ነው ውሬ አሸቃባጭ