EOTC Television program 04-14-2013- Part2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ሺኖዳ በጣም በጣም 😢ነው እምወዶት ከኔ ከሀጢያተኛዋ በላይ የስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይዉደዶት በረከቷ አይለየን አባታችን
    ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ብሮግራማችሁን እክታተላለሁ በርቱልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 ปีที่แล้ว +6

    አሜን!!!
    በረከታቸው ይደርብን!

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
    @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 7 ปีที่แล้ว +8

    😢😢😢በረከታቸው ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን

  • @UbaidKhan-wr3lq
    @UbaidKhan-wr3lq 9 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን እንደ እርሳቸው ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን+++

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ባባ ሺኖዳ መጽሃፋቸውን እዬገዛሁኝ አነብ ነበር ኢትዮጵያ እያለሁኝ ዛሬ ግን እዚህ ግብፅ መጥቼ በተወዳጁ ዬቅዱስ ዬሐንስ ቤተ መቅደስና የዘይቱን ማርያም ቤተ መቅደስ በመገኘት የኮፕቲክን ቅዳሴውንና ትምህርታቸውን ስለምካፈል አባቴን ባባ ሽኖዳን መቼም ቢሆን ከልቤ ውስጥ ልረሳው አልችልም። መጽሃፉን ለሚያነብ ህይወትን ያገኛል ብዬ አምናለሁኝ።
    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን።

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 4 ปีที่แล้ว +1

      Mahilet Mekonnen በእውነት መታደል ነው።

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ታውቃለህ መጽሐፉን ሳነብ ባያልቅብኝ ብዬ እመኝ ነበር ። የእሳቸውን መጽሐፍ ቢያንስ በሳምንት አንብቤ እጨርሳለሁ ። ከዚያላ ሌላ ገዝቼ አነባለሁ። አንድ ቀን ግን መጽሐፋቸውን አንብቤ ስጨርስ ሌላ መግዣ ብር አጣሁ ። እናም የሆነ ድርጅት ካለው ሰው መደብር ሄጄ ቶሎ በል 20 ብር ስጠኝ ቶሎ በል ቶሎ በል ስለው ለምን ነው ? አለኝ ስጠኝ ብየሃለሁ ስመለስ እነግርሃለሁ ብዬው በሁኔታዬ እየሳቀ ያንን 20 ብር ሰጥቶኝ ስበር ወደ መርካቶ እራጉኤል ቤተ ክርስትያን ሥር ያለው የመጽሐፍት መደብር አቀናሁ። እናም ቀጣዩን መጽሐፍ ገዝቼ የተቀጠርኩበት ሱቅ ውስጥ ቁጭ ብዬ ተመስጨ እያነበብኩ እያለ ያ ባለ ድርጅት ወንድሜ እቁብ ሊጥል ወደ እኔ ሱቅ ሲመጣ ለምን ተጣድፌ ሄጄ 20 ብር ስጠኝ እንዳልኩትና እርሱ በሰጠኝ 20 ብር ውድ የሆነ ስጦታ የፓፕ ሽኖዳን መጽሐፍ ገዝቼ እንደመጣሁኝ ነገርኩት ። በጣም ደንቆት እሱን መጽሐፍ ስትጨርሽ እንድትሰጭ አደራ ብሎ ስላለኝ ስጨርስ እኔም ስሰጠው አንብበህ ስትጨርስ መጽሐፉን እንድትመልስ ልኝ አደራ ብዬ ሰጠሁት ።ይገርምሃል መጽሐፉን ሲያነብ ግን እንዲህ አይነት አባት አለ እውነት !? ብሎ አለኝ ። እኔም አዎን አባቶቻችን እኮ እንዲህ ናቸው ስንት አሉ ያላየናቸው እንጂ ስንት ህይወትን የሚመግቡ አባቶች አሉን ብዬ አልኩት። እናም ልጁ መጽሐፉን አንብቦ ሲጨርስ ባለመመለሱ እጨቀጭቀው ስለነበር ቆይ mahilet ብሩን የሰጠሁሽና መጽሐፉን የገዛሽው እኮ በእኔ ብር ነው አንች መጽሐፌን መልስልኝ ብለሽ በገዛ ብሬ ትጨቀጭቂኛለሽ !? ብሎ ይስቅብኝ ነበር ድርጅቱ ስመላለስ ክክክክክ
      እኔ ደግሞ የምለው አንተ የሰጠኽኝ 20 ብር ነው እኔ ግን የሰጠሁህ በብድር መልክ ልትመልስልኝ ህይወት የያዘውን መጽሐፌን ነው ። አንተ ልብ የለህም ስለዚህ መጽሐፉን ብሰጥህም አሁን ለመመለስ እንደምትዘናጋ ሁሉ መጽሐፉንም የት እንደጣልከው ወደፊትም ስለምትረሳ መጽሐፉን መልስልኝ ብዬ ሳለቃቅስበት ስቆጣው እውነት እልሃለሁ በጣም እየደነቀው በቃ እንደገና ብር ልስጥሽና ግዥ በቃ አለኝ ። እኔም እምቢ መጽሐፌን ነው የምፈልገው እንዳልኩት እየተደነቀ ወደ ግብፅ መጣሁ እልሃለሁ። እናም እዚህ ድረስ ነው ለፓፕ ሽኖዳ ስብከት ትምህርት ያለኝ ፍቅር oh !
      ልነግርህ አልችልም 😭😭😭 ሁል ጊዜ በአይነ ህሊናዬ ተስለው ስለነበር ጭራሽ በvedo ምስል ሳያቸው ይበልጥ ወደድኳቸው ። የሆነ ስህተት ልሰራ ስል እንኳን ከመሳሳቴ በፊት እሳቸው በውስጤ ይናገራሉ ። ፊቴ ላይ መጥተው ድቅን ይላሉ 😭😭😭 ባባ ሺኖዳ ህይወትን መግበውኛል ።ዛሬ ላይ እሳቸው አገር ግብፅ መጥቼ በመንበራቸው ፊትለፊት የኮፕትን ቅዳሴ ተምሬ ሳስቀድስ ፣ በረከትን ስካፈል እጅግ ደስ ይለኛል ። በአካል ያገኘኋቸው ያህል ይሰማኛል። የግብፅ ክርስትያኖች ላይ የእሳቸው ትምህርትና ምግባር ተገልጦ ስላየሁት በተግባር ይህም የእሳቸው አስተዋጽኦ ነው ብዬ እደነቃለሁ። እናም ወንድሜ henok ከቻልክ መጽሐፋቸውን እየገዛህ በተከታታይ አንብብ ። ትረካቸውንም ተከታተል ብዙ ትጠቀምበታለህ ከእሳቸው ምክር ብዬ አምናለሁ። ስለሰጠኽኝ አስተያዬት በልኡል እግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ።

