አቡነ ሺኖዳ - መቆያ - Pope Shenouda III of Alexandria - Mekoya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ተመስጬ ነው የሰማሁት ደስ ሚሉ አባት ናቸው😢

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 5 ปีที่แล้ว +38

    የአቡነ ሺኖዳ በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 5 ปีที่แล้ว +23

    አላህ የዚህ አይነት ለ እውነት ለህዝብ እሚተርፉ አባቶች ለሀገራችን ያብዛልን ኢትዬጵያ የጎደላት እሄ ነው እንዲህ ያሉ የሀይማኖት አባት ።

  • @tayachewayalew8723
    @tayachewayalew8723 4 ปีที่แล้ว +5

    የአባታችን የአቡነ ሺኖዳ በረከታቸው በእኛ ይደርብን፡፡ እንደ እርሳቸcው በእውቀት፣በእውነት፣በፍቅርና በእምነት የበለጸጉ መንፈሳዊ አባተቶችን አብዝቶ ያድለን፡፡

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን እንደ እሳቸው ያሉትን ያስነሳልን ያብዛልን

  • @gadtadesse2092
    @gadtadesse2092 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚደንቅ የሚገርም ስብዕና አምላክ ነፍሶን ይማር በረከት እና ፀሎቶ ይደርብን

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 6 ปีที่แล้ว +13

    ሸገር ኤፍ ሞች በጣም በርቱ ለትውልድ ብዙ ታሪክን እንድናውቅ አድርጋችኋል።

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻውን መዝሙር የሚያውቀው በናታቹ የማነው 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ አባታችን

  • @yordanosyasin4605
    @yordanosyasin4605 5 ปีที่แล้ว +7

    ሸገሮች እናመሰግናለን ።አቡነ ሺኖዳ ድንቅ አባት ነበሩ መንጋ ውን በእውነተኛ አባትነት የጠበቁ ነበሩ ።በረከታቸው ይደርብን። ለእኛም ለኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተከታዮች እንዲህ ለመንጋው እሚጨነቁ አባቶችን ይስጠን ። አሜን

  • @matiyastadesse238
    @matiyastadesse238 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው እና ምልጃ ፀሎታቸው ይደርብን ነብሳቸውን ይማር

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ቀ5ገ
    @ሜሪየድንግልማርያምል-ቀ5ገ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አቦና በረከትኩም ይሕደረና አነስ ክፈትዎም ምዓት 😭❤

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአቡነ ሲኖዳ በረከት ይደርብን አሜን አቅራቢው አባታችን ክብረት ይስጥልን

    • @sentayehuwoldetsadik3260
      @sentayehuwoldetsadik3260 ปีที่แล้ว

      Hppsj0r to o95gihhimkny9ikoiooooookplptiipolkikokoolokki7je8488irri4kdoeo8ii5ao29ile me to common.
      I'm mhmm 😌 9oo

  • @tewodrosmemgsteab4453
    @tewodrosmemgsteab4453 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @4Kfitness
    @4Kfitness ปีที่แล้ว

    በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @SamuelNegussie-j1p
    @SamuelNegussie-j1p ปีที่แล้ว

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸዉ ይድረሰን የተባረኩ አባታችን

  • @betelhem-gp6mq
    @betelhem-gp6mq 6 ปีที่แล้ว +28

    ብፁ ወቅዱስ አብነ ሽኖዳ 3ኛ የግብፅ ብቻ ሳይሆን የአለም ሁሉ አባት ናቸው በተለይ ለኛ ለክርስቲያኖች..... በመፅሐፎቻቸው ዛሬም በአውደ ምህረት ላይ ቆመው እንዳሉ እሚደመጡ..... ያህል ናቸው....(መፅሐፎቻቸው ለመንፈሳዊም ለስጋዊም እጅጉን ጠቃሚ ናቸው)

    • @ራሔልየክርስቶስባሪያ
      @ራሔልየክርስቶስባሪያ 6 ปีที่แล้ว

      ጉዙ ውደ እግዚአብሔር የሚለው እማ

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 5 ปีที่แล้ว +1

      የት ይገኛል መፅሀፋቸው?

    • @Sami-eriboy
      @Sami-eriboy 5 ปีที่แล้ว

      betelhem 211223 i can stop reading their book, amazing holy father

    • @ggtt2112
      @ggtt2112 4 ปีที่แล้ว

      @@senayitdesm4613 hulum bota ale betirgum

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 4 ปีที่แล้ว +2

    የብጹእነታቸው ረድኤትና በረከት: ምልጃና ፀሎት :ጥበቃና እንድነት ቃልኪዳንም ጭምር ተካፋይ ያድርገን አሜን

  • @hireetube1501
    @hireetube1501 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye Aba shenoda bereketachw yederebn 🙏

  • @Everythin12
    @Everythin12 2 ปีที่แล้ว

    አሜነ በረከቶ ይደርብን ከ 🇨🇦

  • @MiiMii-e1w
    @MiiMii-e1w ปีที่แล้ว

    የግብፅ ክርስቲያን መከራ ያማል😭😭😭

  • @ሕጊሓሉኣማንመታንክትድሕን
    @ሕጊሓሉኣማንመታንክትድሕን 6 ปีที่แล้ว +6

    ኣባ ስወደኩም ፍትኩም ደስ ይላል

  • @Ermiyasist
    @Ermiyasist ปีที่แล้ว

    i love 💕 mekoya.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል አሁን ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው 😥😥😥😥💚💛❤

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስም ከመቃብር በላይ ነው ፈጣሪ እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያበርክትልን ሆኖም እንባ በፍላጎት ከፍቅር የሚመነጭ ነዉ ያልከውን እጠራጠራለሁ ምክንያቱም በኢትዮጵያኖች ዘንድ እጅግ የሚጠላውን የመልስ ዜናዊን ቀብር ያስቧልና.....