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ዛረም ከሁላችን ጋር ይኑር አሜን አሜን አሜን🌹💒🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ድንግልእናቴክርስቶስጌታዬ
    @ድንግልእናቴክርስቶስጌታዬ 9 ปีที่แล้ว +5

    አባትዓለም በረከትዎ ይድርብን እንወደወታለን እንደ እርሶ ያሉ መልካም አባቶችን ያብዛልን። እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ። ክብር ለድንግል ማርያም ክርስቶስን ለወለደችልን።

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

    ቅዱስነቶ በረከቶት ይደርብን እግዚአብሄር ማህበረ ቅዱሳንን አባቶችን ቤተክርስቲያንን ልጆቹን ይጠብቅልን አቡነ ሺኖዲያ ምርጥ የወንጌል አባት ስወዶት በረከቶት ይደርብን

  • @AmgdBaraka
    @AmgdBaraka 7 ปีที่แล้ว +6

    اعظم بطريرك في التاريخ قداسة المعظم البابا شنودة الثالث

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 ปีที่แล้ว +1

    ሙዝቃው ሰለረበሸኝ ታረኩን መሰማት ደሰ ስለኝ በሙዝቃው የተነሳ መሰማቱን አቆምኩ የቅርታ ብዙግዝ ዜ ተረካሰኖር ሙዚቃ ይደረጋል ተክክአይደለም።

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃዉ እምኑ ላይ ነዉ?

  • @edenmekbib9696
    @edenmekbib9696 10 ปีที่แล้ว +1

    Your holiness , his Grace Pope Shenouda What grate, wisdom of word of the father , your Lovely , you are such blessed, I will never forget you RIP ,
    PRAY FOR US IN FRONT OF THE HEAVEN OF THE LORD AS YOU HAVE DONE ALWAYS FOR US.!!!!!!!!!!!!! we all love you ;( ;( ;(;(;(;(

  • @አትናቴዎስበሱ
    @አትናቴዎስበሱ 5 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይድረሰን የቅዱስ አባታችን

  • @Wise888
    @Wise888 8 ปีที่แล้ว

    Amen Yabatachen Berket yederben sele Abatachen abune shenoda min yenegeral legam endesachew tilek abat bezhi Zemen yesten zend Enetelye.

  • @kidushabtewold6317
    @kidushabtewold6317 ปีที่แล้ว

    bereketot yderben, ewnet new halafinetu enji seltanu aydelem kumnegeru,

  • @abesmarto68
    @abesmarto68 11 ปีที่แล้ว +3

    Egziabher end ersowo yalu yemengaw tebaki kidusan yasnesalin. nebson be abriham, be yisak ena yaekob ategeb yanurilin!!!

    • @alemaraya3502
      @alemaraya3502 7 ปีที่แล้ว

      Abebe Worku amen berketachew ydrben

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አባታችን በረከተዎት ይደርብን

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kalhiwet yasemale tesfa mengest semayaten yawersln berktachew yedrben

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 7 ปีที่แล้ว +1

    What a lovely story ,,,,God keep you in heaven 💜💜💜may RIP

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @samueltefera1384
    @samueltefera1384 5 ปีที่แล้ว

    Abatachin Bereketwot yiderbin ,Betam new yemwedwot.Amen

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እደርሶ አባት የምንወዳቸው ቢሰጠን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen yabatacin bereket yderbn amen

  • @dejenmebrahtu2697
    @dejenmebrahtu2697 8 ปีที่แล้ว +1

    bereketkum ybxehana abuna shnoda

  • @የድንግልማርያምልጅስለናት
    @የድንግልማርያምልጅስለናት 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen bereketachew yderbni

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በርከታቸው ይደርብን

  • @miskerengida5790
    @miskerengida5790 5 ปีที่แล้ว +2

    we need fathers like you to love them more

    • @kashfinley9380
      @kashfinley9380 3 ปีที่แล้ว

      You prolly dont care but does someone know a trick to get back into an Instagram account..?
      I stupidly forgot the password. I appreciate any assistance you can offer me

    • @jeremiahelon1253
      @jeremiahelon1253 3 ปีที่แล้ว

      @Kash Finley Instablaster ;)

    • @kashfinley9380
      @kashfinley9380 3 ปีที่แล้ว

      @Jeremiah Elon thanks for your reply. I found the site on google and Im in the hacking process now.
      Looks like it's gonna take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.

    • @kashfinley9380
      @kashfinley9380 3 ปีที่แล้ว

      @Jeremiah Elon It worked and I actually got access to my account again. I'm so happy:D
      Thank you so much, you saved my ass !

    • @jeremiahelon1253
      @jeremiahelon1253 3 ปีที่แล้ว

      @Kash Finley no problem :)

  • @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
    @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 ปีที่แล้ว

    በረከታችው ይደርብን

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 ปีที่แล้ว

    የንስሐ ሕይወት መጽሐፋቸውን አሳትሙል. !!!

  • @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
    @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 7 ปีที่แล้ว

    አባታችን በርከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ውድ አባታችን እረዴትወ ይደርብንአሜን።።

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ብረከታችው ይደርብን

  • @sewenethana3219
    @sewenethana3219 9 ปีที่แล้ว

    amen edsachew Yalu abatochen yestn amlke

  • @Dg-uh9oc
    @Dg-uh9oc 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @osamaabdallrahman4695
    @osamaabdallrahman4695 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @meseretaddisu9426
    @meseretaddisu9426 10 ปีที่แล้ว

    Endrso yale abat ysten amen

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ የህዝቡ ፍቅር እፍፍፍፍፍፍ ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว

    MENEW GETA LE ETHIOPAYM EDZHE TENKRA ABATE BETSETATE MNGAWEN KE TEKULA TEBQO MQDESHEN MIYASEKBER ABAT YASEFLGETALE ETHIOPAYM!

  • @addisayalew9638
    @addisayalew9638 11 ปีที่แล้ว

    Amen'

  • @mesfinberhane3521
    @mesfinberhane3521 5 ปีที่แล้ว

    bereketachew tidereben

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 5 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @meronemessay8519
    @meronemessay8519 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👏👍🙏

  • @zakiyemane5401
    @zakiyemane5401 5 ปีที่แล้ว

    R.I.p.

    • @henokyeeyaya8477
      @henokyeeyaya8477 4 ปีที่แล้ว +1

      Zaki Yemane አይባልም በረከቶ ይደርብን ነው ሚባለው

  • @semeremiki8928
    @semeremiki8928 11 ปีที่แล้ว

    egiziabher nbson genet yawrsln
    yerswe erdet bereket belayachn yder

  • @meseretaddisu9426
    @meseretaddisu9426 10 ปีที่แล้ว

    Endrso yale abat ysten amen