    • @jonibereket6007
      @jonibereket6007 5 ปีที่แล้ว

      Aba shinoda breketwet yiderben shigeroche betam semche malakachew tarikoche nachu betam enamesgenalen bretu

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 3 ปีที่แล้ว

    Bereketachew yiderbin Aba shinoda

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 ปีที่แล้ว +6

    berketachew ydrbin yanune shinoda..

  • @hewtemlaku1350
    @hewtemlaku1350 4 ปีที่แล้ว

    አቡነ ሽኖዳ በረከታቸዉ ይደርብን ከገዳሙ ያልሄዳቹህ በረከቱ አይለየን

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ተባረኩ

  • @zakiyemane5401
    @zakiyemane5401 5 ปีที่แล้ว +1

    Abuna sinoda is love.

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp ปีที่แล้ว

    He was the real father of all

  • @yohansyalelet6476
    @yohansyalelet6476 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye abatachin bereketachew yideribin

  • @alexyewentu9828
    @alexyewentu9828 4 ปีที่แล้ว +1

    abatachen berekto yiderbnge

  • @DavidDavid-lp8uu
    @DavidDavid-lp8uu 5 ปีที่แล้ว

    Berketachew yedereben

  • @samrawit04
    @samrawit04 6 ปีที่แล้ว +2

    አባ በረከቶት ይደርብን ሸገሮች እናመሰግናለን እድሜ ለማዳም ዋይፋይብዙ ታሪክ ሰማሁ እነ ማርቲን,ቼኩ,ፊደል በልጅነቴ ታሪካቸውን ሳላቅ ዝምብዬ ለምወዳቸውና ሲሞቱ ላዘንኩት ያሲንአረፉት, እዚህም ሊባኖን በየመንገዱ ከአንዳንድ ወታደሮች ጐን፣ወይ የፓርላማው ተናጋሪ ናቸው ካሉኝ ነቢል ብሪህ ጐን አሊያም ለብቻቸው በየመንገዱ በሄድኩበት ሁላ ፎቶአቸውን የማየው ለምንፎቶአቸው ተሰቀለ? ማናቸው? እያልኩ እራሴን ምጠይቀውን የ ሀሰን ነስርአላህን መልሳችሁልኛል.... ደስይላል እናተ በርቱ እኛም በማዳመጡ እንገፋለን☺

  • @zakiyemane5401
    @zakiyemane5401 5 ปีที่แล้ว +2

    R.i.p.

  • @solomon9872
    @solomon9872 4 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው አንዳንዶቹን ማውረድ /download ማድረግ የማይቻለው!?

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 ปีที่แล้ว

    Btsu wekidus abune shinoda bereketachewu yiderebilin

  • @mtube7888
    @mtube7888 5 ปีที่แล้ว

    Des yilal. Hulachnm sefa adrgen endnasb yiredanal

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 3 ปีที่แล้ว

    10Q Ereft Bel Mot Maleth altemechenm

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 5 ปีที่แล้ว

    Le hageraceh endesacew yemihone abate biyadelne men nber abune sinoda bereketacew yedereben

  • @caffeemargaa7757
    @caffeemargaa7757 4 ปีที่แล้ว

    Tiru yesera tiru yitegnal nabsu be genet yinur

  • @caffeemargaa7757
    @caffeemargaa7757 4 ปีที่แล้ว

    See yemil dimx gin hisab yelesh

  • @samuelmichael7111
    @samuelmichael7111 4 ปีที่แล้ว

    🤣

  • @ethio5253
    @ethio5253 5 ปีที่แล้ว

    በክት እግዝሐቤር ሚል ነገር አድምጠሀል ውሸታም እሄ ቃል የአለም ክርስትያኖች የማያቁት ቋንቋ ነው የኢትዮጵያ ቤ/ክርስትይያን የፈጠረችው ፈጠራ ነው

    • @mrhow22
      @mrhow22 5 ปีที่แล้ว +2

      Balege

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን?

    • @fayfay510
      @fayfay510 5 ปีที่แล้ว

      Hi hare dere, you better sit down with your chatt and waste time. Useless

    • @habenkidane2697
      @habenkidane2697 5 ปีที่แล้ว

      Wendme alemawekh Ykr Yblh! atsafun enkuan alchalkewum slemotut kdus abate kemazen ylk sdbhn kfathn geltskbet wendme teyk teyk teyk......

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 5 ปีที่แล้ว

      አቤል ብርሀኑ አቤል ብርሀኑ
      Headless!!!

  • @tewodrosdessalegn7878
    @tewodrosdessalegn7878 4 ปีที่แล้ว +2

    የአቡነ ሺኖዳ በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን